ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።
前往频道在 Telegram
📚ፍኖተ መጻሕፍት @finoteBooks1623 ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 t.me/FinoteBooks1623
显示更多3 408
订阅者
+124 小时
+137 天
+6830 天
帖子存档
#ሠለስቱ_ሐዲሳት
➥ረዘም ላለ ጊዜ ከበያ ላይ ጠፍቶ የነበረው፦ግብረ ሐዋርያት
፦ሰባቱ መልእክታት
፦ራእየ ዮሐንስ አንድምታ ተሻሽሎ በጥሩ ኹኔታ በድጋሚ ታትሟል።
ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📚#ፈላስፋው_ሰማዕት_ቅዱስ_ዩስጢኖስ
ሕይወቱና ሥራዎቹ
...በምዕራቡና በምሥራቁ ዓለም የገነነው ቅዱስ ዩስጢኖስ ሰማዕት በእኛ ቤተ እምብዛም አለመታወቁና ላለመታወቁ የሚችሉ መላ ምቶች በዚህ ምክንያት ሊሆኑ መጽሐፍ የራሳቸው ክፍል ተሰጥቷቸው ተተንትነዋል። የምንባባቱ አሻራዎች በጠቅላላው በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ና ምንባባት በኩል መድረሳቸው አይቀርም። የቅዱሱ ተጽዕኖ በእስክንድርያዎቹ እነ ቀሌምንጦስ ዘእስክንድርያ፣ አርጌንስና አቴናጎረስ ዘንድ መታየቱ አልቀረም። ቅዱሱ የብሉይ ኪዳን ምንባባትን በአንጻረ ክርስቶስ ጥላና አካል እያደረገ በመተርጐም ለክርስትና የአንድምታ ትርጓሜ ትልቅ መሠረት የጣለ ነው።#እንዲህ ያሉ ቀደምት ሥራዎች መተርጐም የቀደምት ክርስቲያኖችን ታሪክ ተጋድሎ ለመረዳት፣ መሠረተ እምነቶቻችንና የክርስትና ቃላት እንዴት በጊዜ ኺደት ይዘት ገላጭ በሆነ ሽግግር እንዳለፉ፣ ክርስትና ከመነሻው የነበረበትን ፈተና፣ ለዚያ ፈተና የተሰጡትን ምላሾች ይዘት እያየን፥ ዛሬያችንን በትናንት መነጽርም ለመመልከት ዕድል እናገኝበታለን። ተርጓሚው ለኅሊናውና ለነባሩ ቅጂ በመታመን በጥሩ ገላጭ ዐማርኛ ያቀረበበት መንገድ የሚያስመሰግን ነው። ስለሆነም ታናሽ ወንድማችንን በጥበብና ያሳድግልን እያልን አንባብያንን ወደሰፊው የፈላስፋው ሰማዕት ጉባኤ እንዲታደሙ እንጋብዛለን!
[በአማን ነጸረ]
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
📖📖📖
#የቅዱስ_ጳውሎስ_14ቱ_መልእክታት
..፲፱ወይትዐወቅ ምግባሩ ለሥጋ
የሥጋም ሥራው ይህ ነው፤
ዝሙት፡ዝሙት፤፳ርኲስ፡ኃጢአት ወምርዓት፡መዳራት፤አጣዕዎ፡በጣኦት ማምለክ ፤ሥራይ፡ሥራይ ማድረግ ፤ ጸልእ፡ፀብዕ፤ትዝኅርት፡ትዕቢት፤ትውዝፍት፡የምንዝር ጌጥ፤ቅንአት፡ቅንአት፤መዓት፡በቁሙቁጣ፤ኑፋቄ፡ጥርጥር፤ተቃሕዎ፡ፉክክር፤ተሓምሞ፡ምቀኝነት፤ተቃትሎ፡ነፍስመ መግደል፤ ስክረት፡ያለመጠን ጠጥቶ መስከር】
፳፪/ ወፍሬሁሰ ለመንፈስ ቅዱስ
የነፍስ የሠራ ግን
【#ተፋቅሮ፤ ፍቅር፤#ፍሥሓ፤ተስፋ ደስታ ልጅነት#ሰላም፤አንድነት #ትዕግሥት ፡በነገር በመከራ መታገሥ፤
#ምጽዋት፣ መስጠት፣#ኂሩት፤ ቸርነት #ሃይማኖት ሃይማኖት፤ #የውሃት ኃዲገ በቀል፤ #ኢዘምዎት፡ንጽሕና 】ነው፡፡
፳፫/ #አልቦ ዘይኄይስ እምዝ ሕግ፡፡
ከዚህ ሥራ የሚበልጥ የለም፤
፳፬/ ወእለሰ በኢየሱስ ክርስቶስ ስቀሉ ሥጋሆሙ ምስለ ፍትወት ወምስለ ኃጢአት፡፡
በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ከ፲፭ቱፈቃዳተ ሥጋ ጋር ከፍትወት ከኃጢአት ሰውነታቸውን የለዩ ሰዎች ይገብሩ ፱ኙን ፈቃዳተ ነፍስ ይሠራሉ፡፡
#አንድም በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ፱ኙን ፈቃደተ ነፍስ የሚሠሩ ሰዎች ከፍትወት ከኃጢአት ጋር ከ፲፭ቱ ፈቃዳተ ሥጋ ሰውነታቸውን ይለያሉ፡፡
፳፭/ ወይእዜሰ በመንፈስ ንሕየው
አሆንም በፈቃደ ነፍስ እንኑር፤
ወዘመንፈስ ንግበር፡፡
ፈቃደ ነፍሳችነን እንሥራ፡፡
፳፮/ ወኢንኩን ዝኁራነ፤
ትዕቢተኞች አንሁን፡፡
[ከገላትያ ምዕራፍ ፭ የተቀነጨበ ]
✨መሰል ብስል ተግሳጻትን ብሎም ህግጋትን ኸረ ምኑ......ያጨቀውን የምርጥ እቃው የጳውሎስን 14ቱን መልእክታት አንድምታ ብቻ ሳይኾን ማብራሪያም ጭምር የያዘው በሊቁ #መጋቤ ሐዲስ ቃለ ሕይወት በዛ የተዘጋጀልንን ይህን ግሩም ክታብ እነኾ።
ይደውሉልን!📞፦0913083816
t.me/FinoteBooks1623
📚#ሦስቱ_መጻሕፍተ_መነኰሳት
#በተስፋ_ገብረሥላሴ_ዘብሔረ_ቡልጋ የተዘጋጀ....
...#ታሪክ ፤ የሙሴ ፡ ጸሊም ፡ ጌቶቹ ፡ ፀሐይ ፡ ጨረቃ ያመልኩ ፡ ነበር ፤ እነዚያ ፡ ሙተው ፡ ለልጆቹ ፡ ይገዛል ልጆቹም ፡ ፀሐይ ፡ ጨረቃ ፡ ያመልካሉ ፡ ከዕለታት አንድ ፡ ቀን ፡ ከባልንጀሮቹ ፡ ጋራ ፡ ሊሠርቁ ፡ ሊቀሙ ፡ በረኃ ፡ ለበረኃ ፡ ሲሄዱ ፡ ዋዕየ ፡ ፀሐይ ጸናባ ቸው ፡ ከጥላ ፡ አርፈው ፡ ሳለ ፡ ቀና ፡ ብሎ ፡ ፀሐይን፡ ስትባክን ፡ አይቶ ፡ አሁን ፡ ይች ፡ ፀሐይ ፡ ምን ፡ ምላክ ፡ ናት ፤ አምላክስ ፡ የኔ ፡ ጌቶች ናቸው ፡ በል ተው ፡ ጠጥተው ፡ ከጥላ ፡ አርፈው ፡ የሚውሉ አላቸው ። እነሱም አሻግረው ፡ አይተው ፡ አምላክ አምላክ ፡ ትላለህ ፡ አምላክማ ፡ ከፈለገህ ፡ ያባ ኤስ ድሮስ ፡ ገዳም ፡ ያውልህ አትሄድምን ፡ አሉት ያው ፡ ተነሥቶ ፡ ሄደ ፤ ከገዳሙ ፡ ቢደርስ ፡ ግብሩን፡ ያውቃሉና ፡ ማኅበሩ ፡ ተሸበሩ ፣ አበ ፡ ምኔቱ ፡ አባ ኤስድሮስ ፡ ነው ፤ ጸጋ ፡ እግዚአብሔር ፡ ጠርታ ፡ አ ምጥታዋለችና ፡ ይልቅ ፡ ተቀበሉት ፡ አላቸው : ተቀብለው ፡ አገቡት ፣ ከዚያ ፡ በኋላ ፡ ልጄ ፡ ምን ፡ አመ ጣህ ፡ አለው ፡ ትመክረኝ ፡ ብዬ ፡ አለ። መከረው አስተማረው ፤ አመነ ፡ ተጠመቀ ፤ ደግ ሰው ሆነ አመንኩሶታል።
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📚#በትረ_ሃይማኖት📚
በቀሲስ መዝገቡ ካሣ (ዶ/ር)
"በትረ ሃይማኖት" የተሰኘ ተወዳጅ መጽሐፍ የተዋሕዶ ነገረ መለኮታዊ አስተምህሮና የምዕራባውያን ፍልስፍና በሚንጸባረቅባቸው ክርስቲያናዊ አመለካከቶች ላይ በግልጽ የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው።
በእውነቱ ይህ መጽሐፍ ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ከዛም አልፎ እንደ ማጣቀሻ ከቤት ሊጠፋ የማይገባው ድንቅ መጽሐፍ ነው።
መሠረታዊውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ ግልጽ በሆነ መልኩ የሚያስቀምጥ፣ ከዘመናዊነት ጋራ አብረው የመጡና የተቀየጡ ፍልስፍናዊ አስተምህሮዎችን አንጥሮና አጉልቶ የሚተነትን የቀናውን ኦርቶዶክሳዊውን የእምነት መንገድ ፍንትው አድርጎ በመጻሕፍት እያጣቀሰ የሚያሳይ ግሩም መጽሐፍ ነው።
[@አንባብያን]
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
ብርሃናተ ዓለም
የሚገርም ጥሪ፣ አስደማሚ ተልእኮ፣ የሚያበራ ሰማዕትነት!
በረከታችሁ ይደርብን!
📚#ኦቶባዮግራፊ
(የሕይወት ታሪክ)
#ፊታውራሪ_ተክለ_ሐዋርያት_ተክለ_ማርያም
....አባቴ፣ ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም ዋይህ የጻፉትን ይህንን የራሳቸውን የሕይወት ታሪክ እንዳሳትመው ከሰጡኝ ጥቂት ዓመታት አልፈዋል:: በ1966 የለቀማው ሥራ እንደተጀመረ፣ በጊዜው አጋጣሚ ምክንያት ተቋርጦ፣ አባቴም በመካከሉ አረፉ::ይህ የሕይወት ታሪክ፣ አባቴ ከተወለዱበት ጊዜ አንሥቶ እስከ ኀምሳ አምስት ነው:: ዕድሜአቸው አቅራቢያ የደረሰባቸውን፣ ያዩትን እና የፈጸሙትን በዝርዝር የሚገልጽመጽሐፉን እንዳሳትም ረቂቁን ሲሰጡኝ አስፈላጊ ቢሆን፣ አንዳንድ ቃላት እንዳስተካክል የፈቀዱልኝ ሲሆን፣ ከመጽሐፉም ሽያጭ ከሚገኘውም ገቢ እኩሌታውን ሒርና ከተማ ላይ ማዋለጃ ያለው አንድ ክሊኒክ ለሕዝቡ እንዳሠራበት ፈቃዳቸው መሆኑንአስታውቀውኛል::መጽሐፉ እንዲታተም የረዱኝን ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ::
ደጃዝማች ግርማቸው ተክለ ሐዋርያት፣ 1972 ዓም
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📚#መዝሙረ_ዳዊት
#በግዕዝ
#በአማርኛ
#በግዕዝ_እና_አማርኛ
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
►►►ራእይ፡ ሠለስቱ
«ወዐቀቡ፡ ወተልእክዎሙ፡ ለኅሩያኒሁ፡ #ለእግዚአብሔር፡ በንጹሕ፡ ወበየዋሀት።»
በንጽሕ ወበየዋሃት ሲል ነው፤ ንጽሕናን፡ አንድም፡ ሕገጋትን፡ የጠበቁ፡ የእግዚአብሔር፡ ምርጦችንም፡ በንጽሕናና፡ በየዋህነት፡ ያገለገሏቸው፤ አንድም፡ እለ፡ አንጽሑ፡ ርእሶሙ፡ #ለእግዚአብሔር፡ ወዐቀቡ፡ ብለህ፡ ግጠም፤ ራሳቸውን፡ #ለእግዚአብሔር፡ በንጽሕና፡ የጠበቁ፤ ንጽሕናን፡ ገንዘብ፡ ቢያደርጉ፡ የሚጠቀሙበት፡ የሚከብሩበት፡ እነርሱ፡ ራሳቸው፡ አይደሉምን፡ ስለምን፡ #ለእግዚአብሔር፡ _ አለች? ቢሉ፡ #ከእግዚአብሔር፡ ዘንድ፡ ዋጋ፡ እናገኝበታለን፡ ብለው፡ _ ያደርጉታልና፤ አንድም፡ ሕገጋትን፡ መጠበቃቸው፡ #እግዚአብሔርን፡ ከመውደዳቸው: በእርሱም፡ ከመተማመናቸው፡ የተነሣ፡ ነውና፡ “እመሰ፡ ታፈቅሩኒ፡ ዕቀቡ፡ ትእዛዝየ” ፣ “ወኵሉ፡ ዘተወከለ፡ ኪያሁ፡ ያነጽሕ፡ ርእሶ፡ በከመ፡ ውእቱ፡ ንጹሕ”፡ እንዲል። (ዮሐ ፲፭፥፲ ፩ ዮሐ ፫፥፫)
[ከውስጥ ገጽ]
📚#ድሳርነ_ሔርማ_ነቢይ
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
ድርሳነ ማርያም
......እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከታቦተ ጽዮን ጋር ያላትን የትርጕምና የምሥጢር አንድነት በዝርዝር ያስረዳል፡፡ የእመቤታችንን የትውልድ ሐረግ፣ አስተዳደግ፤ በአዳም አካል ስታበራ የነበረች ዕንቊ መሆኗን /ከጥንተ አብሶ ነጻ መሆኗን/፤ በቤተ መቅደስ ስለደረሰባት ፈተና፤ ለዮሴፍ የመሰጠቷ ምሥጢር፤ ክርስቶስን ስለመፅነሷ ስለ ክርስቶስ ማንነት፣ ግብፅ ስትሰደድ ስለገጠማት ሰቆቃና ስለአደረገችው ተአምራት፤ ቅዱሳን ሐዋርያት ለእመቤታችን ስለአቀረቡት ምስጋና፤ ስለዘካርያስ ሞት፤ ስለ ኤልሳቤጥና ዮሐንስ መሠወር፤ ክርስቶስ ስለተቀበለው መከራ፤ ስለ ድንግል ማርያም መራራ ኀዘን፤ አባታችን ያዕቆብ ስለ ዮሴፍ፣ ድንግል ማርያም ስለ ክርስቶስ ያለቀሱትን ልቅሶ በንጽጽር ያስነብበናል፡፡ በሦስት ድንጋዮች የቤተ ክርስቲያን መሠራትና የሐዋርያትን መሰባሰብ ያስረዳናል፡፡
...በዚህ.. ድርሳንም ለምእመናን ለአጠቃቀም እንዲመቻቸው በማሰብ በወራት ተከፋፍሎ የቀረበ ሲሆን እንደሌሎቹ ድርሳናት ሁሉ ምእመናንና አቢያተ ክርስቲያናት በየወሩ መተቀመጠው መሠረት እመቤታችንን የሚመለከቱ ጉዳዮች እንዲቀርቡበት ተደርጓል ፡፡ አንባብያንም ለጸሎት ከመጠቀም ባሻገር በየወራቶቹ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ተያይዞ በቤተ ክርስቲያናችን ያሉትን አስተምህሮዎች እንዲያውቁበት ያደርጋል። በማለት በሊቃውንት ተመርምሮ የቀረበ ይህን ድርሳን በፍኖተ መጻሕፍት ያገኙታል።
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
📚#ወንጌለ_ዮሐንስ
➥ለሕጻናት እና ለአዋቂዎች መማሪያ እንዲኹም መጸለያ የሚኾን ጎላ ጎላ ያለ በቀይ እና በጥቁር ቀለም ተለይቶ በመምህር አበበ ቤተ ማርያም የተዘጋጀ ነው። ብቅ በሉ።
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📚#መጽሐፍ_ቅዱስ
➥#ለስጦታ እንዲኹም ምንጭ የኾነው ቃለ እግዚአብሔር ቢያንስ በቀን አንድ ምዕራፍ አንብበን እንድንውል ደጋግ አበው መክረዋል ።
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
💧ታትሟል
📖#የመጽሐፍ_ቅዱስ_አጠናን_ዘዴ
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📚#ገድለ_ሊቀ_ሰማዕታት_ቅዱስ_ጊዮርጊስ
....የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይኽ መጽሐፈ ገድል በወርኃ ሚያዝያ ፪፻፲ወ፩ዱ ዓመተ ምሕረት ዳግም ሲታተም የአርትዖተ ትርጓሜና የፊደለ ንባብ ኆኄያት እርማትን እያረሙና ንባበ ትርጓሜውንም እያቃኑ እንደገና በመተርጐም ለአገለገሉንና ይልቁንም ያልተተረጐመ የነበረውን ቀዳማይ ጸሎተ መልክዑንና ካልዓይ ጸሎተ መልክዑን መልክዐ ሥቃዩንና ስብሐተ ፍቁሩን ለመጀመሪያ ጊዜ ለተረጐሙልን ሊቀ ጉባኤ ታረቀኝ ብርሃኑ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እያቀረብን ኹላችሁ ምእመናን ገበዘ ኢትዮጵያ የተሰኘ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በዐድዋ ዘመቻና በደጉ ንጉሣችን ዐፄ ዘርአያዕቆብ ዘመን በአረማዊ በድላይ ጦርነት ላይ ኢትዮጵውያንን በጦር ሜዳ እንደረዳን ዛሬም በችግራችን ይረዳን ዘንድ ሕሙማን የሚፈወሱበት ይኽን መጽሐፈ ገድሉን ይዘን በጸሎቱ በበረከቱ እንጠቀምበት ዘንድ አደራ ስንል አነሣስቶ ለአስ ጀመረን ፣ አስጀምሮ ለአስፈጸመን አምላከ ጊዮርጊስ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይኹን ለዘለዓለሙ አሜን ፡፡
[«ገዳሙ»]
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📚#መድሎተ_አሚን
ሰው ኾይ
“ትምህርትና ሙያ እስከ ዕለተ ሞት አይቋረጥም ይባላል፡፡ በእውነት እኔን ብዙ መምህራን አስተምረውኛል። ጥሬ ጥሬውን ያስተማሩኝ ልበላቸው፡፡ መቼም ሰብስቦ እቤት ማግባት ብቻ አይደለም፡፡ የገባውን ደግሞ ወደ ሰው ጉረሮ እንዲደርስ፣ እንዲገባ የሚያደርግ ሥራ ያስፈልጋል፡፡ ‹እህሉ አንድ ሴቱ አሥራ ሁለት› ይባላል ከነተረቱ፡፡ የሙያም ሆነ የትምህርት ነገር ከሊቃውንቱ በየጊዜው ማስተካከል ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ዓይነት ከጠቀሙኝ መምህራን ዋናው መልአከ ብርሃን ናቸው፡፡ የሃይማኖቱን ትምህርት መልኩን ለይተው፣ ጥርት አድርገው፣ አንድነቱን፣ ልዩነቱን፣ አቀራረቡን፣ ሁሉንም ከእርሳቸው ነው ማጥናት የቻልኩት፡፡ ስለ ምሥጢረ ሥላሴ፣ ምሥጢረ ሥጋዌ የሚመስለውን ሁሉ ዝም ብዬ በዳሰሳ ያጠናሁትን ለይቼ እንዳውቀው፣ ጣዕሙ እንዲጣፍጠኝ ያደረጉት፣ ኅሊናዬንም እንድገዛ ያደረጉት መልአከ ብርሃን ናቸው፡፡ ... በእርሳቸው ሞት በተለያየ አቅጣጫ ብዙ ጉዳት ደርሶብኛል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ደግሞ ምን ማለት ይቻላል፡፡ የማይተካ ሰው ነው የቀረው፡፡ በሕይወትም ሆነ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎቱ ያን የመሰለ ሰው መተካት አይቻልም። ...በሁሉም አቅጣጫ የተሟላ፣ እኒህን የመሰለ ሰው የት ይገኛል?!”
[ታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ]
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መልኳ እንደ አምላክ መልክ ነው!
ፍጹም እውነት ነውና እንድታርፍ ልብህን ደግፈህ ስማው። ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ለመወለዱ ምድራዊ አባት የለውም።
በዚህ ዓለም በታወቀው ሥርዓተ ልደት ለመፅነስ ዘር ከወንድም ከሴትም መከፈል አለበት። ሲወለድም አባቱን ወይ እናቱን ይመስላል ለማለት መነሻ ምክንያት አለ። ከኹለቱ የተገኘ ነውና።
እመቤታችን ግን ያለ ዘርዐ ብእሲ በኅቱም ድንግልና ነው የወለደችው። ስለዚህ የጌታችን መልኩ የሚመስለው እናቱን ብቻ ነው። አባቱን ይመስላል እንዳንል ምድራዊ አባት የለውምና እናቱን መምሰሉ አያጠራጥርም። እናም የጌታችን መልኩ እንደ እናቱ ማርያም ነው ከማለት የሚያደናቅፈን የለም።
ነገር ግን ስለ ትሕትና አነጋገር እርሱ እርሷን ይመስላል ከማለት የእርሷ መልክ እንደ አምላክ መልክ ነው እንላለን።
አዕምሮውን ለብዎውን ሳይብን አሳድሪብን። ሰአሊ ለነ ቅድስት!
+1
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መልኳ እንደ አምላክ መልክ ነው!
ፍጹም እውነት ነውና እንድታርፍ ልብህን ደግፈህ ስማው። ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ለመወለዱ ምድራዊ አባት የለውም።
በዚህ ዓለም በታወቀው ሥርዓተ ልደት ለመፅነስ ዘር ከወንድም ከሴትም መከፈል አለበት። ሲወለድም አባቱን ወይ እናቱን ይመስላል ለማለት መነሻ ምክንያት አለ። ከኹለቱ የተገኘ ነውና።
እመቤታችን ግን ያለ ዘርዐ ብእሲ በኅቱም ድንግልና ነው የወለደችው። ስለዚህ የጌታችን መልኩ የሚመስለው እናቱን ብቻ ነው። አባቱን ይመስላል እንዳንል ምድራዊ አባት የለውምና እናቱን መምሰሉ አያጠራጥርም። እናም የጌታችን መልኩ እንደ እናቱ ማርያም ነው ከማለት የሚያደናቅፈን የለም።
ነገር ግን ስለ ትሕትና አነጋገር እርሱ እርሷን ይመስላል ከማለት የእርሷ መልክ እንደ አምላክ መልክ ነው እንላለን።
አዕምሮውን ለብዎውን ሳይብን አሳድሪብን። ሰአሊ ለነ ቅድስት!
💧አዲስ መጽሐፍ
📚#ተግሣጽ_ወድርሳን_ዘቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
ተወዳጆች ሆይ! ወደ ጥፋት የሚወስደውን ይህን የሰይጣን ልማድ ከእኛ እናርቅ በአጠገቡ የሚያልፈውን ሁሉ ይቀበል የነበረውን የአብርሃምን የሕይወት ውበት እንፈልግ እንጂ፡፡ ወደ እርሱ የሚመጣውን የሚለይ ቢሆን ኖሮ መላእክትን ባልተቀበላቸው ነበር፡፡ በሌሎች ነውር ምክንያት የአንተ ዋጋ ይጎድላልን? እግዚአብሔር ስለ ቸርነትህ፣ መልካም ስለማብዛትህና ሰውን ስለ መውደድህ ይከፍልሃል እንጂ። የማትጠፋውን በጎነት ሁሉ እናገኝ ዘንድ እነዚህን ሥራዎች ገንዘብ እናድርግ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በይቅርታውና በምሕረቱ እርሷን ያድለን፤ ለእርሱ ከአባቱና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ክብር፣ ምስጋናና ሥልጣን ይሁን፣ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን!
[ከውስጥ ገጽ]
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
📚#መጽሐፈ_ግስ_ወሰዋስው_መርኆ_መጻሕፍት
➥መርኆ መጻሕፍት ተብሎ የተጻፈ የግዕዝ ቋንቋለቤተ ክርስቲያናችን መሠረቷ ሲኾን እንደ ዓይን ብርሃንየሚቆጠር ነው ዓይን ጤነኛ ከሆነ ሁሉን ነገር ማየት ይቻላል:: በግዕዝም ብዙ የተሰወሩ ምስጢራትና የቅዱሳት መጻሕፍትን ጎዳና መመልከት ይቻላል።በመሆኑም መሠረታዊውንና ጥንታዊውን ቋንቋ ለማጥናት መሠረት ኾኖ የሚያገለግለው ይኽ መጽሐፈ ግስ ወሰዋስው መርኆ መጻሕፍት ከቃል ጥናት አልፎ በዚኽ መልኩ ለኅትመት መብቃቱ ለኢትዮጵያውያን ምሁራን እጅግ ጠቃሚና አኩሪ ነው᎓᎓
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን።
[ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?]
ይደውሉልን!📞፦0913083816
Join us
◉Telegram
t.me/FinoteBooks1623
◉Facebook
facebook.com/FinoteBooks1623
◉Tiiktok
tiktok.com/@finotebooks1623
