ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 982 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 355,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 982 名订阅者。

根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -212,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 168 次浏览,首日通常累积 655 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 28

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

10 982
订阅者
-1024 小时
-707
-21230
帖子存档
018.mp353.62 MB

Mn? .. I didn't get it?

Repost from N/a
💡ለእውቀት ፈለግዎች በሙሉ💡 ٰ    • ☆° 🌹🌹🌹• ☆°• ☆ °  • ☆ 🌹🌹🌹🌹  ☆አበባውን • °🌹🌹🌹🌹🌹 ☆በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ☆🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💎እስላምክ ° :.   * •    🌹🌹🌹🌹🌹🌹   💎 ቻናሏችን  ☆🌹🌹🌹🌹🌹      ° ☆☆  * • ○        • ○ 🌿🌹🌹🌿   • °   🌿🌿  ☆☆          •        🌿        • ○ ° 🌿  • 𝐇 ☆ 🌿  • °🌿🌿    • 𝐔 °        🌿           🌿🌿🌿     •𝐃 °      🌿      🌿🌿🌿🌿     ☆   • 𝐇 °   🌿    🌿🌿🌿🌿    ☆  • 𝐔 °        🌿 🌿🌿🌿🌿         • 𝐃°     🌿 🌿🌿🌿° :.   * • ○     ☆     • 𝐖 °   🌿        °• 𝐀 °      🌿° :.   * • ○              𝐕  🌿° . °☆  . * ● ¸ .☆★ 𝐄 🌿° :.   * • ○ °               🌿     ☆°. 🌿. * ● ¸ ☆            🌿                 🌿     በቀላሉ ይቀላቀላሉን ። ★° . * . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🌟ለመ🀄️ላ🀄️ል⬇️ 🌟𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥        👇👇👇👇 © 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

«ልጄን አትግደሉብኝ‼» - የእናት የድረሱልን ጥሪ! • ይህቺ በምስሉ ላይ የምታዩዋት እናት ልጇን እንጀራ እየጋገረች፣ ቀን ከሌት ለፍታና ደክማ ቁርአን አስሀፍዛ ለኡስታዝነት ማዕረግ ያበቃች ጀግና ናት። ዛሬ ግን ልጇ በሊቢያ በጨካኝ አጋቾች እጅ ወድቆ በስቃይ ላይ ይገኛል። «1.4 ሚሊዮን ብር ካላመጣችሁ እንገድለዋለን» የሚል አሰቃቂ መልዕክት ለቤተሰቦቹ ደርሷቸዋል። ይህን የሰሙት ምስኪን እናትና አባት በልጃቸው ተስፋ በቆረጡበት በዚህ ወቅት "ለወገን ደራሽ ወገን ነው" በሚል የድረሱልን ጥሪያቸውን ወደ እኛ አቅርበዋል። እስቲ ለአንድ አፍታ እናስተውል! ☞ የዚችን እናት ለቅሶና ሰቆቃ ተመልከቱ። ልጇ በሰው እጅ ሲሰቃይ መስማት ምን ያህል ልብ እንደሚሰብር አስቡት። ☞ ወንድማችን በየቀኑ የሚደርስበትን ድብደባና ስቃይ ህመሙን ለመረዳት ሞክሩ። ☞ ነብያችን «አንድን አማኝ ከዱንያ ጭንቀት የገላገለ አላህ በቂያማ ቀን ከጭንቀቶቹ አንዱን ይገላግለዋል» ብለዋል። ኑ! ለዚህ በጭንቀት ላይ ለሚገኝ ቤተሰብ የቻልነውን በማገዝ ከፈጣሪ ዘንድ ታላቅ ምንዳ እናግኝ። 🪪እርዳታችሁን የምትልኩበት፦ 👉ንግድ ባንክ: 1000428569826 (ሸሪፍ ፈድሉ) አቢሲኒያ ባንክ: 117561291 (ሸሪፍ ፈድሉ) 👉ለበለጠ መረጃ የአባቱን ስልክ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፦ +251970322594 +251911809856 👉ግሩባቼውን ለማገኘት ከታየች👇👇 ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ https://t.me/adinunnesiha_group https://t.me/adinunnesiha_group

ከታዘብኩት ውስጥ በኢትዮጵያ በሚገኙ ትምህርትቤቶች ውስጥ በብዛት ይስተዋላል ይሄም የሂጃብ ጉዳይ ነው ሴት ልጅ ሀያእ አጥ የሆኑ አለባበሶችን ለብሳ እሱንም አልፎ ፊቷን የወፍጮ ቤት ሰራተኛ ትመስል ዱቄት ተነስንሳ ስትወጣ there is nothing called ህግ but ሀያእ ያለውን ልብስ ለብሳ(ጅልባብ) ራሷንም ሆነ ወንድሞቿን ከመፈተን ቆጠብ ስትል ልትበረታታ ሲገባት ህግ የሚባለውነገር ትዝ ይላቸዋል ያለ የሌለውን ሰበበል አስባብ ይደረድራሉ ወይ ትምህርትሽን አሊያም እሱን ምረጪ ይላሉ ቆይ ሰውነትን በልብስ መሸፈን እውቀት ወደ ውስጣቸው አይገባም ብሎ ያላቸው አለ ነው እንደው ጅልባቡንን ዝም ሲባሉ ሂጃብም እስከመች ነው ግን እንደዚ ምንዛለቀው ወገንታት ሆይ ብቻ አላህ ለዚህ ጉዳይ መፍትሄ እንዲያበጅልን ሁላቹም በዱኣ መበርታታቹን አትርሱት

ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ እንደተለመደው ያስታውስ🙌

ቀስት መጀመሪያ ወደኋላ ነው ሚሳበው ፤ አስታውስ ወደ ኋላ ቀርተን አይደለም الله ለኛ ያለውን ቀናቶች እየጠበቅን እንጂ✨ صبر 🖤

ፍቅር እና ናፍቆት መግቢያቸው አይን ነው ይባላል 🤎 የኛ ነብይ መሀመድ [ﷺ] ግን ሳይገኙ የተፈቀሩ ሳይታዩ የተናፈቁ ውድ ሰው ናቸው 🥹 الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 

ሀያዕ ይዞን እንጂ የ ሰላም አለይኩም ፋንታ አሳሙአለይኩም ብንላቹ ደስ ምትሉን ሰዎች አላቹ 🙌

وَلَا تَقُولُوا لِمَنْ يُقْتَلُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتٌ ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ 💔❤️‍🩹
وَلَا تَقُولُوا لِمَنْ يُقْتَلُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتٌ ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ 💔❤️‍🩹

ነገ ሰኞ ነው እኔ አልፆምም የቻለ ይፁም 🙌

Tomorrow international day of failure 🫠 Oct 13 monday

Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም 🖤
ለሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ አንድ ጠቃሚ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 💯 ሙስሊም የሆነ እንዳያልፈው ተቀላቀሉ 📌 📣https://t.me/+qVUVqNkm5-I2NmM0 📣https://t.me/+qVUVqNkm5-I2NmM0 📣https://t.me/+qVUVqNkm5-I2NmM0