8 905
المشتركون
+724 ساعات
+557 أيام
+26830 أيام
أرشيف المشاركات
8 917
የሪሜዲያል ተማሪዎች ከዚህ ቀደም በነበረው ስርዓት ከምደባ በፊት ዩኒቨርሲቲ እንዲያስተካክሉ እድል ይሰጥ ነበር ። ይህም ውጤታቸውን አይተው የሚስማማቸሁን መጀመሪያ አንደኛ ከሞሏቸው አንፃር ለማስተካከል ይጠቅማችኋል ። በዚህ አመትም ይሄ እድል ለሪሜዲያል ተማሪዎች መኖር አለበት ስንል ለሚመለከተው አካል የተማሪዎችን ድምፅ እናሰማለን ።
@Remedial_Tips
8 917
+1
Which one is best ?
Aviator 👍
Chicken Road ❤️
8 917
🔥UK’s No.1 Betting Tipping Service – Join FREE !🔥
Welcome to AI Genie Bets – where smart bettors win. With back-to-back weekly winners, consistent profits, and 20+ years experience, we’re smashing the bookies using data-driven betting strategies that deliver real results. No hype – just winning selections.
💰 Join FREE now and start winning today
👉 CLICK HERE TO JOIN FOR FREE
18+ only. Gamble responsibly.
8 917
Ahun kasir post midargwu mastawekiya nw
8 917
Ahun kasir post midargwu mastawekiya nw
8 917
🔥UK’s No.1 Betting Tipping Service – Join FREE !🔥
Welcome to AI Genie Bets – where smart bettors win. With back-to-back weekly winners, consistent profits, and 20+ years experience, we’re smashing the bookies using data-driven betting strategies that deliver real results. No hype – just winning selections.
💰 Join FREE now and start winning today
👉 CLICK HERE TO JOIN FOR FREE
18+ only. Gamble responsibly.
8 917
የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው ። የፈለጓቸውን ግቢዎች ያልተመደቡ ተማሪዎች ብዙ አሉ ። i think ተማሪዎችን ካሉበት ቦታ ራቅ አድርገን እንመድባለን ብለው ትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረው ነበር ለዚያ ይመስላል ። ቅሬታ ማቅረብ ከተቻለ እናሳውቃችኋለን ።
8 917
ከ 50 ሰው በላይ add ለሚደርገት ሰው ሽልማት
የኛ ቻናል አዘገጅቶወል 🫡
50 ሰው 👉 25birr
100 ሰው👉 120birr
200+ ሰው 👉300birr
ብሩን በ Telebirr እና በ ካርድ መውሰድ ትችላላቹ👏🫡
Add ዬሚተደርጉበት Group
👇👇👇
@lover_gru
@lover_gru
እስከ መታ ቀን 12 ሰዓት ብቻ ነው ዬሚቸለው
Add yadergachu comment lay tsafulign 🫡
8 917
ዛሬ ማታ ሽልማት ተዘግጅቶወል 👌
1 ሰዓት ላይ
1ኛ👉 100ብር ካርድ
2ኛ 👉 50 ብር
3ኛ 👉 50ብር
4ኛ 👉 25ብር
ከ 5-10👉20ብር ካርድ
Share and like
👇👇
@EntranceExam201
8 917
ከ 50 ሰው በላይ add ለሚደርገት ሰው ሽልማት
የኛ ቻናል አዘገጅቶወል 🫡
50 ሰው 👉 25birr
100 ሰው👉 120birr
200+ ሰው 👉300birr
ብሩን በ Telebirr እና በ ካርድ መውሰድ ትችላላቹ👏🫡
Add ዬሚተደርጉበት Group
👇👇👇
@lover_gru
@lover_gru
እስከ መታ ቀን 12 ሰዓት ብቻ ነው ዬሚቸለው
Add yadergachu comment lay tsafulign 🫡
8 917
ከ 50 ሰው በላይ add ለሚደርገት ሰው ሽልማት
የኛ ቻናል አዘገጅቶወል 🫡
50 ሰው 👉 25birr
100 ሰው👉 120birr
200+ ሰው 👉300birr
ብሩን በ Telebirr እና በ ካርድ መውሰድ ትችላላቹ👏🫡
Add ዬሚተደርጉበት Group
👇👇👇
@miinistrii
@miinistrii
እስከ መታ ቀን 12 ሰዓት ብቻ ነው ዬሚቸለው
Add yadergachu comment lay tsafulign 🫡
8 917
ከ 50 ሰው በላይ add ለሚደርገት ሰው ሽልማት
የኛ ቻናል አዘገጅቶወል 🫡
50 ሰው 👉 25birr
100 ሰው👉 120birr
200+ ሰው 👉300birr
ብሩን በ Telebirr እና በ ካርድ መውሰድ ትችላላቹ👏🫡
Add ዬሚተደርጉበት Group
👇👇👇
@miinistrii
@miinistrii
እስከ መታ ቀን 12 ሰዓት ብቻ ነው ዬሚቸለው
Add yadergachu comment lay tsafulign 🫡
8 917
💖Exciting News!
MostLogin Cloud Phone is Launching Soon!
To celebrate this milestone, we’re rolling out an Invitation Reward Campaign—the more friends you invite, the more rewards you earn!
💖Click here &Start Earning !
Promote MostLogin to friends who need a powerful antidetect browser and earn $1.60 per user you refer!
💯Get a 10% commission on their cloud phone purchases.
🧡About MostLogin
MostLogin: 100% Free Anti-Detection Browser
Cloud Phone + Free API Integration +RPA Automation +Sync System + Team Collaboration!
Telegram Chat | Telegram Announcement
Github | website
8 917
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
ምንጭ፡ ትምህርት ሚኒስቴር
8 917
‼️ University መቀያየር አይቻልም!!
➨ ትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በርካታ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ግቢ መቀያየር እንደሚቻልና መቀያየር የሚፈልጉ ተማሪዎችም የሚሰባሰቡበት ግሩፕ ተከፍቶ በብዛት ሼር እየተደረገ መሆኑን አስተውለናል።
➨ ትምህርት ሚኒስቴር ካለፉት አመታት ወዲህ በልዩ ሁኔታ ትምህርት ሚኒስቴር ደብዳቤ ከሚፅፍላቸው ተማሪዎች ውጭ በየትኛውም መልኩ ከአንድ የመንግስት ዩንቨርስቲ ወደ ሌላ ዩንቨርሲቲ መቀየር አልያም መቀያየር እንደማይቻል ለሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ ማሳወቁ ይታወሳል።
➨ ይህ የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ዘንድሮም የፀና እንደሆነና ተማሪዎችም የተመደቡባቸውን ዩንቨርሲቲዎች መቀየር እንደማይችሉ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አንድ ከፍተኛ የስራ ሃላፊ አረጋግጠዋል።
➨ ተማሪዎች ከምደባው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሀሰተኛ መረጃዎች በብዛት የሚሰራጩ በመሆኑ ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ መልዕክታችን ነው።
8 917
ሁላቹም ዬ Remedial ጠበቂዎች
በዚ ሳምንት ወይም በሚቀጥለው ሳምንት መጊቢያ ውጤት ይፋ ይሆናል ❤️👍
Good luck 👍
