ch
Feedback
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

前往频道在 Telegram

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.

显示更多
3 363
订阅者
无数据24 小时
+127
+5730

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+79
在0个频道中
六月 '26
+140
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+116
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+69
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+51
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+59
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+47
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+37
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+35
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+37
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+61
在2个频道中
Get PRO
七月 '25
+46
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+90
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+105
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+116
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+94
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+83
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+153
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+82
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+111
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+302
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+288
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+270
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+258
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+292
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+145
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+70
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 230
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 七月+1
25 七月+5
24 七月+1
23 七月+1
22 七月+4
21 七月+6
20 七月+2
19 七月+2
18 七月+4
17 七月+3
16 七月+4
15 七月+2
14 七月+1
13 七月+3
12 七月+1
11 七月+3
10 七月+4
09 七月+4
08 七月+5
07 七月+3
06 七月+3
05 七月+6
04 七月+1
03 七月+1
02 七月+5
01 七月+4
频道帖子
ሁሉን አቀፍ የናቪሽን የሂሳብ አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ። * * * * * * የኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በአስተዳደር እና ፋይናንስ መምሪያ የተዘጋጀው የናቬሽን የሂሳብ አስተዳደር ስልጠና በስኬት ተካሂዷል። በስልጠናውም ከቤተ ክርስቲያኒቱ ሲኖዶሶች እና የጋራ ተቋማት የመጡ የሂሳብ ባለሙያዎች እና የመምሪያ ዳይሬክተሮች ተካፍለዋል። የቤተ ክርስቲያኒቱ የአስተዳደር እና ፋይናንስ መምሪያ ዳይሬክተ ወ/ሮ ሰብለ ገመችስ በመዝጊያ ንግግራቸው የሥልጠናው ዋና አላማ የሂሳብ ባለሙያዎቹ የሂሳብ ነክ መረጃዎችን በአግባቡ እንዲመዘግብ፤ የቁጥጥርና ጊዜውን የጠበቀ ሪፓርቲንግን ክህሎትን እንዲያዳብሩ መሆኑን የገልፀዋል። አያይዘውም የስልጠናውን ውጤት ማረጋገጥ እንዲያስችል ተግራዊ የሶፍትዌር አጠቃቀም ስልጠና መሰጠቱን አክለዋል። ሰልጣኞቹም በስልጠናው ከወሰዱት እውቀት ባሻገር በውይይት እና የጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ ብዙ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ገልፀዋል። በመካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም ቻፕል በተካሄደው ስልጠና ማጠቃለ ለስልጠናው ተካፋዮች የእውቅና ሰርተፊኬት ተበርክቶላቸዋል።

2
+7
没有文字...
399
3
+9
没有文字...
313
4
没有文字...
287
5
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምክክር አውደ ጥናት ዛሬ በመካሄድ ላይ ይገኛል። * * *   * * * የቤተ ክርስቲያኒቱ የሥነ መለኮት አቋም ማስጠበቅ፤ የአምልኮ ሥርዓተ ጥንቃቄ፤ ሐሰተኛ ትምህርቶችን እና ልምምዶችን መከላከል ላይ ያተኮረው የመሪዎች አውደ ጥናት በጉዲና ቱምሳ ሁለገብ የሥልጣና ማዕከል ባሳለፍነው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። በዚህም አውደ ጥናት የሲኖዶስ ፕሬዚዳንቶች፤ ዋና ፀሐፊዎችና የወንጌል ተልዕኮና ቲኦሎጂ መምሪያ ዳይሬክተሮች እና ከጋራ ተቋማት የመጡ መሪዎች እየተሳተፉበት ይገኛል። አውደ ጥናቱን ያዘጋጀው የቤተ ክርስቲያኒቱ የወንጌል ተልዕኮና ቲኦሎጂ መምሪያ ዳይሬክተር ቄስ ጥላዬ ከበደ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የምክክር አውደ ጥናቱን አላማ የገለፁ ሲሆን ይህንን የጋራ ጊዜ የቤተ ክርስቲያኒቱ መሪዎች እና አገልጋዮች እያጋጠሙ ባሉ ውጫዊ ተፅዕኖዎች እና  ሊደረጉ በሚገቡ ጥንቃቄዎች ዙሪያ የሚመክሩበት ሰፊ እድል እንደሆነ ገልጸዋል። በአውደ ጥናቱ ወቅታዊነትና ጠቀሜታ ዙሪያ አጽንዖት በመስጠት ተሳታፊዎች በትኩረት በመከታተል ግብአት በመስጠት  አስተዋፆ እንዲያደርጉ ፣ እስከ ማህበረ ምዕመናን በማዉረድ የምክክሩ ዉጤቶች እንዲተገበሩ  የቤተ ክርስቲያኒቱ ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ዶ/ር ተሾመ አመኑ አሳስበዋል። አዉደ ጥናቱ በተለያዩ ርዕሶች ላይ ከመምሪያዉ ባልደረቦች ለዉይይት መነሻ የሚሆኑ ፁሑፎች የሚቀርቡ ሲሆን  በማለዳውም ክፍለ ጊዜ የቤተ ክርስቲያኒቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ታሪኩ ቶሎሳ "የብልጽግና ወንጌል በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ እያደረሰ ያለዉ ተጽዕኖ" በሚል ርዕስ ሰፊ ጽሑፍ አቅርበዋል። በተያያዘ መልኩ በዚህ አውደ ጥናት ለመካፈል በአሜሪካ ሐገር ኪንታኪ ከተማ ከምትገኘዉ  የሄብሮን ሉተራዊት ማህበረ ምዕመናን የመጡ አገልጋዩች ሰላምታ አቅርበዋል። አውደ ጥናቱም በተዘጋጀለት የፕሮግራም ሰሌዳ እንደሚቀጥል ከመምሪያው ለመረዳት ተችሏል።
434
6
+1
没有文字...
319
7
+9
没有文字...
386
8
没有文字...
324
9
+9
没有文字...
348
10
የልጆች የክረምት ካምፕ ምዝገባ ላይ ነን!
የልጆች የክረምት ካምፕ ምዝገባ ላይ ነን!
556
11
የልጆች የክረምት ካምፕ ምዝገባ ላይ ነን!
1
12
+9
没有文字...
572
13
+9
没有文字...
467
14
+9
没有文字...
363
15
没有文字...
346
16
没有文字...
400
17
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ለ33 አገልጋዮች የቅስና ሀላፊነት ሰጠች * * *** የቤተ ክርስቲያኒቱን የቃል እና የቅዱሳት ሚስጥራዊ አገልግሎት እንዲያግዝ፤ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ፤ ማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለ33 አገልጋዮች የቅስ ሀላፊነት ሰጥቷል። ይህም ሥነ-ሥርዓት በሀዋሳ ከተማ ሪፈራል ማህበረ ምዕመናን የተካሄደ ሲሆን የቤተ ክርስቲያኒቱ የወንጌል ተልእኮና ቲኦሎጂ መምሪያ ዳይሬክተር ቄስ ጥላዬ ከበደ የእግዚአብሔርን ቃል ለጉባኤው በማስተማር የቅስና አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓቱን መርተዋል። የማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ሰፊ የቆዳ ስፋት በመሸፈን አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲኖዶስ ሲሆን በርካታ ሲኖዶሶችንም አፍርቷል። አዳዲስ ቀሳውስቱም ወደ መጡባቸው ማኀበራነ ምዕመናን ተመልሰው በሚሰጧቸው አገልግሎች በሲኖዶሱ የሚታየውን የቅዱሳት ሚስጥራት አገልግሎት አጥረት በጉልህ እንደሚቀንስ ይታመናል። የማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ በአሁኑ ሰዓት በ978 ማኀበራ ምዕምናን እና በርካታ የወንጌል ስብከት ጣቢያዎች አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። የሲኖዶሱም ፕሬዚዳንት ቄስ እያሱ ጠጊቾ በሲኖዶሱ የሚሰጠውን የእረኝነት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ አገልጋዮች በሴሚናሪ ትምህርት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል። በዕለቱም የሲኖዶሱ ማኔጅመንት፤ የሰበካ ተጠሪዎች፤ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የእጩ ቀሳውስት ቤተሰቦች ተገኝተዋል። ለመከሩ አገልግሎት ታማኝ አገልጋዮችን የጨመረልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ሐዋሳ፤ ኢትዮጵያዊ ፎቶ - EECMY Referal Congregation
336
18
You're Invited! Mekane Yesus Seminary is pleased to announce the Official Inauguration of the Ethiopian Theological Journal (
You're Invited! Mekane Yesus Seminary is pleased to announce the Official Inauguration of the Ethiopian Theological Journal (ETJ) and the Doctor of Ministry (DMin) Program. This milestone marks a significant step in advancing theological scholarship, academic excellence, and ministerial leadership in Ethiopia and beyond. The Ethiopian Theological Journal will serve as a platform for biblical, theological, and contextual research, while the Doctor of Ministry Program is designed to equip experienced church leaders for transformative ministry in today's world. Date: July 7, 2026 Time: 9:00 AM Venue: Helges Center, 5th Floor, Emmanuel G/Selassie Hall We warmly invite church leaders, scholars, students, partners, and friends of Mekane Yesus Seminary to join us as we celebrate this historic occasion. For more information: 📞 +251 961 127 550 📞 +251 973 561 643
355
19
+8
没有文字...
665
20
+9
没有文字...
644