ar
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Atrafi Solution / አትራፊ

تُعد قناة Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 101 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 015 في فئة الأعمال والمرتبة 2 394 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 101 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -293، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 7.63‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 077 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأعمال.

14 101
المشتركون
-1824 ساعات
-537 أيام
-29330 أيام
أرشيف المشاركات
የእቁብ እጣ የደረሳችሁ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን ። እቁቡን በግዢ መስተናገድ የፈለጋችሁ ማሟላት ያለባችሁን ቅድመ ሁኔታ እንደሚከተለው ለቀነዋል ። 1ኛ የታደሰ መታወቂያ/መንጃ ፈቃድ/ ፓ
የእቁብ እጣ የደረሳችሁ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን ። እቁቡን በግዢ መስተናገድ የፈለጋችሁ ማሟላት ያለባችሁን ቅድመ ሁኔታ እንደሚከተለው ለቀነዋል ። 1ኛ የታደሰ መታወቂያ/መንጃ ፈቃድ/ ፓስፖርት 2ኛ ያላገባ የታደሰ ወይም የጋብቻ ሰርተፍኬት 3ኛ በስራ ላይ ያለ ሰው ከሆነ የመንግስት እዳ የሌለበት 4ኛ 10% የግዢ ቅድመ ክፍያ 5ኛ ቀድሞ የሚከፈል የሚጥለውን ብር የ10 ሳምንት እቁብ ቁጠባ 6ኛ ከብድር ጋር ጨምሮ መውሰድ የፈለገ የብድሩን ቅድመ ቁጠባ ክፍያ 7ኛ የመኪና እቁብ ከሆነ የሚገዛለትን መኪና ያሲዛል ካልሆነ ተመጣጣኝ ዋስ ያቀርባል አነስ ላሉ ብሮች ከሰው ዋስ ጀምሮ እስከ ቼክ ያለውን በቢሮ ይታይለታል ። 8ኛ ዋናዎቹ ከላይ ያሉት ሲሆኑ ቀሪ መሟላት ያለባቸው ነገሮች በመተዳደሪያ ደንባችን መሰረት ተፈጻሚ ይሆናሉ። ለዚህም በበላይነት ስራውን የምትከታተል በቢሮዋችን ሲኒየር አካውንታት አለመወርቅ ገዳሙ ተመድበዋል። ማጠቃለያ ለእቁብተኞች ፦ ምን ግዜም እጣ ሲወጣ የሙሉ ሳምንት ክፍያ የከፈለ ብቻ የሚስተናገድ ሲሆን የሙሉ ሳምንት ክፍያ ያልከፈለ እጣ ቢወጣለትም ተመላሽ እንደሚሆን እናሳውቃለን ። በተጨማሪም ግዢ ጠይቃችዉ ዶክመንት አሟሉ የተባላችሁም እጣ ውስጥ የማትገቡ መሆኑን እናሳውቃለን ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 /0989717172

ክፍያ ሳምንት 22 እጣ የሚወጣበት ቀን ቅዳሜ 20/2015 ልክ 5:00 ። መልካም እድል ።

ካሉበት ሆነው ማስገባት ይችላሉ ።
+8
ካሉበት ሆነው ማስገባት ይችላሉ ።

ካሉበት ሆነው መክፈል ይችላሉ ከእርሶ የሚጠበቀው ትራንስፈር ያረጉበትን ስክሪን ሻት ወይም ደረሰኝ ፎቶ አንስተው 0903717173 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን ።
ካሉበት ሆነው መክፈል ይችላሉ ከእርሶ የሚጠበቀው ትራንስፈር ያረጉበትን ስክሪን ሻት ወይም ደረሰኝ ፎቶ አንስተው 0903717173 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን ።

stay tuned ❤
stay tuned ❤

እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A
እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇  https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A

ልማት ባንክ ያወጣውን ስልጠና እንድትጠቀሙ አትራፊ ያበረታታል። ስልጠናውን ከወሰዳችሁ በኋላ ለምትጀምሩት ስራ ቢያንስ 30% በቅድመ ቁጠባ በልማት ባንክ ትጠየቃላችሁ ። ለመጀመሪያ 30% የሚሆናችሁን
ልማት ባንክ ያወጣውን ስልጠና እንድትጠቀሙ አትራፊ ያበረታታል። ስልጠናውን ከወሰዳችሁ በኋላ ለምትጀምሩት ስራ ቢያንስ 30% በቅድመ ቁጠባ በልማት ባንክ ትጠየቃላችሁ ። ለመጀመሪያ 30% የሚሆናችሁን ቁጠባ እኛ  ጋር ብትጀምሩ የሚከተሉትን እድሎች (advantage) ታገኛላቹ ። ሀ/ ልማት ባንክ ለሚፈልግባችሁ ቅድመ ቁጠባ 30% ክፍያችሁን የምታሟሉበት ሁኔታ ይመቻቻል ። ለ/ ራዕያችሁ ትልቅ ፕሮጀክት ከሆነ ፤ እንደ እናንተው ፍላጎት ካለቸው ሰዎች ጋር በጋራ ቅድመ ቁጠባችሁን የምታሟሉበትን አትራፊ ያመቻቻል ። ሐ/ ወደ ስራ ስትገቡ ልማት ባንክ የሚጠይቃችሁን የስራ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት እና ብድር ለማግኘት  ሂደቱ ( process )  እንዲቀላችሁ አትራፊ ያግዛችኋል ። መ/ በድጋሚ አስተውሉ ልማት ባንክ መመዝገቡ እና መሰልጠኑ ማንም የሚያረገው ነገር ነው ፣ ዋናውና አስፈላጊው ነገር በቀጣይ ያሉትን  ነገሮች ሟሟላት ላይ ነው ፦ 1ኛ ፦ ቅድመ ቁጠባ ሟሟላት ። 2ኛ ፦ ለስራ የሚያስፈልገውን የተደራጀ የስራ ፕሮፖዛል ማቅረብ ። 3ኛ ፦ ጉዳዩን ከግብ የሚያደርስላችሁ አማካሪና ጉዳይ አስፈፃሚ ማግኘት  ። እነዚህን ሁሉ በአንድ ቦታ ከአትራፊ ያገኛሉ ። ገንዘብ ላይ ስላለን ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ በቂ ምክር እንሰጣለን ። ማጠቃለያ ፦ በኋላ ከመጨናነቅ እና ያገኙትን እድል ከማበላሸት፤ በጊዜ መስመር ይዘርጉ ።  ያናግሩን ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 / 0989717172

መልካም የከተራ በዓል
መልካም የከተራ በዓል

እጣ የወጡ ቁጥሮች መልካም እድል
እጣ የወጡ ቁጥሮች መልካም እድል

ልክ 5:30 ይጀመራል

ልናስጀምር ስለሆነ በአካባቢ ያላችሁ ሰዎች ገባ እያላችሁ

photo content

እጣ አወጣጡ በቲክቶክ በቀጥታ እንደምናስተላልፍ ደግመን ልናስታውስ እንወዳለን ። በድጋሚ መልካም እድል ።

photo content

photo content

photo content

photo content