ch
Feedback
Tech news Et

Tech news Et

前往频道在 Telegram
8 905
订阅者
+724 小时
+557
+26830
帖子存档
የሪሜዲያል ተማሪዎች ከዚህ ቀደም በነበረው ስርዓት ከምደባ በፊት ዩኒቨርሲቲ እንዲያስተካክሉ እድል ይሰጥ ነበር ። ይህም ውጤታቸውን አይተው የሚስማማቸሁን መጀመሪያ አንደኛ ከሞሏቸው አንፃር ለማስተካከል ይጠቅማችኋል ። በዚህ አመትም ይሄ እድል ለሪሜዲያል ተማሪዎች መኖር አለበት ስንል ለሚመለከተው አካል የተማሪዎችን ድምፅ እናሰማለን ። @Remedial_Tips

Join adirgu Giveaway(ሽልማት ተዘግጅቶወል) https://t.me/EntranceExam201

🔥UK’s No.1 Betting Tipping Service – Join FREE !🔥 Welcome to AI Genie Bets – where smart bettors win. With back-to-back wee
🔥UK’s No.1 Betting Tipping Service – Join FREE !🔥 Welcome to AI Genie Bets – where smart bettors win. With back-to-back weekly winners, consistent profits, and 20+ years experience, we’re smashing the bookies using data-driven betting strategies that deliver real results. No hype – just winning selections. 💰 Join FREE now and start winning today 👉 CLICK HERE TO JOIN FOR FREE 18+ only. Gamble responsibly.

የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው ። የፈለጓቸውን ግቢዎች ያልተመደቡ ተማሪዎች ብዙ አሉ ። i think ተማሪዎችን ካሉበት ቦታ ራቅ አድርገን እንመድባለን ብለው ትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረው ነበር ለዚያ ይመ
የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው ። የፈለጓቸውን ግቢዎች ያልተመደቡ ተማሪዎች ብዙ አሉ ። i think ተማሪዎችን ካሉበት ቦታ ራቅ አድርገን እንመድባለን ብለው ትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረው ነበር ለዚያ ይመስላል ። ቅሬታ ማቅረብ ከተቻለ እናሳውቃችኋለን ።

ከ 50 ሰው በላይ add ለሚደርገት ሰው ሽልማት የኛ ቻናል አዘገጅቶወል 🫡 50 ሰው 👉 25birr 100 ሰው👉 120birr 200+ ሰው 👉300birr ብሩን በ Telebirr እና በ ካርድ መውሰድ ትችላላቹ👏🫡 Add ዬሚተደርጉበት Group 👇👇👇 @lover_gru @lover_gru እስከ መታ ቀን 12 ሰዓት ብቻ ነው ዬሚቸለው Add yadergachu comment lay tsafulign 🫡

ዛሬ ማታ ሽልማት ተዘግጅቶወል 👌 1 ሰዓት ላይ 1ኛ👉 100ብር ካርድ 2ኛ 👉 50 ብር 3ኛ 👉 50ብር 4ኛ 👉 25ብር ከ 5-10👉20ብር ካርድ Share and like 👇👇 @EntranceExam201

ከ 50 ሰው በላይ add ለሚደርገት ሰው ሽልማት የኛ ቻናል አዘገጅቶወል 🫡 50 ሰው 👉 25birr 100 ሰው👉 120birr 200+ ሰው 👉300birr ብሩን በ Telebirr እና በ ካርድ መውሰድ ትችላላቹ👏🫡 Add ዬሚተደርጉበት Group 👇👇👇 @lover_gru @lover_gru እስከ መታ ቀን 12 ሰዓት ብቻ ነው ዬሚቸለው Add yadergachu comment lay tsafulign 🫡

ከ 50 ሰው በላይ add ለሚደርገት ሰው ሽልማት የኛ ቻናል አዘገጅቶወል 🫡 50 ሰው 👉 25birr 100 ሰው👉 120birr 200+ ሰው 👉300birr ብሩን በ Telebirr እና በ ካርድ መውሰድ ትችላላቹ👏🫡 Add ዬሚተደርጉበት Group 👇👇👇 @miinistrii @miinistrii እስከ መታ ቀን 12 ሰዓት ብቻ ነው ዬሚቸለው Add yadergachu comment lay tsafulign 🫡

💖Exciting News! MostLogin Cloud Phone is Launching Soon! To celebrate this milestone, we’re rolling out an Invitation Reward
💖Exciting News! MostLogin Cloud Phone is Launching Soon! To celebrate this milestone, we’re rolling out an Invitation Reward Campaign—the more friends you invite, the more rewards you earn! 💖Click here &Start Earning ! Promote MostLogin to friends who need a powerful antidetect browser and earn $1.60 per user you refer! 💯Get a 10% commission on their cloud phone purchases. 🧡About MostLogin MostLogin: 100% Free Anti-Detection Browser Cloud Phone + Free API Integration +RPA Automation +Sync System + Team Collaboration!  Telegram Chat  | Telegram Announcement  Github | website

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከ
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል። 1.  በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ። ምንጭ፡ ትምህርት ሚኒስቴር

‼️ University መቀያየር አይቻልም!! ➨ ትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በርካታ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ግቢ መቀያየር እንደሚቻልና መቀያየር የሚፈልጉ ተማሪዎችም የሚሰባሰቡበት ግሩፕ ተከፍቶ በብዛት ሼር እየተደረገ መሆኑን አስተውለናል። ➨ ትምህርት ሚኒስቴር ካለፉት አመታት ወዲህ በልዩ ሁኔታ ትምህርት ሚኒስቴር ደብዳቤ ከሚፅፍላቸው ተማሪዎች ውጭ በየትኛውም መልኩ ከአንድ የመንግስት ዩንቨርስቲ ወደ ሌላ ዩንቨርሲቲ መቀየር አልያም መቀያየር እንደማይቻል ለሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ ማሳወቁ ይታወሳል። ➨ ይህ የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ዘንድሮም የፀና እንደሆነና ተማሪዎችም የተመደቡባቸውን ዩንቨርሲቲዎች መቀየር እንደማይችሉ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አንድ ከፍተኛ የስራ ሃላፊ አረጋግጠዋል። ➨ ተማሪዎች ከምደባው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሀሰተኛ መረጃዎች በብዛት የሚሰራጩ በመሆኑ ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ መልዕክታችን ነው።

ሁላቹም ዬ Remedial ጠበቂዎች በዚ ሳምንት ወይም በሚቀጥለው ሳምንት መጊቢያ ውጤት ይፋ ይሆናል ❤️👍 Good luck 👍