Habesha programming
前往频道在 Telegram
We strive for Wisdom!! For Any form of comment, questions, concern you can contact me @ibnyusuf21
显示更多694
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-930 天
帖子存档
#include
using namespace std;
int main() { int a = 5; float b; cout << sizeof(++a + b); cout << a; return 0; } What will be the out put of this c++ programm?
#include <iostream>
using namespace std;
int main ()
{
int num1 = 5, num2 = 15;
int *p1, *p2;
p1 = &num1;
p2 = &num2;
cout<<*p1<<endl;
*p1 = 10;
cout<<"num1:"<<num1<<endl;
*p2 = *p1;
cout<<*p2<<endl;
p1 = p2;
cout<<*p1<<endl;
*p1 = 20;
cout<<"num1:"<< num1 << endl;
cout<<"num2:"<<num2 << endl;
cout<<*p2<<" "<<*p1;
return 0;
}
class OperatorExample
{
public static void main(String args[])
{
int a=2;
int b=5;
int num=(a
class OperatorExample
{
public static void main(String args[])
{
System.out.println(10>>2);
System.out.println(20>>2);
System.out.println(20>>3);
}
__ can be used to minimize the risk of security breaches or viruses.
Repost from 🇪🇹ኢትዮ University
አስቸኳይ ማስታወቂያ ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች!
(የተሻሻለ!)
..........................
ለ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፣ ቀደም ብሎ የጀመረ የመውጫ ፈተና አምሳያ ሞዴል፣ እንዲሁም ሞክ ፈተናዎችን እየተፈተናችሁ እንደሆን ይታወቃል።
ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ከነገ ሰኞ ሰኔ 26-29/2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት የየትምህርት መስካችሁን (Subject Matter) ጥያቄዎችን የያዘ አዲስ ሞዴል ፈተና ከትምህርት ሚኒስቴር በአገር አቀፍ ደረጃ ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች በተመሳሳይ ወቅት እና የጊዜ ሰሌዳ ፈተና የምትፈተኑ ይሆናል።
አዲሱ ሞዴል ፈተና በትምህርት መስክ (Subject Matter)፣ በጥያቄ ክብደቱና ብዛት ከመውጫ ፈተናው ጋር ተመሳሳይ የሆነ እንደመሆኑ መጠን ተማሪዎች ተገቢ ትኩረት ሰጥተው ሞዴሉን እንዲፈተኑ ይጠበቃል።
ስለሆነም በዲላ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር በተያያዙት ፋይሎች በተቀመጠው መሰረት የተያዘላችሁን ቀን፣ ሰአት እና የፈተና ቦታ እንድትመለከቱ እናሳስባለን።
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቻናል👇
https://t.me/+bsiFkfN1DSwxNDFk
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
Read Only Chapter 1, 2 , 5 , &7 based on blueprint But If You Have Free Time i advise you read all chapter
