ch
Feedback
Addis Ababa Water & Sewerage Authority (AAWSA)

Addis Ababa Water & Sewerage Authority (AAWSA)

前往频道在 Telegram

water is life

显示更多
3 569
订阅者
+424 小时
+57 天
+4630 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+83
在0个频道中
八月 '26
+97
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+96
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+76
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+150
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+101
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+106
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+107
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+160
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+90
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+279
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+107
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+119
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+135
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+71
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+109
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+104
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+221
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+97
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+58
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+133
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+138
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+101
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+122
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+83
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+216
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+101
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+133
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+109
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+161
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+90
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+106
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+144
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+106
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+49
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+47
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+128
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+53
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+376
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 九月+2
28 九月+4
27 九月0
26 九月+1
25 九月+1
24 九月+2
23 九月+1
22 九月+4
21 九月+3
20 九月0
19 九月+1
18 九月+2
17 九月+2
16 九月+3
15 九月+5
14 九月+5
13 九月+2
12 九月+4
11 九月+2
10 九月+3
09 九月+8
08 九月+4
07 九月0
06 九月+1
05 九月+7
04 九月+4
03 九月+3
02 九月+5
01 九月+4
频道帖子
እንኳን ለደመራና መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! የከተማችን ድምቀት ከሆኑ የአደባባይ በዓላት አንዱ ለሆነውና በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ድርጅት ዩኔስኮ በማ
+1
እንኳን ለደመራና መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! የከተማችን ድምቀት ከሆኑ የአደባባይ በዓላት አንዱ ለሆነውና በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ድርጅት ዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ለተመዘገበው ለመስቀል በዓል እንኳን በሰላም አደረሳቸሁ!! በዓሉ ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ በባህላዊ አልባሳቶቻችን ደምቆ፣ የቱሪዝም ስበት ሆኖ የሀገራችንን መልካም ገጽታ በሚያጎላ መልክ ይከበራል። እንደ ወትሮዉ ሁሉ በአሉን ስናከብር እንደ ዳመራዉ በአብሮነት ተደምረን ፣በትብብር ፣በመተሳሰብ እና በፍቅር እንድናከብር መልካም ምኞቴን አገልጻለሁ። በድጋሚ እንኳን ለደመራ እና ለመሰቀል በዓል በሳለም አደረሳቸሁ! ፈጣሪ ኢትዮጵያን አና ህዝቦቿን ይባርክ ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

2
ለመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ በሆነ መንገድ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ ቤተሰባዊ እና ማኅበራዊ ቀለም አለው። ቤተሰብ ይገናኝበታል። ሠፈሩ+1
ለመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ በሆነ መንገድ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ ቤተሰባዊ እና ማኅበራዊ ቀለም አለው። ቤተሰብ ይገናኝበታል። ሠፈሩ ይሰባሰብበታል። ከተማውና አካባቢው ወደ አንድ አደባባይ ይተምበታል። ከእንጨት እስከ ደመራ ያለው መሰባሰብም የመደመርን ኃይል የሚያሳይ ተምሳሌት ነው። በዓሉን በምናከብርበት ጊዜ ሁሉ የኢትዮጵያን ዐቅሞች እያሰባሰብንና እየደመርን ታላቅ ሀገራዊ ዐቅም ለመፍጠር እንትጋ። በድጋሚ መልካም በዓል ይሁን። ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!! ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ! መስከረም 16፣ 2019 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
829
3
没有文字...
982
4
አዲሱ መንግሥት መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ይመሰረታል - አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መጠናቀቅን ተከትሎ መስከረም 25 ቀ
አዲሱ መንግሥት መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ይመሰረታል - አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መጠናቀቅን ተከትሎ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የመንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከናወን አስታውቀዋል፡፡ አፈ-ጉባኤው በመልዕክታቸው 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 10 ሺህ 438 ዕጩዎች እንዲሁም ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተሳተፉበት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒነት ባለው ሁኔታ በስኬት መጠናቀቁን አብራርተዋል፡፡ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 50 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥልጣን አካል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆኑንና ተጠሪነቱም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሆነ ያስታወሱት አፈ-ጉባኤው፤ የምክር ቤቱ የሥራ ዘመንም በመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እንደሚጀምር በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 2 መደንገጉን አንስተዋል፡፡ እንደዚሁም በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 56 መሠረት በምክር ቤቱ አብላጫ መቀመጫ ያገኘ የፖለቲካ ድርጅት ወይም ጥምር ድርጅቶች የፌዴራሉን መንግሥት የሕግ አስፈጻሚ አካል እንደሚያደራጅና እንደሚመራ ጠቅሰዋል፡፡ በዚህም መሠረት መስከረም 25 ቀን የመንግሥት ምሥረታ እና የምክር ቤቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከናወን ገልጸዋል፡፡ ለሥነ-ሥርዓቱ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጠቆሙት አፈ-ጉባኤው፤ በሕዝብ የተመረጠው አዲሱ መንግሥት ቀጣዩን አምስት ዓመታት ሀገርና ሕዝብ የመምራት ኃላፊነት እንደሚረከብ አረጋግጠዋል፡፡ መጪው ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የብልፅግና እንዲሆን የመልካም ምኞት መልዕክታቸውንም አስተላልፈዋል፡፡
1 340
5
ለመስቀልና ኢሬቻ በዓላት የቅድመ-ዝግጅት ሥራዎች እየተሰሩ ነው፡፡   መስከረም 11/2019 ዓ.ም (AAWSA)   በመስከረም ወር በተከታታይ ለሚከበሩት የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ታዳሚዎች የመጠጥ ውሃና የንጽህና አገልግሎት በተመቻቸ ሁኔታ እንዲያገኙ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የቅድመ-ዝግጅት ሥራዎቹን አያከናወነ ነው።   በዓላቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሕዝቦችን የሚያሳትፉ በመሆናቸው በመረሀግብሩ ላይ በቂ የመጠጥ ውሃና የመጸዳጃ ቤት አገልግሎት መኖሩ የታዳሚዎችን ምቾትና የንጽህና ሁኔታ ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው። ባለስልጣኑም ይህንን ታሳቢ በማድረግ ዝግጅቱን ቀደም ብሎ አከናውኗል።   በመስቀል አደባባይና ወደ አደባባዩ በሚያመሩ መንገዶች ላይ ታዳሚዎች የመጠጥ ውሃ በቀላሉ የሚያገኙባቸው ቦታዎች ተለይተው ወደ ትግበራ ተገብቷል። በመስቀል አደባባይና በኢሬቻ ማክበሪያ ስፍራዎች የሚቀመጡ ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤቶች ቦታዎችም ተለይተዋል።   የበዓላቱ ዋና ትኩረት በሆኑት ስፍራዎች ብቻ ሳይሆን የውሃ አቅርቦቱ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል የከተማዋ የውሃ መሠረተ ልማቶችም ተፈትሸዋል። በ21 የውሃ ግፊት መስጫ ጣቢያና ማጠራቀሚያዎች የቅድመ-ብልሽት ጥገና ፍተሻ የተከናወነ ሲሆን ዋና ዋና የውሃ ማስተላለፊያ መስመሮችና የመጠባበቂያ ጀነሬተሮችም ተፈትሸዋል።   በበዓላቱ ወቅት የሚከሰቱ ድንገተኛ ሁኔታዎችን በፍጥነት ለመመለስም ባለስልጣኑ ከእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት በ10ሩም የውሃና ፍሳሽ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚገኙ የውሃ መቅጃ ሃይድራንቶችን በጋራ በመለየትና በመፈተሽ ዝግጁ አድርጓል።   በተጨማሪም በዋና መስሪያ ቤቱና በ10ሩም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በበዓላቱ ወቅት ተሳታፊ ለሚሆኑ ባለሙያዎች አስፈላጊው ኦረንቴሽን ተሰጥቷል።   ባለስልጣኑ የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት በሰላምና በደህንነት እንዲከበሩ የውሃ አቅርቦትና የንጽህና አገልግሎቱን በተገቢው ሁኔታ ለማስቀጠል ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።
1 195
6
የከርሰ ምድር ውሃ ፈታኙ ስራ 👆 መስከረም 10/2019 ዓ.ም
የከርሰ ምድር ውሃ ፈታኙ ስራ 👆 መስከረም 10/2019 ዓ.ም
1 584
7
没有文字...
1 955
8
በመሬት ውስጥ የሚዘረጋው ፓይፕ ከመሬት በላይ ላለው የሰው ሕይወት መስከረም 6/2018 ዓ.ም (AAWSA) ውሃ በቤታችን ቧንቧ ላይ በቀላሉ ሲፈስ ከጀርባው ያለውን ሥራ ማሰብ አይቀርም። አንድ ብርጭቆ
በመሬት ውስጥ የሚዘረጋው ፓይፕ ከመሬት በላይ ላለው የሰው ሕይወት መስከረም 6/2018 ዓ.ም (AAWSA) ውሃ በቤታችን ቧንቧ ላይ በቀላሉ ሲፈስ ከጀርባው ያለውን ሥራ ማሰብ አይቀርም። አንድ ብርጭቆ ውሃ ለመጠጣት፣ ምግብ ለማብሰል ወይም ንጽህናችንን ለመጠበቅ የምንጠቀመው ውሃ ረጅም የመሠረተ ልማት ጉዞ አልፎ ይደርሳል። ይህ ጉዞ በመሬት ላይ ብቻ ሳይሆን በመሬት ውስጥ የሚካሄድ ነው፤ የፓይፕ ዝርጋታ ደግሞ የዚህ ጉዞ ዋነኛ አካል ነው። የውሃ ፓይፕን መሬት ውስጥ ማስገባት ቀላል የሚመስል ቢሆንም፣ በተግባር ግን ከባድ እና ብዙ ጥንቃቄ የሚፈልግ ሥራ ነው። መሬቱን መቆፈር፣ የመንገድና የሌሎች መሠረተ ልማቶችን አቀማመጥ ማጤን፣ ትክክለኛውን የፓይፕ ጥልቀትና አቅጣጫ መወሰን እና ዝርጋታውን በቴክኒክ ደረጃ ማረጋገጥ ይጠይቃል። በከተማ ውስጥ ደግሞ እያንዳንዱ ቁፋሮ ከመንገድ፣ ከትራፊክ፣ ከኤሌክትሪክና ከቴሌኮሙኒኬሽን መስመሮች ጋር የሚገናኝ ኃላፊነት አለው። ይህ ሥራ በአንድ ቀን ተጀምሮ በአንድ ቀን የሚጠናቀቅ አይደለም። ሠራተኞች በፀሐይ፣ በአቧራ እና በከባድ የመሬት ሁኔታ ውስጥ ሲሠሩ፣ በሌላ በኩል የከተማው ነዋሪ ቁፋሮውን፣ የመንገድ መዘጋቱን ወይም የግንባታ ሥራውን ሊያይ ይችላል። ነገር ግን ዛሬ የሚታየው ቁፋሮ ነገ የማይታየውን ጥቅም ለመፍጠር ነው። መሬቱ ከተመለሰ በኋላ የሚቀረው የተሸፈነ ፓይፕ ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ቤቶች፣ ወደ ትምህርት ቤቶች፣ ወደ ጤና ተቋማትና ወደ የሥራ ቦታዎች የሚደርስ የውሃ አገልግሎት ነው። በዚህ ሥራ ውስጥ የሚሠሩ ሰዎች በመሬት ውስጥ ፓይፕ ብቻ እየዘረጉ አይደሉም፤ የሰዎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ እያመቻቹ ነው። አንድ እናት ውሃ ለማምጣት የምታጠፋውን ጊዜ ማሳነስ፣ አንድ ልጅ ንጹህ ውሃ እንዲያገኝ ማድረግ፣ አንድ ቤተሰብ የውሃ አገልግሎቱን በተሻለ ሁኔታ እንዲያገኝ
2 185
9
没有文字...
2 672
10
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ውሃና ፍሳሽ መሰረተ ልማት በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ 👆
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ውሃና ፍሳሽ መሰረተ ልማት በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ 👆
2 947
11
没有文字...
2 690
12
没有文字...
2 646
13
没有文字...
2 643
14
没有文字...
2 332
15
没有文字...
1 944
16
የጽናት ቀን ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የፀጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ለዚህ
የጽናት ቀን ኢትዮጵያን ስናስብ፣ ሌት ተቀን በጽናት በመቆም ሀገርን ከጠላት ለመጠበቅ ወጥተው ለሚያድሩት ብርቱ የፀጥታ ኃይሎቻችን ቅድሚያ ሳንሰጥ ስለ ሁለንተናዊ ከፍታ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ለዚህም ነው በዚህ የጽናት ቀን፣ ለሀገረ-መንግሥታችን ዘላቂነትና ሉዓላዊነት ሲሉ ውድ ሕይወታቸውን የከፈሉትን የጀግኖቻችንን ታሪካዊ መስዋዕትነት በከፍተኛ ሀገራዊ ክብር የምንዘክረው፡፡ ዛሬ ላይ ሀገራችን በራሷ ዕውቀትና በልጆቿ አቅም የላቀ የቴክኖሎጂ ብቃት ያላቸውን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ ዘመናዊ የታጠቁ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን፣ ከባድ መሣሪያዎችንና መድፎችን፣ እንዲሁም ተተኳሽ ጥይቶችን በራሷ ወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች ማምረት ችላለች፡፡ ይህ በራስ የመቆም አቅም፣ የሕዝባችን ሰላምና የሁለንተናዊ ኢኮኖሚ እድገታችን ጽኑ መሠረት በመሆኑ፣ ሀገራዊ ጽናታችንን በተጨባጭ ልማትና በጠንካራ የመጠበቅና የመከላከል አቅም እያረጋገጥን የኢትዮጵያን ዘላቂ ብልጽግና እናጸናለን! ጠቅላይ ሚኒስትርአብይ አህመድ / ዶ/ር/
2 018
17
没有文字...
1 703
18
没有文字...
1 798
19
የማንሠራራት ቀን ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊ
የማንሠራራት ቀን ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ነው። ከእንግዲህ ወደኋላ አንመለስም! በጀመርነው ታሪካዊ የማንሠራራት ጉዞ የልማት ኃይላችንን ይበልጥ በማፋጠን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዶ/ር #EthiopiaDelive
1 753
20
የእመርታ ቀን አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲ
የእመርታ ቀን አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱና ታሪካዊው መንገዳችን ነው! በሚሊዮን በሚቆጠር ዶላር ስንዴ ከማስገባት ተነስተን ዛሬ የአፍሪካ ቀዳሚ ስንዴ አምራች በመሆን የሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ ማስቀረት ችለናል። በ«ሌማት ትሩፋት» የምግብ ዋስትናን በተግባር እያረጋገጥን፣ በ«ኢትዮጵያ ታምርት» ንቅናቄም አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋትና የሥራ ዕድል በመፍጠር ሉዓላዊነታችንን እያረጋገጥን እንገኛለን። ከዚህ ቀደም የማይደፈሩና አይነኬ ይባልላቸው የነበሩ ከባድ የማክሮ-ኢኮኖሚ ሪፎርም ውሳኔዎችን በቁርጠኝነት በመተግበር፤ የሀገራችንን ኢኮኖሚ በፅኑ መሠረት ላይ እየገነባን እንገኛለን። እነዚህ ሁሉ ታላላቅ ድሎች ኢትዮጵያ በሚያጋጥሟት ውስጣዊና ውጫዊ ፈተናዎች ሸብረክ ሳትል በፅናት መጓዝ መቻሏን የሚያረጋግጡ ህያው ምስክሮች ናቸው፤ ይህ የእመርታ ጉዟችን ለመጪው ዓመት የሰነቀው ተስፋ እጅግ ግዙፍ ነው! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
1 523