Select Distance Academy Grade 7-12
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Select Distance Academy Grade 7-12 的分析概览
频道 Select Distance Academy Grade 7-12 (@selectdistance5to12) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 160 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 331,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 779 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 160 名订阅者。
根据 05 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 148,过去 24 小时变化为 15,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 70.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 24.37% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 8 529 次浏览,首日通常累积 2 964 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 95。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Select Distance Academy Grade 5-12”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
12 160
订阅者
+1524 小时
+137 天
+14830 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+31
在0个频道中
八月 '26
+192
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+83
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+384
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+125
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+120
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+190
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+363
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+354
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+623
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+782
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 063
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+439
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+162
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+160
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+238
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+264
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+270
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+203
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+233
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+347
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+513
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+593
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+583
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+278
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+183
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+211
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+283
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+192
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+186
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+214
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+306
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+334
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+3 664
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | +15 | |||
| 04 九月 | +5 | |||
| 03 九月 | +10 | |||
| 02 九月 | +1 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
ማስታወቂያ
የዩኒቨርስቲ ምደባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
የዩኒቨርሲቲ እና የባንድ ምርጫችሁን፣ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ማመልከቻ ለማቅረብ ከታች ያለውን ቪዲዮ መመሪያ በመከታተል መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
| 2 | ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
Ø የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
Ø ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡-
v የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
የትምህርት ሚኒስቴር | 3 214 |
| 3 | 没有文字... | 4 324 |
| 4 | 没有文字... | 5 239 |
| 5 | እንኳን ደስ አላችሁ!
የሰሌክት ኮሌጅ የተማሪዎች የምርቃት ስነ - ስርዓት
ነሃሴ 23/2018 ዓ.ም
Congratulations to all of you!
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege | 6 833 |
| 6 | እንኳን ደስ አላችሁ!
የሰሌክት ኮሌጅ የተማሪዎች የምርቃት ስነ - ስርዓት
ነሃሴ 23/2018 ዓ.ም
Congratulations to all of you!
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege | 5 423 |
| 7 | እንኳን ደስ አላችሁ!
የሰሌክት ኮሌጅ የተማሪዎች የምርቃት ስነ - ስርዓት
ነሃሴ 23/2018 ዓ.ም
Congratulations to all of you!
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege | 1 |
| 8 | እንኳን ደስ አላችሁ! Congratulations!
ሰሌክት ኮሌጅ በማስተርስ ፣ በዲግሪና በቴክኒክና ሞያ መርሀ ግብሮች በጤና፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች በመደበኛና በOnline ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹ ቅዳሜ ነሀሴ 23/2018 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ ያስመርቃል።
ውድ የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ሰሌክት ኮሌጅ ከናንተ ጋር በነበረን የትምህርት ዘመን በጣም ደስተኞች ነን። ለስራም ሆነ ለግል ህይወታችሁ መልካሙን ሁሉ እንመኝላቹሀለን!
የሰሌክት ኮሌጅ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
https://linktr.ee/selectcollege | 7 035 |
| 9 | " ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም | 10 163 |
| 10 | 没有文字... | 14 292 |
| 11 | 没有文字... | 13 305 |
| 12 | https://vt.tiktok.com/ZSXWUjxMK/ | 1 |
| 13 | ማስታወቂያ
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከሀምሌ 1/2018 ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል።
በዚሁ መሰረት ካሁን በፊት ባሳወቅነው መሰረት በአንድ አመት ለማጠናቀቅ ቀድሞ ስኬጁል በማዉጣት የተማሪ መረጃ ሪፖርት ለማድረግ ምዝገ ቀድሞ መከናወን ስላለበት ያልተመዘገባችሁ ተማሪወች በአስቸኳይ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን በተለይ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ምዝገባ በአጭር ቀን ውስጥ ስለሚጠናቀቅ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እናሳስባለን። | 14 968 |
| 14 | ስማችሁ ከዚህ በላይ የተገለጸው በተለያየ ምክንያት ፈተና ያለፋችሁ ተማሪዎች English and mathematics ነገ ጠዋት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ኪሎ ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እናሳውቃለን ። | 14 609 |
| 15 | https://vt.tiktok.com/ZSXhCf8Ec/ | 14 505 |
| 16 | ሰላም ውድ የሰሌክት ተመሪዎች ማንኛውም የትምህርት መረጃ በዚህ ቻናል ስለምንለቅ follows ,like ,cop Link እያረጋችሁ ተከታተሉን | 1 |
| 17 | ሰላም ውድ የሰሌክት ተማሪዎች ማንኛውም የትምህርት መረጃ ቪድዮ በዚህ ቻናል ስለምንለቅ follows ,like ,copy Link እያረጋችሁ ተከታተሉን:: | 14 082 |
| 18 | Ø የ 5ኛ ዙር ማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች (ሐምሌ 9፣10 እና 13 ተፈታኞች) ፈተናዉ ሃምሌ 9/2018 ዓ.ም ስለሚጀመር ከጠዋ 1፡30 ጀምሮ የት/ቤት መታወቂያ ፣ድጅታል መታወቂያ/ፋይዳ እና የፈተና መግቢያ አድሚሽን ካርድ ይዛችሁ በቦታዉ እንድትገኙ እናሳዉቃለን፡፡
ለተፈታኞች የተከለከሉ
❌ ስልክ ይዞ መግባት አይቻልም
❌ ካልኩሌተር
❌ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን
❌ ሰዓት
❌ በሀኪም ከታዘዘ ውጪ የሆኑ መነጽሮች(በሃኪም የታዘዘ ከሆነ የህክምና ማስረጃ /ትዛዝ ይጠየቃል)
❌ የሚነበቡ ጽሁፎች በሙሉ
❌ የአንገት ሀብል ፤የጀሮ ጌጥ
❌ ኤቲኤም ካርድ
ሁላችሁም ለጓደኞቻችሁ መረጃዉ እንዲደርሳቸዉ በማድረግ የተለመደ ትብብራችሁን እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡
መልካም ፈተና!
Have a Nice Exam!
Qormaata gaarii!
ጽቡቕ ፈተና! | 12 833 |
| 19 | https://vt.tiktok.com/ZSXhCf8Ec/ | 12 403 |
| 20 | 没有文字... | 16 813 |
