ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 024 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 318 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 030 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 024 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -226، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -16، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 8.58‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.62‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 946 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 620 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 024
المشتركون
-1624 ساعات
-417 أيام
-22630 أيام
أرشيف المشاركات
አልሀምዱሊላህ ባለፈዉ እዚ ቻናል ላይ እያሰባሰብን የነበረዉን የቁርዓን ዘመቻ ይሄዉ ከ200 በላይ ትልቁ ቁርዓን እና ከ200 በላይ ቃኢዳ ሰብስበን ለገጠር አከባቢ ላሉ መሀበረሰብም መስጂድም አስረክበ
+7
አልሀምዱሊላህ ባለፈዉ እዚ ቻናል ላይ እያሰባሰብን የነበረዉን የቁርዓን ዘመቻ ይሄዉ ከ200 በላይ ትልቁ ቁርዓን እና ከ200 በላይ ቃኢዳ ሰብስበን ለገጠር አከባቢ ላሉ መሀበረሰብም መስጂድም አስረክበናል አልሀምዱሊላህ የነየታቹ አላህ ሰደቀተል ጃሪያ ያድርግላቹ እንዲሁም ቁርዓኑን የሰጣቹን ወጀዛኩምላሁ ኸይር

"أنتَ العليمُ بما في القلبِ من وجعٍ أنتَ الرحيمُ بضُعفٍ لستُ أقواهُ أنت السميعُ لما أشكوه من كُرَبٍ أنت المجيبُ إذا ما قلتُ "ربّاهُ" قيام الليل ولا تنسَ إخوانك من الدعاء.

Repost from N/a
••• «‏أعظم دافع يعينك على اغتنام رمضان: *استشعار أن رمضان فرصة قد لا تعود عليك مرة أخرى، ثم التأمل في الراحلين الذين صاموا وقاموا معنا في العام الماضي والآن هم تحت الثرى، وتالله لو كان يعلم أحدهم أن هذا آخر رمضان له لما قصّر فيه أبدًا* ! *أمامك فرصة عظيمة قد لا تعوّض فاغتنم تغنم* »

Repost from N/a
🌙 የ 81 ቃሪኦች ሙሉ ሱራ በአንድ የምታገኙበት ቻናል ልጠቁማችሁ ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም 🙌
Link👇
https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0

ለምንድነው ግን እንደምንፈልገው እንኳን teat ሳንደረግ እኛ ግን ከአቅም በላይ የምንሆንላቸው time end energy የምናቃጥለው መሰዋት የምንሆንለት ሰው አለን ወይም ነበረን........ለምን ግን?

ምንም ነገር አይዘወትርም ብሎ ለሚያምን ሰው... ህይወት ውብ ናት!

ትዋደዱ ዘንድ ስጦታ ተሰጣጡ ብለዋል ረሱል ﷺ🥰 እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው የኢድ ልብስ ግዙልኝ እወዳቹ ዘንድ🥲

የበግ እምነት በግ እድሜውን ሙሉ ተኩላ እየፈራ ጎንበስ ቀና ይላል ኮሽታ ሲያጣራ ግን እድሜውን ሙሉ ያመነው እረኛ አርዶ ይበላዋል በቁሙ ሳይተኛ ሁሌም ፀጥ እንዳለ ሳይናገር እውነት ዝምም ብሎ ቀረ ይህ ነው የበግ እምነት !💔

በቁም ነገር ኒቃብ መልበስ ያቃታችሁ እህቶች ማስክም ቢሆን ተጠቀሙልን ሰው ሰግዶ ወጥቶ.... 😭

Repost from N/a
‏كل أحزان الأرض مسألة وقت ‏ستمر وتنتهي مهما اشتد الكرب   الحزن الحقيقي الأبدي : " { ونادَوْا يا مَالِكُ لِيَقْضِ علينا رَبُّكَ قالَ إنَّكم ماكثون} " فلذاك اليوم فاعمل يا أخي المؤمن

ማንም ሰው ቢሆን ከኋላው  ያሉትን ነገሮች መርሳት ብቻ ሳይሆን ከፊቱ የሚጠብቁትን ለማግኘት መጓዝ  አለበት ። ሁልጊዜ ወደፊት የመጓዝ  ሃሳብ መኖር አለበት -መርሳት ከሚፈልጉት ነገር መራቅ.... አንዲት ባለቤቷ የሞተባት ድንቅ ተወዳጅ ሴት አውቃለሁ እንደ አብዛኞቹ የስራ አጋራቸው የሆኑ ባሎቻቸውንና የሰውን እምነትና ቅንነት እንዳጡ ሴቶች ይህችም ሴት ብዙ አታለች..... በብዙ ሺዎች የሚቆጠር ሀብት በማጣቷ ራሷን ደጋግማ "ለምን?" በማለት ትጠይቃለች ብዙ ገንዘብ ብታጣም አንድ ነገር ተምራለች....... ትላንት ካከተመላቸውና ከማይጠቅማችው ነገሮች ራቁ ከፊታቹ ወደሚጠብቃቹ ጉዳይ ተጓዙ ከሕይወት ትምርት እየቀሰማቹ ራሳችሁን ብልህ አርጉ....... የማይጠቅምሙ የትላንት ስህተቶቻችሁን አሶግዱ እርሱዋቸው ወደፊት ቀጥሉ 🙌🏾     

Repost from N/a
📣ዛሬ አንድ ነገር ልንገራችሁ የቴሌግራም ቻናል አለ የሚለቀው content በጣም ገራሚ ነው ቻናሉ ኢስላማዊ ነው💡 አሁኑኑ እጠቁማችኋለሁ ሂዳችሁ join እያላችሁ..📫 ለመቀላቀል..🔗          https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0              https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0                         

ወላሂ ትልቅ እድል ነው እንዳያልፈን‼️ . ለ #ዐሸረል_አዋኺር መረሳት የሌለባቸው -ለመስራት ቀላል -ቦታ የማይመርጡ -ጊዜ የማይወስዱ -ትልቅ አጅር የሚያስገኙ 1ኛ- በየቀኑ ከዒሻእ በኋላ ቢያንስ 1
ወላሂ ትልቅ እድል ነው እንዳያልፈን‼️ . #ዐሸረል_አዋኺር መረሳት የሌለባቸው -ለመስራት ቀላል -ቦታ የማይመርጡ -ጊዜ የማይወስዱ -ትልቅ አጅር የሚያስገኙ 1ኛ- በየቀኑ ከዒሻእ በኋላ ቢያንስ 1ብር እና ከዚያ በላይ ሰደቃ ላገኘነው ድሀ መስጠት:-  ➲ አንዱ ለሊት ለይለቱል ቀድር ላይ ስለምንሰጥ 84 ዓመት ሙሉ ሰደቃ የሰጠን ያህል ይፃፍልናል 2ኛ- ሁለት ረከዐ በየለሊቱ መስገድ:- ➲ ለይለቱል ቀድር ላይ 84 ዓመት ሙሉ ለይል እንደቆምን ይፃፍልናል 3ኛ- ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ መቅራት:- ➲ሱረቱል ኢኽላስ 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል፡ ለይለቱል ቀድር ላይ ስንቀራ 84 ዓመት ቁርዓን እንዳከተምን ይፃፍልናል። ይሄን መልእክት ለሁሉም በማሰራጨት ተጠቃሚ አንዲሆኑ አድርጉ!!። الدال على الخير كفاعله🙌

﴿ وَعِندَهُ مَفاتِحُ الغَيبِ لا يَعلَمُها إِلَّا هُوَ وَيَعلَمُ ما فِي البَرِّ وَالبَحرِ وَما تَسقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعلَمُها وَلا حَبَّةٍ فى ظُلُماتِ الأَرضِ وَلا رَطبٍ وَلا يابِسٍ إِلَّا في كِتابٍ مُبينٍ ﴾ 🤍

ደሞ ዛሬ ኢፍጣሩ ላይ ሄደሽ ጨረቃ ታየች ብለው ነገ ኢድ ነው እንዳይሉ አርፈሽ ቤት ቁጭ በይ ከ fb መንደር

4_5948427111076202102.mp35.03 KB

4_5948427111076202102.mp35.03 KB

የጀነት ስንቅ የጓጓንለት የቸኮልንለት የረመዷን ወር ጥሎን ሊሄድ ቀናቶች ቀርተዋል🥹ኢፍጧሩን ስሁሩን በየአቅማችን ተሰናድተን ምናልባትም ሱፍራው ሞልቶ የቱን እንብላ ብለን መምረጥ ከብዶንም ይሆናል::ነገርግን አንድ ዳቦ ለስሁር አጥተው ባፈጠሩበት ሚፆሙ ብዙ ቤተሰቦች አሉ::ልክ አላህ እንዳለው👇 سَابِقُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا كَعَرْضِ ٱلسَّمَآءِ وَٱلْأَرْضِ ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ፡፡ Al-Hadid [57:21] እነሆ እኛም ከፊታችን ላሉት እንቁ ቀናት የሚሆን የኸይር ስራ strategy ይዘን መጥተናል:: ይኸውም በዚህ በእዝነት ወር የበለጠ ውበት ሚጨምርልንን ካለችን አላህ ከለገሰን ፀጋ የአቅማችንን እንስጥ ምትል ናት:: 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ እንደተባለው ሁላችንም አነሰም በዛም ሳንል እንላክ!! قُلْ إِنَّ رَبِّى يَبْسُطُ ٱلرِّزْقَ لِمَن يَشَآءُ مِنْ عِبَادِهِۦ وَيَقْدِرُ لَهُۥ ۚ وَمَآ أَنفَقْتُم مِّن شَىْءٍۢ فَهُوَ يُخْلِفُهُۥ ۖ وَهُوَ خَيْرُ ٱلرَّٰزِقِينَ «ጌታዬ ሲሳይን ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ያሰፋል፡፡ ለእርሱም ያጠብባል፡፡ ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው» በላቸው:: (ሱረቱ ሰበእ :39) በአላህ ፍቃድ ይቺ ሰደቃችን የእድለኛነታችን ሰበብ ትሆናለች ኢንሻአላህ!!! Account number 1000703966393 Screenshotun @Ametelmueiz11 በዚህ ላኩልን بارك الله فيكم