ch
Feedback
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

前往频道在 Telegram

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.

显示更多
3 504
订阅者
+424 小时
+87 天
+10830 天
帖子存档
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምሥራች ድምፅ የመገናኛ ዘዴዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም ዐውደ ዕለቶችና የእጅ አጀንዳዎችን በቅርቡ ለቅዱሳን እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የኢትዮ
+3
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምሥራች ድምፅ የመገናኛ ዘዴዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም ዐውደ ዕለቶችና የእጅ አጀንዳዎችን በቅርቡ ለቅዱሳን እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምሥራች ድምፅ የመገናኛ ዘዴዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የግድግዳ ዐውደ ዕለት(ካለንደር)- በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ፣ የኪስ ዐውደ ዕለት(ካለንደር) በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ እና የእጅ አጀንዳ- በአማርኛና በአፋን ኦሮሞ አሳትሞ ለቅዱሳን ለማቅረብ አስፈላጊውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ሲኖዶሶች፤ ሰበካዎች/ፕሪስቢቴሪዎች፣ ስብከት ጣቢያዎች፣ ማህበረ ምእመናን፤ ለሥራ ክፍሎች፤የጋራ ፕሮግራሞች፤ ሠሚናሪዮሞች እና መጽሐፍ ቅዱስ ት/ቤቶች መግዛት የሚፈልጉትን ዐውደ ዕለቶች እና የእጅ አጀንዳዎች በደብዳቤ፣ በኢ-ሜይል አድራሻ info@Yemisrachdimts.org እንዲሁም በሞባይል ስልክ ቁጥሮች 0911144165/ 091144164 ወይም 0911454205 ላይ በመደወል እስከ ሰኔ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ማሳወቅ እንዳለባቸው ተገልጿል፡፡

50th Anniversary of Ambo Mekane Yesus Congregation! #Marching_to_Ambo_Stadium. _ _ _ የአምቦ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል! #ጉዞ_ወደ_አምቦ_ስታዲየም ።

The EECMY president, Rev. Dr Yonas Yigezu visited Nejo and Gori Mekane Yesus Congregations worship buildings progress during his work trip in West Wollega. * * * * * * * የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ በምዕራብ ወለጋ የስራ ጉዟቸው ወቅት የነጆን እና የጎሪ መካነ ኢየሱስ ማኀበራነ ምዕመናን የአምልኮ ህንፃ ግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል።

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ በመንዲ ከተማ በማኀበራነ ምዕመናን እየተሰሩ የሚገኙ የአምልኮ፣ የገቢ ማስገኛ እና የትምህርት ቤት ግንባታዎችን ጎብኙ። በጉብኝታቸውም የዳኮ ማህበረ ምዕመናን የአምልኮ ህንፃ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ፤ የመንዲ ደቻ ሀፈላ ሮሆቦት አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታው በደረሰበት ደረጃ ወደ ስራ በመግባት እየሰጠ ያለውን ግልጋሎት፤ በመንዲ ማ/ም በመገንባት ላይ የሚገኝ ለበርካታ አገልግሎቶች መዋል የሚችሎ ከ6 ወለሎች በላይ የሚይዝ ህንፃ ጎብኝተዋል። ባዩትም ነገር እጅግ መደሰታቸውን በመግለጽ ለህንፃዎቹ ማጠናቂያ በሚያግዙ ስልቶች እና ተጠናቀው ለአገልግሎት በሚውሉበት ወቅት ሊያሟሏቸው በሚገቡ ጉዳዮች ዙሪያ ከማኀበራነ ምዕመናኑ መሪዎችና አገልጋዮች ጋር መክረዋል። * * * * * * * President of the EECMY, Rev. Dr. Yonas Yigezu visited worship, income generation, and school building projects led by congregations in the city of Mendi. In the visit, the president saw the building progress of the Dako congregation worship hall, Mendi Decha Hafela primary school giving service in its current construction stage, and the Mendi congregation multipurpose income generation building that will hold 6+ floors when completed. Expressing his joy on the progress he observed, the president consulted with the congregation ministers and leaders on strategies that help complete the buildings and elements the building should consider during completion.