ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 069 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 296,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 026

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 069 名订阅者。

根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 952 次浏览,首日通常累积 661 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 069
订阅者
-424 小时
-537
-19830
帖子存档
እስኪ እንጀምረዉ የምትወዱትን ሰሀባ ስም ስጡኝ ብዙ like ካገኘዉ እንጀምራለን 🖤

ክስተቱ በያርሙክ ጦርነት ቀን ነበር፣ ሰማዩ በአቧራ ጨልሞ ፤ ምድርም በፈረሶች ኮቴ ትንቀጠቀጥ ነበር። የሮማውያን ሠራዊት እንደ ጨለማ ባሕር አድማሱን ሸፍኖ ቆሞ ነበር። ባንዲራዎቻቸው እንደ ጥቁር ደመና ይወዛወዙ ነበር፤ የብረት ግጭት ድምፅም እንደ ነጎድጓድ አየሩን ያናውጥ ነበር። ሙስሊሞች በሰልፍ ቆመው ነበር፤ ግን በብዙዎቹ ልብ ውስጥ የማይነገር ጭንቀት ነበር። ምክንያቱም የፊታቸው ጠላት እንደ ባሕር የበዛ ነበር። ነገር ግን… በዚያ ሰልፍ መካከል አንድ ሰው ነበር፤ ልቡ እንደ ብረት የጠነከረ፣ መንፈሱም እንደ እሳት የሚነድ  ። ዲራር ዝም ብሎ ቆሞ ነበር። ግን ዝምታው ከሺህ ጩኸት የሚበልጥ ነበር። ጋሻውን አጠናክሮ አሰረ፤ ሰይፉንም በእጁ አጥብቆ ያዘ። ዓይኖቹ በጠላት ሰልፍ ላይ ተተክለው ነበር። በዚያ ቅጽበት ዲራር ሰው አይመስልም ነበር… እንደ ጦርነት እሳት ነበር። ጦርነቱ ተጀመረ። ሰይፎች ተጋጩ፤ አፈሩ ወደ ሰማይ ተነሳ፤ የፈረሶች ኮቴ ምድሩን አናወጠው። በዚያ ጊዜ ዲራር በድንገት ፈረሱን አስነስቶ ወደ ፊት ተወረወረ። እንደ መብረቅ። እንደ ነበልባል። እንደ ሞት ጥላ። ብቻውን ወደ ሮማውያን ሠራዊት ገባ። ሰዎች ደነገጡ። “አንድ ሰው እንዴት ወደዚህ ያለ ሠራዊት ይገባል?” ብለው ተገረሙ። ግን ዲራር ቁጥር አያውቅም ነበር፤ እርሱ የሚያየው ድልን ብቻ ነበር። ሰይፉ በቀኝ ይወርድ … በግራ ይበር ነበር… በፊቱ የቆመ ሁሉ ይወድቅ ነበር። ሮማውያኑ ደነገጡ። አንድ ሰው ሙሉ ሰልፍ እየበተነ ነበር። ከሩቅ አየው። ዲራር እንደ አውሎ ነፋስ በጠላት መካከል ይንቀሳቀስ ነበር። ኻሊድ ጮኸ፦ “ዲራር! ተመለስ!” ግን ዲራር አልሰማም። የሰማው የሰይፍ ድምፅ ብቻ ነበር። ያየውም ከፊቱ ያለውን ጠላት ብቻ። እየተዋጋ ወደ ሠራዊቱ ልብ ገባ። ሮማውያኑም በዙሪያው ተሰበሰቡ። ሰይፎች በላዩ ላይ ይወርዱ፤ ጦሮች ወደ እርሱ ይወረወሩ ነበር፤ አፈሩም ሰውን ከሰው ያሳይ አልነበረም። ከሩቅ ያሉ ሰዎች “ዲራር ወደቀ…” ብለው አሰቡ። ግን… በድንገት ከአቧራው መካከል አንድ ጥላ ተንቀሳቀሰ። ከዚያም ዲራር ወጣ። ልብሱ ተቀድዶ ፤ ሰውነቱ በደም ተሸፍኖ ነበር፤ ግን ሰይፉ አሁንም በእጁ ይንበለበ ዓይኖቹ እንደ እሳት ይቃጠሉ ነበር። ፍርሃት በውስጡ አልነበረም። ከዚያም በጠንካራ ድምፅ ጮኸ፦ “በአላህ እምላለሁ… በፊቴ የቆመ ሰው አላገኘሁም!” የሙስሊሞች ልብ በደስታ ተሞላ፤ ሮማውያኑ ግን በፍርሃት ተንቀጠቀጡ። ለእነርሱ ዲራር ሰው አልነበረም… እንደ ጦርነት እሳት ነበር። ኻሊድም በአድናቆት እንዲህ አለ፦ “እንደ ዲራር አስር ሰዎች ቢኖሩኝ… ዓለምን በከፈትኩ ነበር!” ፀሐይ ወደ መጥለቂያዋ ስትዘነብ፣ በሙስሊሞች ድል ተጠናቀቀ። ግን በዚያ ቀን ከጦርነቱ በላይ የቀረው አንድ ስም ነበር ዲራር። በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራዊት ብቻውን ሰንጥቆ የገባው ሰው፤ ፍርሃትን በሰይፉ የቆረጠው ጀግና፤ በጦርነት ሜዳ እንደ እሳት የነደደው ተዋጊ። ዲራር።

#ማነው_ጥፋተኛ #እሱ_ወይስ_እኔ አዲስ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ!🌷 ✨ #ክፍል1 ✨ ነገ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ......
#ማነው_ጥፋተኛ       #እሱ_ወይስ_እኔ አዲስ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ!🌷    ✨ #ክፍል1 ✨ ነገ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ......

ዝንጀሮን 'ከሙዝ ይልቅ ፖም ይጣፍጣል' ብለህ ለማሳመን አትልፋ፤ ይልቅ 'ዝንጀሮው የሚወደው ነገር እኔን አይመለከተኝም' ብለህ ራስህን አሳምን!

ضرار بن الأزور እስኪ ስለዚህ ሰሀቢይ ሚነግረን አንድ ጀግና ....

Repost from N/a

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 �
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃  💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ 👇 ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

በአጭር ቀን ሚያልቅ expo ላይ ነው ያለነው እንሸምት አልሃምዱሊላህ ~ ሚዛን ትሞላለች ሱብሃነላህ ወልሃምዱሊላህ ~ በሰማይና በምድር መካከል ያለውን ይሞላሉ ሱብሃነላህ ወቢሃምዲሂ፣ ሱብሃነላሂል ዓዚም ~ አላህ ዘንድ ተወዳች ሚዛን ላይ ከባድ ቃላቶች ናቸው ሱብሃነላህ፣ ወልሃምዱሊላህ፣ ወላ ኢላሃ ኢለላህ፣ ወላሁ አክበር ~ ከዱንያ ሁሉ ይበልጣሉ በወንድም(በእህት) ሃጃ ላይ መቆም ~ መስጂድ ከመቀመጥ የተሻለ ነው መልካም ንግግር ~ ሰደቃ ነው ዱዓ ~ የዒባዳዎች አውራ ነው ሰደቃ ~ ማስረጃ ነው ሰላምታ ~ የሙስሊሞች መገለጫ ነው በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ~ የኡማው ማዳኛ ነው ሁሉም መልካም ነገር ሰደቃ ነው። ልክ እንደ ሰደቃ ምንዳ ይገኝበታል። ኒያችንን አስተካክለን በቻልነው እበርታ። ©AAU6kilojemea

ተሳዳቢው እኮ ነው እኔ ቆንጆ ነኝ ሙስሊም ሴቶች ይማለሉብኛል ይላል pipaw 😂😂
ተሳዳቢው እኮ ነው እኔ ቆንጆ ነኝ ሙስሊም ሴቶች ይማለሉብኛል ይላል pipaw 😂😂

🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁 🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለት
🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁 🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለትን ውይይት ያድርግ ™️📱የቲክቶክ ሊንኩ📱™️ 📱https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-96JohXKhLTm ይሄው 🥰 ✈️https://t.me/emran_apologetics 📱CLICK 🔖SUBSCRIBERS🔖 📱📱📱1⃣🅰 📱📱📱 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

​«የችግርህ መቃለልና የጭንቀትህ መወገድ ልክ ለአንተ ያልተጻፈና ድርሻህ እንዳልሆነ ሁሉ ይዘገያል፤ ከዚያም አላህ ነገሩን ያሳካበትና ያደረሰበት መንገድ እጅግ አስደናቂ ከመሆኑ የተነሳ አንተኑ ራሱን ያስደምምሃል።»❤️‍🩹 ሁልጊዜም ከአላህ መልካም ነገርን ተስፋ አድርግ! ✨

لقد صبروا صبر أيوب "በእርግጥም የአዮብን ትእግስት ታግሰዋል አርሰናሎች" ጋዜጠኛው😀

እንኳን ደስ አላችሁ ዋንጫውን ከመብላታቹ በፊት ግን ተልባ ጠጡ ~22 ዐመት የፆመ ሆድ ከባድ ነው..!

Allahye አደረገልን ከዚህ በላይ ያስደስተን Wellahi we deserve it🥹

ቂያማ ቀርቧል ዱዓ አብዙ 😭