ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 033 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 317,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 029 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 033 名订阅者。
根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -201,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 009 次浏览,首日通常累积 606 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 033
订阅者
-824 小时
-287 天
-20130 天
帖子存档
11 027
የበግ እምነት
በግ እድሜውን ሙሉ ተኩላ እየፈራ
ጎንበስ ቀና ይላል ኮሽታ ሲያጣራ
ግን እድሜውን ሙሉ ያመነው እረኛ
አርዶ ይበላዋል በቁሙ ሳይተኛ
ሁሌም ፀጥ እንዳለ ሳይናገር እውነት
ዝምም ብሎ ቀረ ይህ ነው የበግ እምነት !💔
11 027
Repost from N/a
🌙ረመዳን 19🌙🌙ፆመኛን ያስፈጠረ አጅሩ ምንድን ነው⁉️ 🎀ፍጠኑ ፍጠኑ 🧿በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️ 🟠𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠 👇👇👇👇 🛰WAVE :-@HudHud_waver
11 027
Repost from N/a
كل أحزان الأرض مسألة وقت
ستمر وتنتهي مهما اشتد الكرب
الحزن الحقيقي الأبدي :
" { ونادَوْا يا مَالِكُ لِيَقْضِ علينا رَبُّكَ
قالَ إنَّكم ماكثون} "
فلذاك اليوم فاعمل يا أخي المؤمن
11 027
ማንም ሰው ቢሆን ከኋላው ያሉትን ነገሮች መርሳት ብቻ ሳይሆን ከፊቱ የሚጠብቁትን ለማግኘት መጓዝ አለበት ።
ሁልጊዜ ወደፊት የመጓዝ ሃሳብ መኖር አለበት -መርሳት ከሚፈልጉት ነገር መራቅ....
አንዲት ባለቤቷ የሞተባት ድንቅ ተወዳጅ ሴት አውቃለሁ እንደ አብዛኞቹ የስራ አጋራቸው የሆኑ ባሎቻቸውንና የሰውን እምነትና ቅንነት እንዳጡ ሴቶች ይህችም ሴት ብዙ አታለች.....
በብዙ ሺዎች የሚቆጠር ሀብት በማጣቷ ራሷን ደጋግማ "ለምን?" በማለት ትጠይቃለች ብዙ ገንዘብ ብታጣም አንድ ነገር ተምራለች.......
ትላንት ካከተመላቸውና ከማይጠቅማችው ነገሮች ራቁ ከፊታቹ ወደሚጠብቃቹ ጉዳይ ተጓዙ ከሕይወት ትምርት እየቀሰማቹ ራሳችሁን ብልህ አርጉ.......
የማይጠቅምሙ የትላንት ስህተቶቻችሁን አሶግዱ እርሱዋቸው ወደፊት ቀጥሉ 🙌🏾
11 027
Repost from N/a
📣ዛሬ አንድ ነገር ልንገራችሁ የቴሌግራም ቻናል አለ የሚለቀው content በጣም ገራሚ ነው ቻናሉ ኢስላማዊ ነው💡
አሁኑኑ እጠቁማችኋለሁ ሂዳችሁ join እያላችሁ..📫
ለመቀላቀል..🔗
https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0
https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0
11 027
ወላሂ ትልቅ እድል ነው እንዳያልፈን‼️
.
ለ #ዐሸረል_አዋኺር መረሳት የሌለባቸው
-ለመስራት ቀላል
-ቦታ የማይመርጡ
-ጊዜ የማይወስዱ
-ትልቅ አጅር የሚያስገኙ
1ኛ- በየቀኑ ከዒሻእ በኋላ ቢያንስ 1ብር እና ከዚያ በላይ ሰደቃ ላገኘነው ድሀ መስጠት:-
➲ አንዱ ለሊት ለይለቱል ቀድር ላይ ስለምንሰጥ 84 ዓመት ሙሉ ሰደቃ የሰጠን ያህል ይፃፍልናል
2ኛ- ሁለት ረከዐ በየለሊቱ መስገድ:-
➲ ለይለቱል ቀድር ላይ 84 ዓመት ሙሉ ለይል እንደቆምን ይፃፍልናል
3ኛ- ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ መቅራት:-
➲ሱረቱል ኢኽላስ 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል፡ ለይለቱል ቀድር ላይ ስንቀራ 84 ዓመት ቁርዓን እንዳከተምን ይፃፍልናል።
ይሄን መልእክት ለሁሉም በማሰራጨት ተጠቃሚ አንዲሆኑ አድርጉ!!።
الدال على الخير كفاعله🙌
11 027
﴿ وَعِندَهُ مَفاتِحُ الغَيبِ لا يَعلَمُها إِلَّا هُوَ وَيَعلَمُ ما فِي البَرِّ وَالبَحرِ وَما تَسقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعلَمُها وَلا حَبَّةٍ فى ظُلُماتِ الأَرضِ وَلا رَطبٍ وَلا يابِسٍ إِلَّا في كِتابٍ مُبينٍ ﴾ 🤍
11 027
የጀነት ስንቅ
የጓጓንለት የቸኮልንለት የረመዷን ወር ጥሎን ሊሄድ ቀናቶች ቀርተዋል🥹ኢፍጧሩን ስሁሩን በየአቅማችን ተሰናድተን ምናልባትም ሱፍራው ሞልቶ የቱን እንብላ ብለን መምረጥ ከብዶንም ይሆናል::ነገርግን አንድ ዳቦ ለስሁር አጥተው ባፈጠሩበት ሚፆሙ ብዙ ቤተሰቦች አሉ::ልክ አላህ እንዳለው👇
سَابِقُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا كَعَرْضِ ٱلسَّمَآءِ وَٱلْأَرْضِ
ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ፡፡ Al-Hadid [57:21]
እነሆ እኛም ከፊታችን ላሉት እንቁ ቀናት የሚሆን የኸይር ስራ strategy ይዘን መጥተናል:: ይኸውም በዚህ በእዝነት ወር የበለጠ ውበት ሚጨምርልንን ካለችን አላህ ከለገሰን ፀጋ የአቅማችንን እንስጥ ምትል ናት:: 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ እንደተባለው ሁላችንም አነሰም በዛም ሳንል እንላክ!!
قُلْ إِنَّ رَبِّى يَبْسُطُ ٱلرِّزْقَ لِمَن يَشَآءُ مِنْ عِبَادِهِۦ وَيَقْدِرُ لَهُۥ ۚ وَمَآ أَنفَقْتُم مِّن شَىْءٍۢ فَهُوَ يُخْلِفُهُۥ ۖ وَهُوَ خَيْرُ ٱلرَّٰزِقِينَ
«ጌታዬ ሲሳይን ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ያሰፋል፡፡ ለእርሱም ያጠብባል፡፡ ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው» በላቸው:: (ሱረቱ ሰበእ :39)
በአላህ ፍቃድ ይቺ ሰደቃችን የእድለኛነታችን ሰበብ ትሆናለች ኢንሻአላህ!!!
Account number 1000703966393
Screenshotun @Ametelmueiz11 በዚህ ላኩልን
بارك الله فيكم
11 027
ትወዳታለክ? تحبحا؟
አዎ ايه
كم مرة حضنتها ስንት ጊዜ አቅፈሀታል
ولا مره አንድ ግዜም አላቀፍኳትም
كم مرة تقابلتم ስንት ግዜ ተገናኝታችሃል
ولا مره አንድም ግዜ አልተገናኘንም
اجل كيف تحبها እና እንዴት ነው የምወዳት
احبها من ربي الله محبتها في قلبي وادعي ربي يجمعني فيحا بالحلال
እወዳታለሁ አላህ ውዴታዋን በልቤ ዘርቶታል ጌታዬም በሃላል ከሷ ጋር እንዲያገናኘኝ እፀልያለሁ
11 027
Repost from N/a
📣 ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው ‼️
https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk
https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk
መልስሽ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቂያለሽ 👀
11 027
📣ሙስሊም ወንድሜ/እህቴ!
ይህን ቻናል ካልተቀላቀልክ⚠️
😀 ታላቅ ነገር እያጣህ ነው ⚠️
➡️ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍
ብቻ ተጫኑና ተቀላቀሉ👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 027
Repost from N/a
🌙 የ 81 ቃሪኦች ሙሉ ሱራ በአንድ የምታገኙበት ቻናል ልጠቁማችሁ ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም 🙌
Link👇https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0
