ch
Feedback
Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

前往频道在 Telegram

Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

显示更多
455
订阅者
-124 小时
+47 夊
+830 夊
帖子存档
በዓቲ- ዋሻ ገደል- ገደል እንባ(ጎቦ)- ተራራ ሜዳ- ሜዳ ሽንጥሮ- rift valley ደበና- ደመና ዕምብሮ (ግመ) -ጉም አሳሓይታ -ውርጭ ቁሪ- ብርድ ሙቀት- ሙቀት ዝናብ -ዝናብ ፀሓይ- ፀሀይ ዓራርቦ- ወጋገን ዋግዋጎ(ወጋሕታ) -ሊነጋጋ ሲል https://t.me/tigrignaye

🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዐሉ የሰላም ፣የጤና፣ የደስታ ፣ የስኬት እና የፍቅር ይሁንላችሁ! 🕌ኢድ ሙ
🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዐሉ የሰላም ፣የጤና፣ የደስታ ፣ የስኬት እና የፍቅር ይሁንላችሁ! 🕌ኢድ ሙባረክ!🕌

🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዐሉ የሰላም ፣የጤና፣ የደስታ ፣ የስኬት እና የፍቅር ይሁንላችሁ! 🕌ኢድ ሙባረክ!🕌

ድሕሪ ክልተ ዓመት እየ ገዛ መፂአ ከ ሁለት አመት በኃላ ነው የመጣሁት

ትግራይ❤️❤️❤️ አብ ገዛይ ትግራይ ነኝ😘😘😘😘😘
ትግራይ❤️❤️❤️ አብ ገዛይ ትግራይ ነኝ😘😘😘😘😘

መንከም ብርሃኑ ነጋ ሲል አንድ ልጅ ሰማሁ ምን ማለት ይሆን እስኪ ሞክሩ😁

@amanhu ናበይ ከይዱ? @tiveve @astuyeyyyy @Phlosophy04 የት ናችሁ

አብርሀም አፈወርቅ ❤️❤️ፍሽኽታ አመለይ ❤️❤️ ፈገግታ ነው አመሌ The song that I love the most......

ሜሊዬ!....ታቂአለሽ ።እንደኔ እንዴ ትግርኛ እየተለማመድሁ ስለሆነ....ትግረኛ በእንግሊዝ ፊደል ሲሆን አይገባንም። ዋናው ቻናልኮ አንደኛ ነው።እዛለ ትግረኛ.....>በአማረኛ ትርጉም......> ሲቀጥል በእንግሊዝ። ነው እየቀረበ ያለው። ና channel እጅግ ቆንጆነ ነው። ዬሔ ግሩፑም አሪፍ ነው።ቢስተካከሉ ..ያልኋቸውን አንቻለሁ ከወንድማዊ መስተጋብር ጋር። አመሰገንሁ ሜሉ!...🙏

ለምንድነው ግን ? የእግሊዘኛ ፊደል የምትጠቀሙ።የእንግሊዝ ኛ ፊደል ለእግሊዘኛ ቃንቋ ብቻ እንጠቀም ባካችሁ። 🤲🤲

ከ @datta16 የተሰጠን አስተያዬት

እንኳዕ ብደሓን መፃእኻ @tiveve

ከመይ ሓዲርኩም የትግርኛ common ስድቦች አደራ don't use it lol😆😆😆 ዘፍጣጥ-ቦርጫም ሓውላል -ሸውራራ ገልጣም -ማያስተውል ንግግር ሚያስደግም ባህጉ-ኃላ ቀር ማዕጣጥ -በጣም ቀጭን ደንባር-ማያስተዉል ሓንኳል-ወልጋዳ ላሀማም -ፈዛዛ ዓሻ-ጅል

New_Ethiopian_modern_music_by_Solomon_yikunoamlak_"Seb"_human128k.m4a3.52 MB

ሀመይ ያ ኢኹም- እንዴት ናችሁ በ ራያ accent @Lanlay @Numbishh ለምን ነበር የመረጥኳችሁ ተዉ ግን ዝም አትበሉ😐 @astuyeyyyy የቀንየልና ጓል ዓበይቲ ግን እዚ voice ብtext ተትገብርዮ ( voice በ ፅሑፍ ቢሆን)

@Lanlay ን @Numbishh መሪፀ አለኹ ሓደራ ፅቡቅን መምሀሪን ነገር post ግበሩ ብሩኽ ቅንያት እስክመለስ ሀየ ሞቅ ሞቅ አርጉት 😘😘

ሰሞኑን ልጠፋባችሁ ነው እስኪ ማንን ልወክል 😘😘😘😘 በኔ ቦታ አሪፍ content post miyareg manew?

Tigrigna love words for ur favorite contacts 😘😘😘 ❤️ሉለይ ❤️ -ዓለሜ ወለላይ- ወለላዬ ሕንቅቅተይ- የኔ ቀበጥ ሽኮረይ- ስኳሬ ህያበይ- ስጦታዬ ናይ በይነይ- የብቻዬ ብሌነይ- ብሌኔ ዓይነይ- አይኔ ❤️አደዋይ❤️- እናትዬ አሚነይ- የኔዋ ምጭውተይ- የኔ ባለደም ግባት ቆልዓ ሓደራ - የአደራ ልጅ https://t.me/tigrignaye 🤞🤞🤞🤞