Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
الذهاب إلى القناة على Telegram
Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
إظهار المزيد455
المشتركون
-124 ساعات
+47 أيام
+830 أيام
أرشيف المشاركات
በዓቲ- ዋሻ
ገደል- ገደል
እንባ(ጎቦ)- ተራራ
ሜዳ- ሜዳ
ሽንጥሮ- rift valley
ደበና- ደመና
ዕምብሮ (ግመ) -ጉም
አሳሓይታ -ውርጭ
ቁሪ- ብርድ
ሙቀት- ሙቀት
ዝናብ -ዝናብ
ፀሓይ- ፀሀይ
ዓራርቦ- ወጋገን
ዋግዋጎ(ወጋሕታ) -ሊነጋጋ ሲል
https://t.me/tigrignaye
🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዐሉ የሰላም ፣የጤና፣ የደስታ ፣ የስኬት እና የፍቅር ይሁንላችሁ!
🕌ኢድ ሙባረክ!🕌
🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዐሉ የሰላም ፣የጤና፣ የደስታ ፣ የስኬት እና የፍቅር ይሁንላችሁ!
🕌ኢድ ሙባረክ!🕌
ድሕሪ ክልተ ዓመት እየ ገዛ መፂአ
ከ ሁለት አመት በኃላ ነው የመጣሁት
ትግራይ❤️❤️❤️ አብ ገዛይ
ትግራይ ነኝ😘😘😘😘😘
መንከም ብርሃኑ ነጋ ሲል አንድ ልጅ ሰማሁ ምን ማለት ይሆን
እስኪ ሞክሩ😁
አብርሀም አፈወርቅ
❤️❤️ፍሽኽታ አመለይ ❤️❤️
ፈገግታ ነው አመሌ
The song that I love the most......
ሜሊዬ!....ታቂአለሽ ።እንደኔ እንዴ ትግርኛ እየተለማመድሁ ስለሆነ....ትግረኛ በእንግሊዝ ፊደል ሲሆን አይገባንም።
ዋናው ቻናልኮ አንደኛ ነው።እዛለ
ትግረኛ.....>በአማረኛ ትርጉም......> ሲቀጥል በእንግሊዝ። ነው እየቀረበ ያለው።
ና channel እጅግ ቆንጆነ ነው። ዬሔ ግሩፑም አሪፍ ነው።ቢስተካከሉ ..ያልኋቸውን አንቻለሁ ከወንድማዊ መስተጋብር ጋር።
አመሰገንሁ ሜሉ!...🙏
ለምንድነው ግን ? የእግሊዘኛ ፊደል የምትጠቀሙ።የእንግሊዝ ኛ ፊደል ለእግሊዘኛ ቃንቋ ብቻ እንጠቀም ባካችሁ።
🤲🤲
ከመይ ሓዲርኩም
የትግርኛ common ስድቦች
አደራ don't use it lol😆😆😆
ዘፍጣጥ-ቦርጫም
ሓውላል -ሸውራራ
ገልጣም -ማያስተውል ንግግር ሚያስደግም
ባህጉ-ኃላ ቀር
ማዕጣጥ -በጣም ቀጭን
ደንባር-ማያስተዉል
ሓንኳል-ወልጋዳ
ላሀማም -ፈዛዛ
ዓሻ-ጅል
New_Ethiopian_modern_music_by_Solomon_yikunoamlak_"Seb"_human128k.m4a3.52 MB
ሀመይ ያ ኢኹም- እንዴት ናችሁ በ ራያ accent
@Lanlay @Numbishh
ለምን ነበር የመረጥኳችሁ ተዉ ግን ዝም አትበሉ😐
@astuyeyyyy የቀንየልና ጓል ዓበይቲ ግን እዚ voice ብtext ተትገብርዮ ( voice በ ፅሑፍ ቢሆን)
ሰሞኑን ልጠፋባችሁ ነው
እስኪ ማንን ልወክል 😘😘😘😘
በኔ ቦታ አሪፍ content post miyareg manew?
Tigrigna love words for ur favorite contacts 😘😘😘
❤️ሉለይ ❤️ -ዓለሜ
ወለላይ- ወለላዬ
ሕንቅቅተይ- የኔ ቀበጥ
ሽኮረይ- ስኳሬ
ህያበይ- ስጦታዬ
ናይ በይነይ- የብቻዬ
ብሌነይ- ብሌኔ
ዓይነይ- አይኔ
❤️አደዋይ❤️- እናትዬ
አሚነይ- የኔዋ
ምጭውተይ- የኔ ባለደም ግባት
ቆልዓ ሓደራ - የአደራ ልጅ
https://t.me/tigrignaye
🤞🤞🤞🤞
