ch
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

前往频道在 Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

显示更多

📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览

频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 069 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 552,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 604

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 069 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 710,过去 24 小时变化为 -43,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 311 次浏览,首日通常累积 96 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

52 069
订阅者
-4324 小时
-3737
-1 71030
帖子存档
Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

🎁 የ500 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️👇

Repost from Ei Du 💃
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

😌ፎንቃ MOOD🥰

sticker.webp0.26 KB

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

🥂የህይወት መስቀላችንን ስንሸከም እኛን ለማገዝ ትከሻቸውን ለሚሰጡን፣ የውስጣችንን ሰምተው እፎይ ለሚያስብሉን ... Cheers!! @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

🥂ሳናውቃቸው አጋጣሚ ዐይን ለዐይን ድንገት ስንተያይ ውብ ፈገግታ ለሚለግሱን...Cheers !! @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

"መጅኑኑ ለይላ" ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN የምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ.
"መጅኑኑ ለይላ" ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN የምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇

መልካም ድጋፋችሁን  በውስጥ መስመር ሆነ በቀጥታ መስመር ላጋራችሁኝ ሹክረን በጣም አመሰግናለሁ ብያለሁ እናንተን ተማምኜ እንግዲህ channel ከፍቻለሁ join አርጉ 🖤😌👇 https://t.me/+Lj2zxVzZ04UwNjg0

ድንገት ሁለቱንም እጆቼን ጭምቅ አድርጋ ያዘችኝና በስስት ትመለከተኝ ጀመር፡፡ እኔም አይኔን ከአይኖቿ ላይ መንቀል ተስኖኝ እየተመለከትኳት ሳለሁ አሮማዬ አለች....... @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

"የጠለቀችው ጨረቃ"    ክፍል 16 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ ምን ነው ተንተባተብሽ? አሉ ወይዘሮ ስንዱ ማርታ ፍላጐትሽንማ አቀዋለው በሚመስል ሹፈት። "አባቢ ባሌ ቤተሰቦቼን ሚያከበር ለእናት ለአባቴ መልካም ሚውል ቢሆን የመጀመርያ ምርጫዬ ነው። ሌላው በመነጋገር ሚያምን ባል የሁሌም ምኞቴ ነው። ባልና ሚስት በወራቶች አልያም በሆነ ያህል ጊዜ ውስጥ ሊጨቃጨቁ እና ሊጣሉ ይችላሉ ታድያ እኔ ማገባው ባል የተፈጠረውን ክፍተት በመነጋገር እና ነገሮች ሳይሰፉ ማረም ሚችል ቢሆን ደስ ይለኛል። ሌላው ባህሪው መልካም ቢሆን ፍላጐቴ ነው አባቢ ሴት ልጅ የወንድ ልጅ ድህነት ፣ መልከ ጥፉነት ፣ ኢቭን የሰውነት መጥፎ ጠረን ትችል ይሆናል የወንድን ልጅ መጥፎ ባህሪ ግን አትችልም። ሴት ልጅ ባሏ ጊዜውን እንዲሰጣት እና ድካሟን እንዲረዳት ነው ምትፈልገው። ሁሉ ነገር ቀላል መስሎ ሚታያቸው ወንዶች አሉ ማብሰል ፣ ልጆችን መንከባከብ ፣ ልብስ ማጠብ እነዚህን ስራዎች መስራት እርሱ ወጥቶ ከሚሰራው ስራ ያነሰ ቦታ ሰጥቶ "ምን አለባት እሷ" ሚል ባል ነው የሞላው ማገዝ ባይችል እንኳን ልፋቴን ከእርሱ ልፋት ጋ አመሳስሎ በማያውቀው የሴት ልጅ ድካም ላይ ሚሳለቅ ባልን አልሻም።" አለች ባልሽ እንዲሆን ምትፈልጊው ወንድ ሌላ እንዲሆንልሽ ምትፈልጊው ነገር ምን አለ? የኔ ጥያቄ ነበር  ፈጣሪውን ፈሪ መሆኑ ከመስፈርቴ ነው ፈጣሪን ሚፈራ ባል በቀን ሌት እንቅስቃሴው ለእርሱ ሲል ሚያደርገው ብዙ ነገር አለው።  ብዙ ባል ውጪ ላይ መልካም ለሚስቱ  እቤቱ ግን አውሬ ሁኖ ይኖራል ለሰው ብሎ ሚኖር ባል ፈጣሪን ካለመፍራት ነውና ፈጣሪ ቢፈራ ምኞቴ ነው። አለች ጋሼ ቀና ብሎ ልጅ አሮማ የአንተስ ምን አይነት ምርጫ ነው ያለህ? አሉኝ ማርታ ካለችው ጋ ተቀራራቢ ነው ጋሼ። ከኔ ጋ መመሳሰል አይቻልም እርሱ የኔ ብቻ ነው አለች እየሳቀች። አብራቹ እየዋላቹ ምርጫቹ መመሳሰሉ አይገርም። አሉ ወይዘሮ ስንዱ አባቢ አንተ ልጅህን መልካም ሰው መጥቶ ቢጠይቅህ እና የእርሱ ጉድለት ገንዘብ ቢሆን ትድረኛለህ? ልጄ ጥያቄሽ ሁለት መልስ ይኖረዋል ሁለቱም ግን መልሶች አንድ ሃላፍትና እንዳለበት ቤተሰብ ልክ ነው። አንድ አባት ልጁ በምንም ሁኔታ በችግር ውስጥ እንድትኖር እና የችግር መልክ እንድታይ አይፈልግም ልጁ መከራ እና ድህነት እንዳታይ እራሱን መስዋት ያደረገ አባት ልብስ ሳይለብስ ልጁን ያለበሰ ሳይበላ ልጆቹን ያጠገበ አባት ዳግም በእርሱ የመራብ እና የመታረዝ የህይወት መስመር ውስጥ እንድታልፍ አይፈልግም ለዛም ምርጫውን ላይቀበል ይችላል እኔም በግሌ ይሄም  ልክ ነው ሚል ሃሳብ አለኝ። እንደኔ ግን  አንድ ወንድ ልጄ ምትፈልገውን ካሟላ እና እዚህ ባህሪው ላይ የስራ ተነሳሽነት ካለው መከልከን አልሻም ምክንያቱም ትናንት ብዙዎች አልነበራቸውም ዛሬ ላይ ግን ከፍ ብለው ታይተዋል ትናንት ብዙዎች ነበራቸው ዛሬ ላይ ግን ከስመዋል። ሀብት ተለዋዋጭ ነው አንድ እጅ ላይ ሁሌ አይቆይም ወደ ሌላኛው  ይሻገራል። ስለዚህ ታታሪ ሰራተኛ ሁኖ ወደ ስኬት እየተጓዘ ያለን ወጣት ገና ነህ ብዬ ልጄን አልከለክልም። አባትሽ እኔን ሲያገባ ምንም አነበረውም ይገርምሻል ሰሌን አንጥፈን ነበር የተኛነው የድሮ ቤት አንድ ክፍል ውስጥ ሁለት ሰዎች ይኖሩ ነበር ደባል ይባላል ፤ በመጋረጃ ጋርደን ነበር የኖርነው አባትሽ በጣም መልካም ሰው ነበር በጊዜው ደሞ ቀለም ቀመስ ስለነበረ እውቀቱ ሀብቴ ነበር ጀግንነቱ ኩራቴ ነበር የኪሱን መደህየት ሳይሆን የልቡን ሀብት አይቼው ነበር ያገባሁት። ጠንካራ እና ማይሰለች ነገን ሚያስብ ባል ነበር የነበረው አሁን አረጀ እንጂ ብለው በሳቅ ጨዋታቸውን አጅበው ቀጠሉ። ይህው ዛሬ ለዚህ በቅተናል ፍቅር ከሁሉ ይልቃል የኛን ታሪክ ወደ ፊት እንነግራቹዋለን አሁን በሉ ተኙ አታድክሙን ብለው ወይዘሮ ስንዱ ተነሱ። እኔም ማርታም ጨዋታቸው ማርኮን ስለ ነበር ተመስጠን ነበር ሲቋረጥ እጅጉን ከፋን ሆኖም ስለመሸ ተነስተን ወደ ክፍላችን አመራን። ብዙ የተማርንበት የ ሰዓታት ቆይታ ነበር ትልቅ ሰው የእውቀት ማእከል ነው። በትልቅ ሰው ውስጥ ሚገኝ እውቀት ካለፈ ህይወት ሚቀሰም የትናንት ማንነት ለዛሬዎቹ ለኛ ትምህርት ነው። እነ ጋሼ ትናትን ኖረው በትናንት ውስጥ ብዙ ነገር አሳልፈዋል መከራ ችግርን አሁንም ደሞ ተድላን። በስልኬ ላይ የተላከው መልዕክት ቫይቭሬቱ ከሃሳብ አባነንኝ። ማርታ ነች ማናት ያቺ ልጅ? የአንተን መስፈርት ምታሟላ? እኔም እየፈለግኳት ነው። ከአባቢ ከአንተ ማን ነው እድሜ ሚበልጠው? ምን ማለት ነው? ስለ ትዳር ያለህ እውቀት እና ግንዛቤ ገርሞኛል። አንቺም የዋዛ አይደለሽም እኛ ማናቀው ነገር አለ እንዴ? እኔ እዚው ቤተሰቤ ጋ ያለሁ ልጅ ነኝ መረጃ ከፈለግክ መጠየቅ ትችላለህ የአንተን አላወቅንም እንጂ  ደሴ ምን አርገህ እንደመጣህ። የደሴውማ አይነገር። ደሴ ምን? ሃሃሃ ደሴ ምንም የለም ወደ ቁም ነገሩ ስመለስ በህይወቴ የአንቺኑ ያህል ብስል እና ነገሮችን በርቀት ሚያይ ሴት አልተመለከትኩም ብዙ ነገዎችን አብረን እናሳልፋለን ለኔ ከምንም በላይ ነሽ እወድሻለው በይ ተኚ። ሌሊቶች እየረዘሙብኝ ከአንተ ጋ ማሳልፈው ቀን ደግሞ የደቂቃዎች በሚመስል መልኩ እያነሰብኝ እየሄደ ነው ባልተኛ እና በዋራህ ባልመሸና ጨረቃ ባልጠለቀች እያልኩኝ እመኛለው እኔም እወድሃለው ማታ እራት ጋባዥ ነኝ። ነገ ያሰብኩት አብርያት እራት ልንበላ እና እኔ ልጋብዛት ነበር። በእለት ተእለት እንቅስቃሴያችን አንድም ቀን ከኪሴ ሳላወጣ እርሷ ብቻ እየሸፈነች ብዙ ጊዜ አሳልፈናል ለእርሷ አንድም ነገር አርጌላት አላቅም አሁን ግን ደርሻለው ከራሴም አልፌ ለቤተሰቦቼ በቅቻለው ለዚህ ሁሉ ውለታ ለዋሉልኝ ቤተሰቦቼ አንድ ነገር ማድረግ የውዴታ ግዴታ ነው ብዬ እያሰብኩኝ ባለበት እና ነገ እራት ጋብዤ ትንሽ ስጦታ ለማበርከት አስቤ የነበረው ግን ሁሌም ትቀድመኛለች ዛሬም ቀደመችኝ። በመቀደሜ ብከፋም ለወራት ውስጤን ሲንጠው የነበረውን የፍቅር ስሜት ይፋ ማደርግበት ምሽት መሆኑን ሳስብ አንዳች የደስታ ስሜት እግር ጥፍሬ ድረስ ወረረኝ፡፡ ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው የህልሜን ጭላንጭል ከሩቅ ሆኜም ቢሆን እያየሁት ነው፡፡ ዛሬ እንደ ትናንቱ ፍቅርን አልፈራውም ማርታ የፍቅር ህመምን ሳይሆን በፍቅር ውስጥ ያለን ስኬት የምትሰጠኝ ሴት መሆኗን መገንዘብ ችያለሁ፡፡ ይህን ስሜቴን እንዴት እንደምነግራት እያሰብኩ ከስራ መውጫ ሰዐቴ ደረሰ፡፡ ከስራ እንደወጣሁ ቀጥታ ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ የወርቅ መሸጫ ቤቶች አመራሁ ቀድሜ አቅጄበት ስለነበር ወዲያው የአንገት ሀብል ገዝቼላት ወደተቀጣጠርንበት ሆቴል አቀናሁ፡፡ ማርታ ዛሬም ቀድማኝ ተገኝታለች በተዋበ ማንነቷ ላይ ይበልጥ ተውባ እየጠበቀቸኝ ነው፡፡ ከሩቅ ሆኖ ላያት እኔን አንድ ከደሴ ኑሮዬን ላቅና ብሎ የመጣን ስደተኛ ሳይሆን ታላቅ የመንግስት ባለስልጣን የምትጠብቅ ነው ምትመስለው፡፡ ከሚያሳሱ ከናፍሮቿ መሀል ሀጫ በረዶ የመሰለ ጥርሷን እያሳየችኝ እጇን አውለበለበች፡፡ በድቅድቅ ጨለማ መሀል ያለች ብቸኛ ለምድር የተሰጠች ብርሀን እጇን ከፍ አድርጋ እሷ ወዳለችበት እንድመጣ ጠራችኝ፡፡ ግንባሯን ስሜ ተቀመጥኩ፡፡ ቀና ብላ በአግራሞት እያየቸኝ እንደሆነ ባስተውልም እርቦኛል እንብላ ብዬ አስተናጋጁን ለመጥራት ቀና አልኩ...

አሁን የምትኖረው ህይወት ነገ የምትተርከው ምርጡ ጊዜህ ነው የስኬት መንገድህ ላይ ታገል ልፋ🦋
ይህ አባባል የገባው ብቻ ይሄንን ሊንክ ይጫን 👇👇👇 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB