ar
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ስልክ መግዣና መሸጫ

تُعد قناة ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 51 960 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 546 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 606 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 51 960 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 588، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -41، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.57‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.19‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 294 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 98 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

51 960
المشتركون
-4124 ساعات
-2987 أيام
-1 58830 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

Repost from N/a
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ❗️ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇

Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/0PSOnRGWYS8
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/0PSOnRGWYS81NDlk

Repost from N/a
🔴የ 12ተኛ ክፍል የኢንትራንስ ውጤት ተለቁዋል ‼️ ዉጤቱን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ተጫኑ !!! 👇

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

Repost from N/a
👌የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ 👁
👌የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ 👁

⚽️ ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+o1NG-3ynrkRjM2Q0

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ ቶሎ ተቀላቀሉ አሪፊ የኢትዮጵያ ቻናሎች ናቸው ይቀላቀሉ👇

Repost from N/a
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇
🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ💖 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇👇

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 2⃣1⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. አልሀምዱሊላህ ሳውዲ ድንበር ገባሁ..... ይሄ ሳውዲ ነው አልኳቸው ??? ......አዎ  አሉኝ  >>>>>>>>>አፈሩን አነሳሁና አየሁት በሃዲስ ብቻ የማውቃት ምድር አሁን የቀረኝ በሃዲስ የማውቃቸውን ቦታዎች ማየት ነው ፡፡     የሚገርም ነዉ ሳዉዲም ብዙ ሃበሻወች ተራራ ለተራራ ወደ መሀል ከተማዉ ለመግባት ይጓዛሉ...... ጥቁረቱ ያስፈራል...እየሄድኩ መንገዱ መሄድ ስለማይችሉት ብዙ የሚሞት ሰው እንዳለ ያወራሉ ........ይህን ወሬ ስሰማ ተስፋ ቆርጬ በመኪና መንገዱ እጓዛለሁ የስደት ሒወት ያሳለፍኩት  አንገሽግሾኛል ...... .....በየ ቦታው መንደር አገኛለሁ የሙስሊም ምድር ስለሆነ በትንሽ መንገድ ልዩነት መስጅድ አላቸው....... መስጅድ ደግሞ የአላህ ቤት ነው እዚያ ደግሞ የቀዘቀዘ ውሀ ይገኛል ...በየመስጊዱ እየገባሁ ዉሀየን እየጠጣሁ ጉዞየን በእግሬ ቀጠልኩ ፡   መኪና መንገዱ በእግሬ ብሄድ ብሄድ አላልቅም አለኝ.....ድክም ትክት ብሎኛል፡፡ በዚያ ጠራራ ፀሀይ እየሄድኩ  የማስታውሰው አንድ ነገር ብቻ ነው ሰአዳን ማግባት ያንን በርሃ በተስፋ እጓዘዋለሁ .....ድክም ዝልፍልፍ እልና ሰአዳ ትዝ ስትለኝ እንደገና ወኔ እና ብርታት ይሰጠኛል....... ግን ቢሆንም ፀሀዩን አልቻልኩም..አሁንስ  መረረኝ መሄዴን እንጂ ወደ የት እንደምሄድ አላቀዉም እየሄድኩ የተስፋ መቁረጥ እምባየ ይረግፋል ስደት አስለቀሰኝ፡፡ .... ቀኑም መሸ ...አንድ መስጊድ ዉስጥ በረንዳዉ ላይ አደርኩኝ      ከነጋ ቡሀላ እንደገና ይሄን የማያልቅ መንገድ እየሄድኩ ዙሁር ሰአት አካባቢ ላይ የሳዉዲፖሊስ ያዘኝ .....,ፓሊሱም ና ግባ ብሎ ጋቤና አስገባኝ ..........,ፓሊሱም የት ነው የምትሄደው??? አለኝ ......,....እኔም የምሄድበትን አላውቅም እባክህ  በአላህ ስም ይዣሀለሁ ወደ ሀገሬ ሀበሻ መልሰኝ አልኩት፡፡ ....እሱም ዝም አለኝ .....,እኔም  ወደ ሀገሬ እንዲመልሰኝ እያለቅስኩ ለመንኩት...... .....ፓሊሱም.....ስንት ቀን ሆነህ  እዚህ ከመጣህ ????አለኝ .....እኔም  ምንም አልቆየሁም ገና ትናንት ወደዚህ መጣሁ ስራ ፍለጋ እየሄድኩ ነዉ አልኩት .........ፓሊሱም እህት ወይም ወንድም እዚህ ሳዉዲ አለህ???? አለኝ ....... እህት አለኝ አልኩት ..........ቁጥሯን ስጠኝ ልደዉልላት  አለኝ ፓሊሱ .......የእህቴን ስልክ ቁጥር  ሰጠሁት........      ፓሊሱም ደወለላት ወንድምሽ ከድርን ይዠዋለሁ ፖሊስ ነኝ... ግን አትፍሪ  ወደ እስር ቤት እንዲገባ እና ወደ ሀገሩ እንዲመለስ አላደርገዉም.... እንስማማና አንቺዉ ያለሽበት ቦታ ድረስ ይዠልሽ ልምጣ አላት ፓሊሱ .....እህቴም አላመነችም እስኪ በስልክ አገናኘኝ አለችዉ .....እህቴ ጋር በስልክ አገናኘን ገና ድምፄን እንደሰማች እንባዋን መቆጣጠር አቃታት አለቀሰች .....ለምን ከየመን ባህር ስትወርድ አልደወልክልኝም??? ቤተሰብ ጋር ደዉየ ከድር ወደ ሳዉዲ እሄዳለሁ ብሎ መንገድ ጀምሯል ብለዉ ነግረውኝ ብር አዘጋጅቸ ልልክልህ እየጠበኩህ ነበር አለችኝ ፡፡ .......እኔም መጀመሪያ ስነሳ ስላልነገርኩሽ እንዳትቸገሪ ብየ ነው አልኳት ..   ፓሊሱ ከኔ ስልኩን ተቀብሎ ያለችበትን ቦታ ጠየቃት .... ለካስ እህቴ ያለችበትን የምሰራበትን ቦታ  አልፌዋለሁ በ 500 ሪያል ወደእሷ ሊመልሰኝ እህቴ ጋር ተስማሙ እኔ ያለሁበት ቦታ የት ነዉ ?? አልኩት ,,,,,,.ጀበል አሸር ይባላል አለኝ ...እኔም ፓሊሱን የሷ የእህቴ ቤት ወደየት ነው አልኩት???? ሰቢያ የሚባል ከተማ ነዉ ብሎ ወደኋላ ጠቆመኝ ....  .....,..እኔም መካስ(መስጅደል ሀረም) ??? አልኩት ..................ወደፊት ነዉ አለኝ ......እኔም ወላሂ ወደ ሇላ አልመለስም መስጅደል ሀረም እርቄ መኖርም መስራትም አልፈልግም፡፡   እባክህ ለአላህ ብለህ ተባበረኝ አገሬ መልሰኝ ብየ ድርቅ አልኩኝ ፡፡ ንግግሬ ሳውዲ ምድር ያልኖርኩ ገና ለሳወዲ  አዲስ ገቢ እንደሆንኩ አወቀ ፡፡ ለምን ሀበሻ ፓሊሶች ከተያዙ ይናደዳሉ ተስፋ ይቆርጣሉ ለምን ሀገር ቤት ይመለሳሉ፡፡ እኔ ደግሞ ስደቱ ስቃዩ ተስፋ አስቆርጦኝ አገሬ መልሰኝ እያልኩ እለምነዉ ይዣለሁ፡፡ .......ስማኝ  አሁን ፖሊስ ጣቢያ ብወስድህ ቀይ ባህር ነው የሚጥሉህ ......አገርህ አይወስዱህም አለኝ ፡፡ .....እኔም እምባየ ዱብ ዱብ እያለ አሁን ካለሁበት ሒወት ብሞት ይሻለኛል..... ፓሊስ ጣቢያ ዉሰደኝ እነሱም ቀይ ባህር አስገብተዉኝ ልሙት አልኩት፡፡ ከዚህ ስቃይ ሞትን መረጥኩ መከራው ከምነግራችሁ በላይ በዝቶብኛል፡፡ .    ,ፓሊሱም እህቴ ጋር ደወለላት ወደኋላ መመለስ አይፈልግም ብሏል  አላት፡፡ አዛኝ ፓሊስ ነዉ .....እህቴም   አናገረችኝ በአቋሜ ፀናሁ፡፡ ጊዜ ሳትፈጅ መካ ከሚገኙ ዘመዶቼ ጋር ተደዋውላ መካ እንድሄድ አመቻቸችልኝ  ዉይ የኔ ፈተና ጨረስኩ ስል ሌላ ፈተና ይመጣል....... መጨረሻ ላይ ፖሊሱ  እዚያው ጀበል አሸር የሚባለው ቦታ ላይ ከከተማው ወጣ አድርጎ 500 ሪያል ለደላሎች ሸጠኝ፡፡ ከመሬት አንስቶ 500 ሪያል አገኘብኝ..... #part 2⃣2⃣ ከ 100👍 በኋላ ይቀጥላል... 👇👇Share & Join👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ተማሪ ነህ ?

Repost from N/a
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ12ተኛ የማትሪክ ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ12ተኛ የማትሪክ ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇

Repost from N/a
😀ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️
😀ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️

Repost from N/a
5+5×5-5 = ?

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+DTceLFkha_9jM2Q0 https://t.me/+DTceLFkha_9jM2Q0
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+DTceLFkha_9jM2Q0 https://t.me/+DTceLFkha_9jM2Q0

14.1k subscribers ያለው channel መግዛት ምፈልግ ያናግረኝ @sami_fam