ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 960 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 546,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 606 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 960 名订阅者。
根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 588,过去 24 小时变化为 -41,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.19% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 294 次浏览,首日通常累积 98 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 960
订阅者
-4124 小时
-2987 天
-1 58830 天
帖子存档
51 960
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝
እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇
51 960
Repost from N/a
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇
51 960
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
❗️ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇
51 960
Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/addlist/0PSOnRGWYS81NDlk
51 960
Repost from N/a
🔴የ 12ተኛ ክፍል የኢንትራንስ ውጤት ተለቁዋል ‼️
ዉጤቱን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ተጫኑ !!! 👇
51 960
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝
እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇
51 960
⚽️ ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
https://t.me/+o1NG-3ynrkRjM2Q0
51 960
Repost from N/a
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇
51 960
🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁
የታሪኩ ርዕስ
😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓
🌀 #Part 2⃣1⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ
............የደሀ ልጅ ፍቅር.............
አልሀምዱሊላህ ሳውዲ ድንበር ገባሁ..... ይሄ ሳውዲ ነው አልኳቸው ???
......አዎ አሉኝ
>>>>>>>>>አፈሩን አነሳሁና አየሁት በሃዲስ ብቻ የማውቃት ምድር አሁን የቀረኝ በሃዲስ የማውቃቸውን ቦታዎች ማየት ነው ፡፡
የሚገርም ነዉ ሳዉዲም ብዙ ሃበሻወች ተራራ ለተራራ ወደ መሀል ከተማዉ ለመግባት ይጓዛሉ...... ጥቁረቱ ያስፈራል...እየሄድኩ መንገዱ መሄድ ስለማይችሉት ብዙ የሚሞት ሰው እንዳለ ያወራሉ
........ይህን ወሬ ስሰማ ተስፋ ቆርጬ በመኪና መንገዱ እጓዛለሁ የስደት ሒወት ያሳለፍኩት አንገሽግሾኛል
...... .....በየ ቦታው መንደር አገኛለሁ የሙስሊም ምድር ስለሆነ በትንሽ መንገድ ልዩነት መስጅድ አላቸው....... መስጅድ ደግሞ የአላህ ቤት ነው እዚያ ደግሞ የቀዘቀዘ ውሀ ይገኛል ...በየመስጊዱ እየገባሁ ዉሀየን እየጠጣሁ ጉዞየን በእግሬ ቀጠልኩ ፡
መኪና መንገዱ በእግሬ ብሄድ ብሄድ አላልቅም አለኝ.....ድክም ትክት ብሎኛል፡፡ በዚያ ጠራራ ፀሀይ እየሄድኩ የማስታውሰው አንድ ነገር ብቻ ነው ሰአዳን ማግባት ያንን በርሃ በተስፋ እጓዘዋለሁ .....ድክም ዝልፍልፍ እልና ሰአዳ ትዝ ስትለኝ እንደገና ወኔ እና ብርታት ይሰጠኛል....... ግን ቢሆንም ፀሀዩን አልቻልኩም..አሁንስ መረረኝ መሄዴን እንጂ ወደ የት እንደምሄድ አላቀዉም እየሄድኩ የተስፋ መቁረጥ እምባየ ይረግፋል ስደት አስለቀሰኝ፡፡ .... ቀኑም መሸ ...አንድ መስጊድ ዉስጥ በረንዳዉ ላይ አደርኩኝ
ከነጋ ቡሀላ እንደገና ይሄን የማያልቅ መንገድ እየሄድኩ ዙሁር ሰአት አካባቢ ላይ የሳዉዲፖሊስ ያዘኝ
.....,ፓሊሱም ና ግባ ብሎ ጋቤና አስገባኝ
..........,ፓሊሱም የት ነው የምትሄደው??? አለኝ
......,....እኔም የምሄድበትን አላውቅም እባክህ በአላህ ስም ይዣሀለሁ ወደ ሀገሬ ሀበሻ መልሰኝ አልኩት፡፡
....እሱም ዝም አለኝ
.....,እኔም ወደ ሀገሬ እንዲመልሰኝ እያለቅስኩ ለመንኩት......
.....ፓሊሱም.....ስንት ቀን ሆነህ እዚህ ከመጣህ ????አለኝ
.....እኔም ምንም አልቆየሁም ገና ትናንት ወደዚህ መጣሁ ስራ ፍለጋ እየሄድኩ ነዉ አልኩት
.........ፓሊሱም እህት ወይም ወንድም እዚህ ሳዉዲ አለህ???? አለኝ
....... እህት አለኝ አልኩት
..........ቁጥሯን ስጠኝ ልደዉልላት አለኝ ፓሊሱ
.......የእህቴን ስልክ ቁጥር ሰጠሁት........
ፓሊሱም ደወለላት ወንድምሽ ከድርን ይዠዋለሁ ፖሊስ ነኝ... ግን አትፍሪ ወደ እስር ቤት እንዲገባ እና ወደ ሀገሩ እንዲመለስ አላደርገዉም.... እንስማማና አንቺዉ ያለሽበት ቦታ ድረስ ይዠልሽ ልምጣ አላት ፓሊሱ
.....እህቴም አላመነችም እስኪ በስልክ አገናኘኝ አለችዉ
.....እህቴ ጋር በስልክ አገናኘን ገና ድምፄን እንደሰማች እንባዋን መቆጣጠር አቃታት አለቀሰች
.....ለምን ከየመን ባህር ስትወርድ አልደወልክልኝም??? ቤተሰብ ጋር ደዉየ ከድር ወደ ሳዉዲ እሄዳለሁ ብሎ መንገድ ጀምሯል ብለዉ ነግረውኝ ብር አዘጋጅቸ ልልክልህ እየጠበኩህ ነበር አለችኝ ፡፡
.......እኔም መጀመሪያ ስነሳ ስላልነገርኩሽ እንዳትቸገሪ ብየ ነው አልኳት ..
ፓሊሱ ከኔ ስልኩን ተቀብሎ ያለችበትን ቦታ ጠየቃት
.... ለካስ እህቴ ያለችበትን የምሰራበትን ቦታ አልፌዋለሁ በ 500 ሪያል ወደእሷ ሊመልሰኝ እህቴ ጋር ተስማሙ
እኔ ያለሁበት ቦታ የት ነዉ ?? አልኩት
,,,,,,.ጀበል አሸር ይባላል አለኝ
...እኔም ፓሊሱን የሷ የእህቴ ቤት ወደየት ነው አልኩት????
ሰቢያ የሚባል ከተማ ነዉ ብሎ ወደኋላ ጠቆመኝ ....
.....,..እኔም መካስ(መስጅደል ሀረም) ??? አልኩት
..................ወደፊት ነዉ አለኝ
......እኔም ወላሂ ወደ ሇላ አልመለስም መስጅደል ሀረም እርቄ መኖርም መስራትም አልፈልግም፡፡ እባክህ ለአላህ ብለህ ተባበረኝ አገሬ መልሰኝ ብየ ድርቅ አልኩኝ ፡፡ ንግግሬ ሳውዲ ምድር ያልኖርኩ ገና ለሳወዲ አዲስ ገቢ እንደሆንኩ አወቀ ፡፡ ለምን ሀበሻ ፓሊሶች ከተያዙ ይናደዳሉ ተስፋ ይቆርጣሉ ለምን ሀገር ቤት ይመለሳሉ፡፡ እኔ ደግሞ ስደቱ ስቃዩ ተስፋ አስቆርጦኝ አገሬ መልሰኝ እያልኩ እለምነዉ ይዣለሁ፡፡
.......ስማኝ አሁን ፖሊስ ጣቢያ ብወስድህ ቀይ ባህር ነው የሚጥሉህ ......አገርህ አይወስዱህም አለኝ ፡፡
.....እኔም እምባየ ዱብ ዱብ እያለ አሁን ካለሁበት ሒወት ብሞት ይሻለኛል..... ፓሊስ ጣቢያ ዉሰደኝ እነሱም ቀይ ባህር አስገብተዉኝ ልሙት አልኩት፡፡ ከዚህ ስቃይ ሞትን መረጥኩ መከራው ከምነግራችሁ በላይ በዝቶብኛል፡፡
.
,ፓሊሱም እህቴ ጋር ደወለላት ወደኋላ መመለስ አይፈልግም ብሏል አላት፡፡ አዛኝ ፓሊስ ነዉ
.....እህቴም አናገረችኝ በአቋሜ ፀናሁ፡፡ ጊዜ ሳትፈጅ መካ ከሚገኙ ዘመዶቼ ጋር ተደዋውላ መካ እንድሄድ አመቻቸችልኝ
ዉይ የኔ ፈተና ጨረስኩ ስል ሌላ ፈተና ይመጣል....... መጨረሻ ላይ ፖሊሱ እዚያው ጀበል አሸር የሚባለው ቦታ ላይ ከከተማው ወጣ አድርጎ 500 ሪያል ለደላሎች ሸጠኝ፡፡
ከመሬት አንስቶ 500 ሪያል አገኘብኝ.....
#part 2⃣2⃣ ከ 100👍 በኋላ ይቀጥላል...
👇👇Share & Join👇👇
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
51 960
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
👏ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+DTceLFkha_9jM2Q0
https://t.me/+DTceLFkha_9jM2Q0
51 960
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
👏ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+DTceLFkha_9jM2Q0
https://t.me/+DTceLFkha_9jM2Q0
51 960
Repost from N/a
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
