ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 069 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 296,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 026 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 069 名订阅者。
根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 952 次浏览,首日通常累积 661 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 069
订阅者
-424 小时
-537 天
-19830 天
帖子存档
11 069
كل عام وأنتم بخير، أعاد الله عليكم عيد الأضحى بالخير واليُمن والبركات🥳🎉. أسأل الله تعالى أن يتقبل منكم صالح الأعمال، ويجعل أضحيتكم مبرورة🐏 وذبحكم مقبولًا، وأن يغفر ذنوبكم🤲 ويرزقكم الصحة والسلامة وراحة القلب.
جعله الله عيد فرجٍ لكم ومناسبةً للتراحم والتقارب بين الأهل والأحبة✨، وأن يعيده عليكم سنيناً مديدة وأنتم في أتم العافية والإيمان.
11 069
በዐል ሲደርስ የሚቀለዱ ቁናስ ቁናስ የሚሉ ቀልዶች!!
ፍዘር የገዛውን በግ ቤት አስገብቶት ደንግጬ ሳፈጥ ምን ታፈጣለህ Tv ክፈትለት እንጂ አለኝ ~🥵
ፋዘር መኝታ ቤት በጉን ይዞ መጥቶ ለዛሬ ክፍልህን ክፍልህም ብትለቅለት ይደብርሀል እንዴ አለኝ ~😬
ፋዘር በግ ልግዛ ብሎ ወጥቶ ባዶ እጁን ሲመለስ ማዘር በጉስ ስትለው ወደ እኔ አፈጠጠ∞
የአከራዮቼን በግ እየጠበኩ ሲያስለው "ይማርህ" አያልኩት ነው
በጋችን በኧኧኧኧኧ ሲል እየተከትልኩ ቡኧኧኧኧኧ አልኩት ∞
ሴቶቹ:
ዶሮ ስንት ብልት አለው ሲለኝ 1 አልኩት ልክ ነኛ
ውዶች ዶሮ ሲሰራ አብሲት ይጣላል እንዴ ማሎች
ማዘር የበጉ ጣፊያ ጠፋ ብለው አፈጠችብኝ ወዘተረፈ...
ለሁላችሁም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ብለናል ላላህ ብላቹ በቃ ፍቱን🖤
11 069
Repost from Mohammedamin Kassaw
ሐጂ አሊቢራ ማህሙድ ይባላሉ። ከወደ አፋር ሲሆኑ 3 ግመሎቻቸውን እና 30 ፍየሎቻቸውን በመሸጥ ለሐጅ አቅንተዋል። ግን ጫማቸውን ተመልከቱ እስቲ፦ ግመሎቻቸውን እና ፍየሎቻቸውን ሲጠብቁ የአፋርን በረሃ ሲያቆራርጡባት የነበረችዋ ላስቲክ ጫማ ነች። አላህ ለቤቱ ሲጠራህ፤ ለአላህ ቤት ያለህ ፍቅር ልብህን ሲገዛው እንዲህ ነው።
አላህ ሐጃቸውን ይቀበል!
@MohammadamminKassaw
11 069
ሐጂ አሊቢራ ማህሙድ ይባላሉ። ከወደ አፋር ሲሆኑ 3 ግመሎቻቸውን እና 30 ፍየሎቻቸውን በመሸጥ ለሐጅ አቅንተዋል። ግን ጫማቸውን ተመልከቱ እስቲ፦ ግመሎቻቸውን እና ፍየሎቻቸውን ሲጠብቁ የአፋርን በረሃ ሲያቆራርጡባት የነበረችዋ ላስቲክ ጫማ ነች። አላህ ለቤቱ ሲጠራህ፤ ለአላህ ቤት ያለህ ፍቅር ልብህን ሲገዛው እንዲህ ነው።
አላህ ሐጃቸውን ይቀበል!
@MohammadamminKassaw
11 069
+2
በአንድ ተራራ ስር፣ ከአንድ ሰማይ በታች፣ አምስት ኪሎ ሜትር በማይሞላ መሬት ላይ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የሰው ልጆች በአንድ ድምፅ "ለበይክ አሏሁመ ለበይክ..." እያሉ ይጮኻሉ።
∞
ይህ ድምፅ ተራሮችን አልፎ፣ ሰማያትን ሰንጥቆ፣ የዓለማቱን ጌታ ታላቅነት እና ብቸኝነት ይመሰክራል።
¤
በዚህ እለት የምድር ስፋት በሰዎች ብዛት አልጠበበችም፤ ይልቁንም የሰው ልጆች ልብ በጌታቸው እምነትና እዝነት አይናቸው በእምባ እየታጠበ ወደ ሰማይ ብቻ ስለሚመለከት የመሬቱን መጥበብ ማን አይቶት?ከአለም ዙሪያ፣ ከተለያዩ አህጉራት የመጡ ሙስሊም ምዕመናን፣ ልዩነቶቻቸውን ሁሉ ጥለው በነጭ ጨርቅ ብቻ ተጎናፅፈው የቆሙበት ይህ መሬት(አረፋ) የሰው ልጅ እኩልነትና ትህትና ፍጹም ማሳያ ነው።
∞
ይህ እለት ተራ ውሎ አይደለም። እድሜ ልክ የተሰራን ወንጀልና ስህተት፣ በአንድ ጀንበር ወደ መልካም ምንዳና ፀጋ የሚቀየርበት የይቅርታ ቀን ውሎ ነው።
∞
ዛሬ አምላካችን አላህ በሰማይ መላዕክት ፊት በአረፋ ላይ የተሰበሰቡትን ምስኪን ባሮቹን እያወሳ የሚኩራራበት፣ የሰው ልጆች ከእሳት ወላፈን በገፍ ነፃ የሚባሉበት፣ እና ከሁሉ በላይ ደግሞ ወደ ሰማይ የተዘረጉ እጆችና ዱዓዎች በሙሉ ያለ ከልካይ ተቀባይነትን የሚያገኙበት የወርቅ ሰዓት ነው።
∞
ልመናችሁ ተሰምቶ፣ ስክነትና እረፍት በልባችሁ ነግሶ ፣ ፍላጎታችሁና ፀሎታችሁ ሁሉ ተሞልቶላችሁ በሰላም ወደመጣችሁበት የዓለም ዳርቻ ሁሉ በሰላም ትመለሱ ዘንድ ምኞቴ ነው።
∞
መልካም የአረፋ በዓል!
11 069
📖ነብዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ከመልካም ስራዎች ሁሉ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጁ ሰዎችን ደስ ማሰኘት፣ ወይም የችግረኛን ጭንቀት መቅረፍ፣ ወይም የተራበን ማብላት ነው፡፡»
🕋ዛሬ የዙልሂጃ 8ኛው ቀን (የተርዊያ ቀን) ነው። ወደ ታላቁ የአረፋ ቀን የምንሸጋገርበትና ስራዎቻችንን የምናፋጥንበት ልዩ ሰዓት ላይ እንገኛለን።
🕋የድርጅታችን ተልዕኮ (Our Mission)፦
እኛ የ"ዳሩል ኢስላም" ወጣቶች፣ ይህን የተቀደሰ ሰዓት በመጠቀም ለድሆችና ለየቲሞች የደስታ ምንጭ መሆንን ተልዕኳችን አድርገናል።
እናንተስ?!
ለበለጠ መረጃ
@Darul_islam_charti
አላህ በሰጠኝ ልክ ድርሻዬን እወጣለው ለሚል
https://t.me/Darul_Islam_Coupon_bot
☝️☝️☝️
የመነየቻ ቦት ነው ንኩት
✈️ቻናላችንንም ለብዙዎች ሼር አድርጉ
https://t.me/Darul_islam_charity
ያአላህ🙏 ሰተህ ከንፉጎች አታድርገን
የጀነት ቤታችንን ከዳሩል ኢስላም ጋር እንገን✅@HudHud_waver🇵🇸
11 069
📚 አረበኛን በቀላሉ መማር ትፈልጋለህ❔
💐እንግዲ ይህን ቻናል ለንታ ነው👇
⭐በዚህ ቻናል ውስጥ የሚገኙ ትምህርቶች🕐
📝 የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gPxDY47J7nyxAwkFj7XzBK8
✍️የአረበኛ ፊደላት አነባበብ
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO5wC_lzGE3RiyjmiKyFrE6
✍️ ሶርፍ (متن البناء في علم التصريف)
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gMOYGTWABT0yni8gGch3sCb
✍️ ነህው (متن الآجرومية)
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO2CsWpseTLssktsnyVTdVm
✍️ የአረበኛ ቋንቋ ትምህርት
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gPRAAjGMFzBzaqodtYTxmBs
✍️ ተጅዊድ (تيسير أحكام التجويد)
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO0FUCmQU5ppeqHKNXePBMv
✍️ ቁረአን (القرآن الكريم)
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gP0st7RergYAt1aZixQ2CKP
💠 ሁሉንም በደረጃ ለመማር
▶️ https://youtube.com/@abdellahali-w2w
✅ ወደ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔️
▶️https://t.me/arabicmedia1
😀 ለተጨማሪ መረጃ
😀 @AbuMuzemeil | 0946349279
💠 አረበኛን ከዛሬ ጀምር!CLICK JOIN 👇
💻For any Advertising /Promotion⬇️
☑Dm: @HudHud_waver
11 069
አይ ይሄ አርሰናልምን እንዳረሰ ባይገባኝም 1 ፈረንጅ ለተራገጠው ላንከባለለው ኳስ እንዲ መሆን ምን የሚሉት ነው ያ አብዱላህ? እኔ ማየቱን እየነቀፍኩ ሳይሆን መጮህ፣መንፈራገጡን ምን አመጣው በመጮህ ምን የሚገኝ ትርፍ ኖሮ ነው እንዲህ ጉሮሮህ የሚደርቀው ከሱ ብሶ ጎረቤት ሰፈር የምንረብሸው አኸዋት እያሰብን ቢያንስ ሁሉም ነገር ልክ አለው እና እንደ አንድ ሙስሊም ሰውን አዛ ማድረጉም ተገቢ አይደለም🙌
11 069
Repost from N/a
🔴 የከሃዲያንን በዓል "እንኳን አደረሳችሁ"
ማለት ‼️ይቻላል⚠️ ወይስ አይቻልም ⁉️
⏳ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ ᴛᴏ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ⏳Free promoter 😏 @smile_waverbot
11 069
Repost from N/a
🎁〰🌙〰✅ዳር 〰🌙〰🎁
💌ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
🪷መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ
ይወፍቀኝ 🤲
🌺 ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ JOIN
የሚለውን ተጫኑ🌹👇👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 069
Generation Z [ Gen Z ] የሚባለው የዚህ ዘመን ትውልድ ታዳጊ ወጣት እድለኛ አይደለም። በተለይ ደግሞ ከ 21 እስከ 25 አመት ያለው ወጣት ብዙ አስቸጋሪ ፈተናዎች ገጥመውታል ማለት ይቻላል።
የ Highschool እና University ተማሪ እያለ -- Covid 19 መጣ። ትምህርቱን ሲጨርስ -- አለም ተተረማ-መሰች ፤ the world became more tense. ስራ ልቀጠር ሲል -- ለ 10 ሺ ብር ደሞዝ የ 10 አመት የስራ ልምድ ይጠይቁታል። ትዳር ለመያዝ ሲያስብ ከፍተኛ ገንዘብ ይጠየቃል -- የፍቺ መጠን ከሌላው ትውልድ በበለጠ በዚህ ዘመን ነው እጅግ ከፍተኛ የሆነው። ቤት ተከራይቼ ልኑር ሲል -- ኮዬፈጬ ባለ አንድ መኝታ ኮንዶሚኒየም 17 ሺ ብር ገባ።
.
ይህ ትውልድ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ በዲጂታል ዘመን ያደገ ወይም Digital Native ትውልድ ነው። ከኮቪድ መምጣት ጋር ተያይዞ ደግሞ ማህበራዊ ግንኙነቱ ሙሉ በሙሉ ወደ ስክሪን ተቀየሯል። ሌተ ቀን በሶሻል ሚዲያ የሌሎችን የተስተካከለና የተሳካ ህይወት እያየ የራሱን ህይወት ማወዳደር [ Fear of missing out ] ፣ የብቸኝነት ስሜት እንዲሁም የዲፕሬ-ሽንና አንዛ-ይቲ ሰለባ የመሆን እድሉ ከቀደሙት ትውልዶች እጅግ የላቀ ነው። ይህ ትውልድ በትምህርት ቤት እያለ ከተማርክ ትለወጣለህ ተብሎ ነው ያደገው። ታዲያ በትጋት ተምሮ ዲግሪ ይዞ ሲወጣ ግን የዲግሪው ዋጋ ረክሶና የስራ ልምድ ተጠይቆ "ዲግሪዬ ምንድን ነው የጠቀመኝ..?" የሚል የህልም መርገፍ አጋጥሞታል።የወደፊት ህይወቱን ማቀድ [ የ5 እና 10 አመት እቅድ ለማውጣት ] ምንም ዋስትና የለውም።
11 069
አሰላሙ አለይኩም እህታችን ሀያት ኸይረዲን በሊንክዲን አዋርድ ኢትዮጵያ የአመቱ ምርጥ ወጣት ለውጥ አዘጋጅ ሆና ተመርጣለች። ሁሉም ድምጽ ዋጋ አለው እባካችሁ እህታችን በዚህ ምድብ እንድታሸንፍ እንርዳት! ምርጫው ነገ አስር ሰዓት ላይ ይዘጋል። እባክዎን በተቻለዎት መጠን ለብዙ ሰዎች ያካፍሉ። አመሰግናለሁ!
https://changemakeraward.com/share/id-mo0hew792vaynvr6sn.html?cat=cat_young_changemaker
11 069
አህባብ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScC12RFnv2316lFpdNoJ_Cenkht6119e3h2_f82teDQ9YJqbQ/viewform?usp=preview
በዚ ሊንክ ገብታቹ የቻላቹተ ግዜ የተመቻቹን መልስ እያስገባቹ submit አርጉልኝ ፈልጌዉ ነዉ ለ university project
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
