ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 047 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 289,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 023

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 047 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 029 次浏览,首日通常累积 578 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 047
订阅者
-624 小时
-367
-20030
帖子存档
ታድዬ የውሸት ሚወደኝ ሰው ግን ብዛቱ 🙌😙😂

እምባ መፍትሄ ቢያስገኝ ሴቶች የት በደረሱ 😌

በልጅነቴ ማማ ጫማ አርግ ብላኝ ጥላኝ ስትሄድ ልቤ የተሰበረዉን ያህል ማንም መቶ በመሄዱ አይሰብረዉም 😭

ያለ ገደብ መውደድ ትርፉ ፀፀት ነው!💔

እንዴት ነው ግን ያለፈውን ሁሉንም መርሳት ሚቻለው? ቆይ እንዴት ነው ድጋሚ ማመንስ ሚቻለው?

Repost from N/a
📣 ዛሬ አንድ ነገር ልንገራችሁ የቴሌግራም ቻናል አለ የሚለቀው content በጣም ገራሚ ነው ቻናሉ ኢስላማዊ ነው 📖 አሁኑኑ እጠቁማችኋለሁ ሂዳችሁ join እያላችሁ.. 📫 ለመቀላቀል..😀 https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk         

زوجونااا🙄

وكلما حدثتها ازدادت جمالا ባወራኋት ቁጥር ውበቷ ይጨምራል። إلى أن نطق الجمال تفننا ውበት ራሱ በአንቺ ውበት ይገረማል። مخيفة أنتِ لا أمان لكِ ውበትሽ ከመብዛቱ ደህንነትሽ ያስፈራኛል። من قال أنكِ من جنسنا؟ አንቺ ከእኛ ነሽ ያለው ማነው? من قال أنكِ مثلنا؟ አንቺ እንደ እኛ የተፈጠርሽ ነሽ ያለው ማነው? ملكٌ سقطتِ هاهنا አንቺማ እንደ መልአክ ከሰማይ የወረድሽ ነሽ። مرسولة أنتِ لتفتني እንደው አንቺ የተላክሽው እኛን ልትፈትኚ ነው ወይ? يا أيها الجمال فتنتني አንቺ ባለ ውበት ፈተንሺኝ።

Who's next
Who's next

አሁንም ሚያረግ አይጠፋም 😭
አሁንም ሚያረግ አይጠፋም 😭

ቀላል ሰዉ እንዳልመስልህ ስልኬ ላይ የተሰበረዉን ለማሳየት screenshot ያነሳዉ ሰዉ ነኝ 😭

አንዱ ቤት ውስጥ ለይል እየሠገደ.. "ያ አላህ ሁሉም ሠው ተኝቶ እኔ ብቻ ነኝ ምማፀንህ" እያለ ዱአ ሲያደርግ የተኛው ጀለሱ ሰምቶ "ሰውዬ ዱአ እያደረክ ነው ወይስ እያስጠቆርክ"🤣

ከረሱል ሰዐወ ሁሌ ስታስቡት ፈገግ ሚያሰኛቹ አጋጣሚ የቱ ነዉ ? comment ላይ ጣፉልኝ እስኪ እንተዋወስ

□ ማሻአላህ! ሁሉም በሚችለው እየተሳተፈ ነው። አላህ ይቀበላችሁ አላሁ በወጣው ይተካላችሁ ሀላል የሆነ ሪዝቅን ይወፍቃችሁ። ሌሎቻችሁም ተሳተፉ ባረከላሁ ፊኩም።! የድጋፍ አማራጭ፦ 💳 #CBE: 100
+4
ማሻአላህ! ሁሉም በሚችለው እየተሳተፈ ነው። አላህ ይቀበላችሁ አላሁ በወጣው ይተካላችሁ ሀላል የሆነ ሪዝቅን ይወፍቃችሁ። ሌሎቻችሁም ተሳተፉ ባረከላሁ ፊኩም።! የድጋፍ አማራጭ፦ 💳 #CBE: 1000754059854 🏷 Chefa Abu Hanifa Quran Hafiz #Telebirr: 0945843857 (mosab) ደረሰኝ በዚህ ላኩልኝ❤️‍🩹: @mame1_ms

10 ግዜ እወድሻለሁ 8'ቱ ላንቺ 1'ዱ ለሳቅሽ 1'ዱን ደሞ ለድምፅሽ . . . . . ስለ አይኖችሽማ ቃላትም ቁጥርም ያጥረኛል

አላሁ አክበር! ይህ ወንድማችን የኸይር በሩን በ 1 ሺ (1000) ብር ጀምሮልናል። አላህ ያሰብከውን በሙሉ ያሳካልህ፣ የኸይር በር ሀሉ ከፋች ያድርግህ፣ ሐላል የሆነ ሪዝቅን ይወፍቅህ። ከዱንያ ጭንቀ
አላሁ አክበር! ይህ ወንድማችን የኸይር በሩን በ 1 ሺ (1000) ብር ጀምሮልናል። አላህ ያሰብከውን በሙሉ ያሳካልህ፣ የኸይር በር ሀሉ ከፋች ያድርግህ፣ ሐላል የሆነ ሪዝቅን ይወፍቅህ። ከዱንያ ጭንቀት ሁሉ ይገላግልህ። በጀነት ውስጥ የነብዩ ጎረቤት ያድርግህ። አሚን🤲 ሌሎቻችሁም ተሳተፉ ከሰደቃ ገንዘብ ጎሎ አያቅም። ባረከላሁ ፊኩም። የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልኝ: @mame1_ms

🚨#አስቸኳይ_የድጋፍ_ጥሪ ለአቡ ሀኒፋ መርከዝ። □ በጨፋ ሮቢት የአቡ ሀኒፋ መርከዝ በቅርቡ ሀፊዞችን በደስታ አስመርቋል። ሆኖም ግን #የሂፍዙ_መአከል በምታዩት መልኩ #ወጨፎ እና #ዝናብ እየተፈራረ
+3
🚨#አስቸኳይ_የድጋፍ_ጥሪ ለአቡ ሀኒፋ መርከዝ።በጨፋ ሮቢት የአቡ ሀኒፋ መርከዝ በቅርቡ ሀፊዞችን በደስታ አስመርቋል። ሆኖም ግን #የሂፍዙ_መአከል በምታዩት መልኩ #ወጨፎ እና #ዝናብ እየተፈራረቀ ለተማሪዎች ምቹ ማደሪያ ባለመሆኑ ምክንያት ተማሪዎች ወደ መበተን ደረጃ ላይ ደርሰዋል።  እናም በቻሉት አቅም ከህብረተሰቡ ባገኙት  ድጋፍ ቤቱን ቢአቆሙትም ማደሪያ ለማድረግ #የአቅማቸዉን ቢሞክሩም በገንዘብ እጥረት ምክንያት እደዚህ በጅምር ላይ ቀርቷል። ይህን ጅምር የግንባታ ስራ በአላህ ፍቃድ በፍጥነት አጠናቅቀን ተማሪዎቻችን ከቅዝቃዜ ተጠልለው በሰላም የአላህን ከላም እንዲቀሩ እንርዳቸው። ይህ ለዘላቂ አጅር (ሰደቃ ጃሪያ) እና በጀነት ውስጥ ቤት ለመገንባት የሚሆን የኸይር ስራ ነው። ሁላችንም በቻለነው አቅም በመርዳት ለአላህ ስንል የበኩላችንን እንወጣ። የድጋፍ አማራጭ፦ 💳 CBE: 1000754059854 🏷 Chefa Abu Hanifa Quran Hafiz Telebirr: 0945843857 (mosab) ለበለጠ መረጃ: 0919909700 ይደውሉ። የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን:) @mame1_ms ሙሉ መረጃውን በዩቲዩብ ቻናሌ ለቅቄላችኋለሁ:↴↴👇 https://youtu.be/-7Mg92MwCz4?si=Jkr6bvkF0xKEUW6_ አነሰ በዛም ሳትሉ ባላችሁ ተባበሩን ባረከላሁ ፊኩም።❤️‍🩹

እግር😢
እግር😢

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يا أيُّها الناسُ ! أفْشُوا السلامَ، و أطْعِمُوا الطعامَ، وصِلُوا الأرحامَ، وصَلُّوا بالليلِ والناسُ نِيامٌ، تَدْخُلوا الجنةَ بسَلامٍ.﴾ “እናንተ ሰዎች ሆይ! ሰላምታን አብዙ፣ የተራበን አብሉ፣ ዝምድናን ቀጥሉ፣ ሰዎች ሲተኙ በሌሊት ስገዱ፣ ጀነትን በሰላም ትገባላችሁ፡፡” (📚ሶሂህ አልጃሚዕ 7865)

የኔ ገሶ iPhone 17 ልገዛልሽ ነበርኮ ግን ሳስበው አጠቃቀሙን አትችይበትም🥹