ch
Feedback
St. Mark School

St. Mark School

前往频道在 Telegram

Saint Mark school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info

显示更多
763
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+1530 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十月 '24
十月 '24
+24
在1个频道中
九月 '24
+64
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+129
在9个频道中
Get PRO
七月 '24
+58
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+22
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+25
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+503
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
28 十月0
27 十月0
26 十月+2
25 十月0
24 十月+1
23 十月+1
22 十月+1
21 十月+1
20 十月+1
19 十月+1
18 十月0
17 十月+1
16 十月+1
15 十月+4
14 十月+3
13 十月0
12 十月+1
11 十月+1
10 十月+1
09 十月+1
08 十月0
07 十月+1
06 十月0
05 十月0
04 十月+2
03 十月0
02 十月0
01 十月0
频道帖子
Repost from StMarkIS Community
በጣም አስቸኳይ መልዕክት የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ስኩል ወላጆች የወይዘሪት ገነት (የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ) ስልክ ማለትም +251912506471 የሚለው ስልክ ስለጠፋ ምንም አይነት መልዕክት እንዳትቀበሉ እናሳስባለን።

2
没有文字...
1 775
3
#ማስታወቂያ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ቅዳሜ ፣ መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0924 *** ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ወላጆች/አሳዳጊዎች እና ተማሪዎች በሙሉ
#ማስታወቂያ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ቅዳሜ ፣ መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0924 *** ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ወላጆች/አሳዳጊዎች እና ተማሪዎች በሙሉ
1 721
4
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ቀን፡ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም ለውድ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን መጪው 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት የሰላም ፣የደስታ እና የስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
1 841
5
#ዩኒፎርም ቀን፡ ሐሙስ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0008/0824 *** የዩኒፎርም ክፍያ መረጃ ለ(PreKG፣KG እና Prep) ወላጆች ፡- - ባንክ፡ አቢሲኒያ - አካውንት
#ዩኒፎርም ቀን፡ ሐሙስ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0008/0824 *** የዩኒፎርም ክፍያ መረጃ ለ(PreKG፣KG እና Prep) ወላጆች ፡- - ባንክ፡ አቢሲኒያ - አካውንት ቁጥር: 201899532 - መለያ ስም፡ ዮናስ ታደለ AND/ እምነት ንጉሴ - ዋጋ፡ 1850 ብር (ሹራብ፣ ሱሪ እና ሸሚዝ ጨምሮ) ከከፈሉ በኋላ የክፍያ ማረጋገጫዎን (ደረሰኝ) በቴሌግራም ይላኩልን ፡ 👉 https://t.me/StMarkSchool *** የዪኒፎርም ክፍያ ደረሰኝዎን ከሚከተሉት ዝርዝሮች ጋር ያያይዙልን፦ - የተማሪ ስም - የተገዙ ሱሪዎች ወይም ቀሚሶች፣ ሸሚዞች እና ሹራቦች ብዛት *** ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ? በ ☎️ 0991-944040 ይደውሉልን ከአክብሮት ሠላምታ ጋር ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
1 001
6
Date: Thursday, August 29, 2024 Notice No. 0007/0824 Academic Year 2024-2025: Uniform Notification for St. Mark Int. School K
Date: Thursday, August 29, 2024 Notice No. 0007/0824 Academic Year 2024-2025: Uniform Notification for St. Mark Int. School KG Students *** Dear Parents (PreKG, KG and Prep), Please find the payment information below: Payment Details: - Bank: Bank of Abyssinia - Account Number: 201899532 - Account Name: Yonas Tadelle AND/Emnet Nigussie - Price: 1850 birr (includes sweater, pants, and shirt) Please deposit the fee into the account and notify us once the payment is made. After payment, kindly attach your proof of payment to our Telegram: https://t.me/StMarkSchool *** Please submit your uniform payment receipt with the following details: - Student's name - Number of pants or skirts, shirts, and sweaters purchased Upload your receipt here - @stmarkschool to confirm payment. *** Need More Info? Call us at ☎️ 0991-944040 Best regards, St. Mark Int. School
764
7
ቀን፡ ረቡዕ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0824 *** የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንተርናሽናል ስኩል ተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች እንደሚታወቅው በተለያዩ ጊዜያት ልጆቻ
ቀን፡ ረቡዕ ፣ ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም ማስታወቂያ ቁጥር፡ 0006/0824 *** የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ኢንተርናሽናል ስኩል ተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች እንደሚታወቅው በተለያዩ ጊዜያት ልጆቻችንን እንድታስመዘግቡ ለማሳወቅ ሞክረናል እንዲሁም ያለን ቦታ ውስን በመሆኑና ተመዝገቡ ብለን ካሳወቅን ጊዜ ጀምሮ በቂ ጊዜ የሰጠን ቢሆንም ባለማስመዝገባችሁ ምክንያት የ22 ቅርንጫፍ ላይ ያለን ቦታ ስለሞላ ከሐሙስ፣ ነሐሴ 23፣2016ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ የምታካሂዱ የተማሪዎቻችን ወላጆች/ አሳዳጊዎች ወደ አዲሶቹ ቅርንጫፎች ለሚቀርባችሁ ቅርንጫፍ እንድምትሄዱ ለማስገንዘብ እንወዳለን። የቅርንጫፍ አድራሻዎች 1. ጎተራ ቅርንጫፍ - ከ1-8 እና ቅድመ አንደኛ 2. መሪ ቅርንጫፍ - ቅድመ አንደኛ ደረጃ ከአክብሮት ሠላምታ ጋር ሴንት ማርክ ኢንት. ስኩል
1 269
8
ማስታወቂያ ፡ የቅርንጫፍ ለውጥ ዕድል ውድ ወላጆች (22 ቅርንጫፍ) ፣ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ስንዘጋጅ፣ ወላጆች የልጃቸውን የት/ቤት ቅርንጫፍ ለመቀየር ፍላጎት ካለዎት እድል መስጠት እንፈልጋለን።
ማስታወቂያ ፡ የቅርንጫፍ ለውጥ ዕድል ውድ ወላጆች (22 ቅርንጫፍ) ፣ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ስንዘጋጅ፣ ወላጆች የልጃቸውን የት/ቤት ቅርንጫፍ ለመቀየር ፍላጎት ካለዎት እድል መስጠት እንፈልጋለን። ከታች ካሉት አማራጮች ለእርስዎ በጣም ምቹ (ለቤትዎ ወይም ለስራዎ ቅርብ የሆነውን ቦታ) የሆነውን ይምረጡ፦ 1. ከ22 ወደ ጎተራ (ከኬጂ- 8ኛ ክፍል) 2. ከ22 ወደ መሪ (ኬጂ ) የልጅዎን የት/ቤት ቅርንጫፍ ለመለወጥ ፍላጎት ካሎት፣ እባክዎን በስልክ ቁጥር 0912506470/71 ያሳውቁን። ከአክብሮት ሠላምታ ጋር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
825
9
https://t.me/StMarkCommunity
1 157
10
የተከበራችሁ ወላጆች አሳዳጊዎች ይሄ ከስር የሚገኘው ቻናል አዲሱ የ2017 ዓም ቻናላችን ሲሆን ልጆቻችሁን ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን ያስመዘገባችሁ ወላጆች የልጆቻችሁን የምዝገባ ሁኔታ እና የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ስለሆነ ሊንኩን በመንካት ቻናሉን እንድትቀላቀሉ ስንል እናሳስባለን። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
1 211
11
✅ ለግብረ ድቁና ተማሪዎች
✅ ለግብረ ድቁና ተማሪዎች
2 017
12
📸 Highlights from the Summer Camp 📸
📸 Highlights from the Summer Camp 📸
1 363
13
📸 Highlights from the Summer Camp 📸 Join us for the Second Month To register for the 2nd month of the summer program, please contact us at 0991-944040. Best regards,
1
14
SAINT MARK INTERNATIONAL (4).mp4
1
15
📢 Important Notice for Summer Camp Parents 📢 Dear Parents, We want to inform you that tomorrow, August 13th, marks the fina
📢 Important Notice for Summer Camp Parents 📢 Dear Parents, We want to inform you that tomorrow, August 13th, marks the final day of the first month of our summer camp program. Starting Thursday, August 14th, we will be kicking off the first day of the second month of the summer camp. If your child has not yet registered for the second month, we kindly ask that you do so now. Thank you for your participation in our summer camp. To register for the 2nd month of the summer program, please contact us at 0991-944040. Best regards, https://t.me/summerstmark
1 111
16
没有文字...
838
17
没有文字...
876
18
没有文字...
790
19
👆👆👆 Taekwondo Kicks and Forms
740
20
没有文字...
780