ch
Feedback
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

前往频道在 Telegram

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.

显示更多
3 514
订阅者
无数据24 小时
+67 天
+3730 天
帖子存档
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ኘሬዝዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ የተመራ ልዑክ የአሸዋ ገበያን ተመለከተ። ከንቲባ ከድር ጁሀር የልዑክ ቡድኑን አባላት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ያነጋ
+9
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ኘሬዝዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ የተመራ ልዑክ የአሸዋ ገበያን ተመለከተ። ከንቲባ ከድር ጁሀር የልዑክ ቡድኑን አባላት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩ ሲሆን፥ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰበት የአሸዋ ገበያ ስፍራም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ኘሬዝዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ በደረሰው ጉዳት ማዘናቸውን ገልፀው፥ ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የድርሻቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል። ምስልና እና ዘገባው የድሬዳዋ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኦፊሻል የፌስቡክ ገፅ ነው:- https://www.facebook.com/share/p/sbBGMoMqBYFQmVh7/?mibextid=WC7FNe

100 thousand Bible Collection Challenge continued . . . 100 ሺህ መፅሐፍ ቅዱሳን የማሰባሰብ ንቅናቄ እንደቀጠለ ነው #Kasanchis_Congregation #ካሳንችስ
+7
100 thousand Bible Collection Challenge continued . . . 100 ሺህ መፅሐፍ ቅዱሳን የማሰባሰብ ንቅናቄ እንደቀጠለ ነው #Kasanchis_Congregation #ካሳንችስ_ማህበረ ምዕመናን

Upcoming event! Mission Sending Congregations National Forum - 2024
Upcoming event! Mission Sending Congregations National Forum - 2024

Upcoming event! Mission Sending Congregations National Forum - 2024

100 ሺ መጽሐፍ ቅዱሳትን የማሰባሰብ ንቅናቄ ተጠናክሮ ቀጥሏል * * * * * * * ቤተክርስቲያን በያዝነው የፈንጆቹ 2024 እያከበረች የሚገኘውን የመጽሐፍ ቅዱስ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ 100 ሺ መጽሐፍ ቅዱሳትን አሰባስቦ በነፃ የመለገስ ንቅናቄ እያካሄደች ትገኛለች። ለዚህም ንቅናቄ በሁሉም የቤተክርስቲያኒቱ ማህበራነ ምዕመናን መጽሐፍ ቅዱሳት እየተሰበሰቡ ይገኛል። ይህንንም ንቅናቄ ምክንያት በማድረግ መአከላዊ ደቡብ ሲኖዶስ በስሩ የሚገኙ ማህበራነ ምዕመናንን እና ሰበካዎችን በማስተባበር 240 መጽሐፍ ቅዱሳትን አሰባስቦ በዛሬው ዕለት ለዋናው ጽሕፈት ቤት አስረክቧል። _ _ _ _ _ _ _ Sochiin Macaafa Qulqulluu kuma 100 walitti qabuu itti fufee jira * * * * * * * Waldaan Kiristaanaa Bara Macaafa Qulqulluu jechuudhaan akka lakkoofsa alaatti 2024 keessa Macaafa Qulqulluu kuma 100 walitti qabuu fi warra hin qabneef arjoomuuf duula geggeessaa jirti. Sochii kanaaf Macaafa Qulqulluu waldoota kiristaanaa hundaa irratti walitti qabamaa jira. Bu’aa sochii kanaatiinis Sinodoosiin Giddugaleessa Kibbaa; waldootaa fi sabakoota jalatti argaman irraa Macaafa Qulqulluu 240 walitti qabuu dhaan waajjira gidduu galeessatti galii goteetti. _ _ _ _ _ _ 100 thousand Bibles collection change continued * * * * * * * In celebration of the Year of the Bible 2024, EECMY is mobilizing a challenge to collect and distribute free 100 thousand Bibles. For this movement, Bibles are under collection in all Congregations of the church. Today, as a part of the challenge, South Central Synod collected and handed to the Central Office 240 Bible copies mobilizing congregations and parishes within the synod. To follow our Telegram channel: https://t.me/EECMYeth

Photo collection from yesterday's Dal-Dambe synod ordination at Inzi Congregation, Asosa, Benishangul Gumuz Regional State. Photo: Dal-Dambe Synod Media July 14, 2024 - - - - - በትላንትናው ዕለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አሶሳ ከተማ፤ ዳል ዳምቤ ሲኖዶስ፤ ኢንዚ ማህበረ ምዕመናን የተካሄደው የቅስና ሹመት የመስጠት መርሃግብር የፎቶ ምልከታ። ፎቶ: የዳል ዳምቤ ሲኖዶስ ሚድያ ሐምሌ 7፤ 2016 To follow our Telegram channel use the link below: https://t.me/EECMYeth

* Sinoodoosii Waabee Baatuutti: Tajaajiltoota Ijoollee fi Dargaggootaaf Leenjiin Kenname * *ለዋቤ ባቱ ሲኖዶስ የልጆች እና ወጣቶች አገልጋዮች እና መሪዎች ስልጠና ተሰጠ* #Training for EECMY #WabeBatuSynod Leaders, Children & Youth Ministry Coordinators ===@EECMY-WBS #Worka, Nensebo WKWWMakaana Yesuus Itoophiyaatti Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaatiin Sinoodoosii Waabee Baatuutti Gaggeessitootaa fi Qindeessitoota Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaatiif mata duree "Guddinna fi Jijjiirama Hunda-galeessa" jedhuun Leenjiin Paakeejii Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Hunda-galeessa bu'uura godhate kennameera. Leenjichi karaa Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaatiin, Daarektara Qajeelchichaa kan ta'an Wondimmaagany Uddessaatiifi qindeessaa kutaa tajaajila Dargaggootaa waldattii kan ta'an Obbo Gaaddisaa Raggaasaatiin kan kenname yoo ta'u, leenjii kana irratti qindeessitootni tajaajila ijoollee fi dargaggootaa sabakoota sinoodoosichaa garagaraa irraa argamaniiru. Guddinnaa fi Jirjiirama Hunda-galeessa Ijoollee fi Dargaggoota Keenyaaf! "...Nuuti garbooti Isaa kaanee ijaaruu ni jalqabna, Waaqayyo Gooftaan samii immoo nuuf qajeelcha;..." Nah. 2:20 === የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢየሱስ በልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ለዋቤ ባቱ ሲኖዶስ መሪዎች እና የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት አስተባባሪዎች "ሁለንተናዊ ዕድገት እና ለውጥ" በሚል ርዕስ ሁለንተናዊ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ፓኬጅ ላይ መሰረት በማድረግ ስልጠና ተሰጥቷል:: ስልጠናውን የሰጡት የመምሪያው ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሳ እና በመምሪያው የወጣቶች አገልግሎት ክፍል አስተባባሪ አቶ ጋዲሳ ራጋሳ ናቸው። በስልጠናው ላይ ከተለያዩ የሲኖዶሱ ሰበካዎች እና ማ/ምዕመናናት የተውጣጡ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት አስተባባሪዎች ተሳትፈዋል። ሁለንተናዊ ዕድገት ለልጆች እና ወጣቶቻችን! ''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ ...'' ነህምያ 2:20 Wholistic Growth and Transformation for Our Children and Youth! "“The God of heaven will give us success. We His servants will start rebuilding,...” Neh. 2:20 👇👇👇 #EECMY #WabeBatuSynod #Worka #Nensebo #Children #Youth #Leadership #Training t.me/eecmyyouthministry https://t.me/MYSundaySchool The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus

Har'a magaala Asoosaa, Waldaa Amantoota Mekane Yesus Inzi keessatti sagalee galateeffannaa guddaan dhaga'ameera. Ergaan Wangeelaa kun  hawaasa Gumuz bira kan gahe bara 1970moota keessa ture.  Daangaan tajaajila kanaa yeroo yerootti babal’achaa waan adeemeef, Waldaan Kiristaanaa dhiheenyaan amantoota waldoota naannoo Benishaangul Gumuz keessatti argaman akka tajaajiluuf Sinodosii Dal-Dambe hundeessiteetti. Sinodosii kana jalattis guyyaa har'aa tajaajila Dubbii Waaqayyoo fi dhoksaa Qulqulluu irratti tajaajiltootni kudha tokko (11) muudamanii jiru. Kunis sinoodoosi haaraa kana keessatti tajaajila rawwatamuuf dandeettii fooyya’aa kan uumu yoo ta’u, Waldaan kiristaanaa tajaajila naannicha keessatti gootuuf luboota/tajaajiltoota hamma kana baay'atan yemmuu muuddu kun yeroo jalqabaati. Mudamnni kun yeroo raawwatutti Itti aanaan pireesidaantii waldittii kan ta'an Lubni Taarikuu Tolasaa fi Daariyikteerri kutaa tajaajila Ergamaa fi Tiwooloojii Lubni Dr. Lalisaa Dani'eel argamaniruu

Today, under the roof of Inzi Mekane Yesus Congregation, Asossa city, the voice of praise echoed. The good news message reached the Gumuz community in the 1970s. Thus, becouse of the continuous expansion of ministry scope, and for the congratulations in the Benishangul Gumuz region receive ministry closely, the church established Dal-Dambe synod recently. Eleven ministers were appointed today to contribute to the service of the Word and Sacrament ministry in the synod. This ordination of ministers is expected to create considerable impact on the capacity of the new synod. In the synod's history to appoint these number of Pastors. On the service of ordination vise president of the church, Rev. Dr. Tariku Tolosa and director for the Mission and Theology, Rev. Dr. Lalisa Daniel attended.

ዛሬ በአሶሳ ከተማ በምትገኝ በኢንዚ መካነኢየሱስ ማ/ምአመናን ጣራ ስር የምስጋና ዝማሬ ድምፅ አስተጋብቷል። የወንጌል ብስራት የጉሙዝ ህብረተሰብን የደረሰው በ1970ቹ ነበር:: የአገልግሎቱ አድማስ በ
+4
ዛሬ በአሶሳ ከተማ በምትገኝ በኢንዚ መካነኢየሱስ ማ/ምአመናን ጣራ ስር የምስጋና ዝማሬ ድምፅ አስተጋብቷል። የወንጌል ብስራት የጉሙዝ ህብረተሰብን የደረሰው በ1970ቹ ነበር:: የአገልግሎቱ አድማስ በየጊዜው እየስፋ ከመምጣቱ የተነሳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል ያሉትን ማህበራነ ምእመናንን በቅርበት እንዲያገለግል ቤተ ክርስቲያኒቱ የዳል-ዳምቤ ሲኖዶስ በቅርቡ አዋቅራለች:: በሲኖዶሱም ለቃሉና ለቅዱስ ሚስጢራት አገልግሎት እንዲያበረክቱ ዛሬ አስራ አንድ አገልጋዮች ተሹመዋል:: ይህም በአዲሱ ሲኖዶስ የተሻለ አቅም የሚፈጥር ሲሆን ቤተ ክርስቲያኒቱ በክልሉ ውስጥ ለምታካሂደው አገልግሎት በዚህ ልክ ቄሶችን ስትሾም ይህ የመጀመሪያው ነው:: የቅስና ሹመት በተሰጠበት መርሃግብር የቤተክርስቲያኒቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ታሪኩ ቶሎሳ እና የሚስዮንና ቲኦሎጂ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ቄስ ዶ/ር ለሊሳ ዳንኤልን ተገኝተዋል። * * * * * * *

ሰኔ 25-26 2016 በደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ (ቡሌ ሆራ)። ከአራት ሲኖዶስ ለመጡ ቄሶች፣ ወንጌላውያን እና መሪዎች እና ሚስቶቻቸው “የሚሲዮናዊነት ራዕይ ማጋራት” እና “ሚሲዮናዊ ቤተሰብ” በሚሉ ር
+7
ሰኔ 25-26 2016 በደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ (ቡሌ ሆራ)። ከአራት ሲኖዶስ ለመጡ ቄሶች፣ ወንጌላውያን እና መሪዎች እና ሚስቶቻቸው “የሚሲዮናዊነት ራዕይ ማጋራት” እና “ሚሲዮናዊ ቤተሰብ” በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የአሰልጣኞች ሥልጠና ግሩም ጊዜ አሳልፈናል። ስለ ጸጋው ብዛት እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። July 2-3 2024 at South Ethiopia Synod (Bule Hora). We thank God for His abundant grace and having a wonderful time of training of trainers for pastors, evangelists and leaders and their wives who come from four Synods, on the topics of "Mission Vision Sharing" and "Missional Family"

ሰኔ 21-22 2016 በአርባ ምንጭ (ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ)። ከአራት ሲኖዶስ ለመጡ ቄሶች፣ ወንጌላውያን እና መሪዎች እና ሚስቶቻቸው “የሚሲዮናዊነት ራዕይ መጋራት” እና “ሚሲዮናዊ ቤተሰብ” በሚሉ
+4
ሰኔ 21-22 2016 በአርባ ምንጭ (ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ)። ከአራት ሲኖዶስ ለመጡ ቄሶች፣ ወንጌላውያን እና መሪዎች እና ሚስቶቻቸው “የሚሲዮናዊነት ራዕይ መጋራት” እና “ሚሲዮናዊ ቤተሰብ” በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የአሰልጣኞች ሥልጠና ግሩም ጊዜ ስላሳለፍን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። June 29-30 2024 at Arba Minch (South West Synod). We thank God for having a wonderful time of training of trainers for pastors, evangelists and leaders and their wives who come from four Synods, on the topics of "Mission Vision Sharing" and "Missional Family"