Habesha programming
前往频道在 Telegram
We strive for Wisdom!! For Any form of comment, questions, concern you can contact me @ibnyusuf21
显示更多694
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-930 天
数据加载中...
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
五月 '255月 '25
五月 '250
在1个频道中
四月 '250
在1个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+34
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+58
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+754
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 24 五月 | 0 | |||
| 23 五月 | 0 | |||
| 22 五月 | 0 | |||
| 21 五月 | 0 | |||
| 20 五月 | 0 | |||
| 19 五月 | 0 | |||
| 18 五月 | 0 | |||
| 17 五月 | 0 | |||
| 16 五月 | 0 | |||
| 15 五月 | 0 | |||
| 14 五月 | 0 | |||
| 13 五月 | 0 | |||
| 12 五月 | 0 | |||
| 11 五月 | 0 | |||
| 10 五月 | 0 | |||
| 09 五月 | 0 | |||
| 08 五月 | 0 | |||
| 07 五月 | 0 | |||
| 06 五月 | 0 | |||
| 05 五月 | 0 |
频道帖子
የጥንቃቄ መልዕክት ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች❗
የኢንተርኔት አጠቃቀም በየቀኑ እየጨመረ በሄደበት በዚህ ዘመን፣ ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ስጋቶችም እየተስፋፉ ነው። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በቅርቡ በርካታ አደገኛ የኢንተርኔት አድራሻዎችን (URLs) መርምሮ፣ እነዚህ አድራሻዎች ለሀገራችን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በይበልጥ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች አካዉንቶችን በመንጠቅን ከፍተኛ ስጋት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ አረጋግጧል። ከተለያዩ አካላት በቴሌግራም የሚደርሱን ሊንኮች በርካታ አደጋዎችን የሚይዙ ሲሆን የሚከተሉት አደጋዎች በዋናነት ይገኙበታል፡
🎾የግል መረጃ መጠለፍ:- እንደ የባንክ መለያ ወይም የይለፍ ቃል ያሉ መረጃዎችን መሰረቅ፤
🎾የማልዌር ስርጭት:- ስልኮችን ወይም ኮምፒውተሮችን የሚጎዱ ቫይረሶች፤
🎾ማጭበርበሪያ:- ተጠቃሚዎችን በሀሰተኛ ተስፋዎች (እንደ ውርርድ ወይም ኢንቨስትመንት) መታለል፤
በመሆኑም ማኅበረሰቡ በቴሌግራም አማካኝነት የሚላኩለትን አጠራጣሪ ሊንኮች ከመክፈት እንዲቆጠብ እያሳሰብን፤ ሰሞኑን በቴሌግራም ከሚላኩና በፍጹም ልንከፍታቸዉ ከማይገቡ ሊንኮች መካከል የሚከተሉት ከታች በምስሉ ያሰፈርናቸዉ ይገኙበታል፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቴሌግራማችን አጠራጣሪ የሆኑ ሊንኮች ካጋጠመን ለኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በሚከተሉት አድራሻዎች ማሳወቅ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• ነጻ የስልክ መስመር፡ 933
https://t.me/exitexam2015Abusellema
| 2 | https://youtu.be/0INRHKOb3oU?si=fnlpFnIfSUm8EJmp | 0 |
| 3 | ለጀማሪዎች የተዘገጀ የHTML ኮርስን መማር የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ ብትማሩ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።
https://youtube.com/playlist?list=PL8QIUlKMe6HazsQoyknwo02pu0YjRTRgE&si=J_ouMR4yNQ2EOg4m | 0 |
| 4 | Learn new technology and update your code skills
🔥 Are you looking to learn new technology or update your code skills?🛠 This free website is a great place to start! Learn about the latest trends in tech, and get hands-on experience with coding. Click here to learn more.🚀
HTML
👉🏽 http://w3schools.com/htmL
👉🏽 http://htmldog.com
CSS
👉🏽 http://w3schools.com/css
👉🏽http://css-tricks.com
Git
👉🏽 https://learngitbranching.js.org
JavaScript
👉🏽http://javascript.info
👉🏽 http://javascript.com
React
👉🏽http://scrimba.com/learn/learnreact
👉🏽 http://codecademy.com/learn/react-101
Next
👉🏽 http://nextjs.org/docs
Tailwind CSS
👉🏽 http://tailwindcss.com/docs
—
AI Programming | 0 |
| 5 | #ExitExam
ከቀጣዩ አመት ጀምሮ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ የሚተገበረው አስገዳጅ መመሪያ ምን ይላል ?
(የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን)
" ከቀጣዩ ዓመት 2016 ዓ/ም ጀምሮ እያንዳንዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለመውጫ ፈተና ከሚያስቀምጣቸው ተማሪዎች በየትምህርት መስኩ ቢያንስ 25 በመቶዎቹ ማለፍ ይጠበቅባቸዋል።
የግል ተቋማቱ 25 በመቶ ተፈታኞቻቸውን ማሳለፍ ካልቻሉ የትምህርት ፕሮግራሙ #ይሰረዛል።
በተጨማሪም የትምህርት ተቋማቱ ለማስተማር የሚመዘግቧቸውን ተማሪዎች የማሳወቅ ግዴታ አለባቸው። "
NB. ዘንድሮ በተሰጠው የዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተናውን ከወሰዱ 72 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ውጤት ያመጡት 12,422 ወይም 17.2 በመቶ ብቻ ናቸው።
Credit : #FBC
@tikvahethiopia | 0 |
| 6 | https://w6fggx.cyou/9867XAUAU3tGWHFCXX8oCW9lWgEDV2cNB2QCbAAyJissVSlCTBsiEx4hKiheXHUOIElRdy1WUBMcTiw2H1xbDR53F08GUw&p=abxatg&_mi1690326220502 | 0 |
| 7 | 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 I would like to say congratulation for all computer science , Information technology, information system and software Engineering students who are completed your beginning part of your life. This one of your starting part of your life and leads you to real and challenging part of your next way. For now try to happy by this success and ready for the next part of your life. I wish to you good years of job by your profession. So again l would like to say congratulation.
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
https://t.me/exitexam2015Abusellema | 0 |
| 8 | ውድ የ2015 ዓመተ ምህረት ተመራቂዎች ፣ በቅድሚያ ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፋችሁ እንኳን ለዚህች አስደሳች የሕይወት ምዕራፍ አደረሳችሁ እንላለን። እንኳን ደስ አላችሁ!!
===========
ምረቃ - የዓመታት ልፋት፣ ትጋት እና እድገት ፍጻሜ ነው። በአንድ ሰው የትምህርት ጉዞ ውስጥ ምረቃ ወሳኝ ምዕራፍ ይይዛል። ከተለመዱት የትምህርት መስኮች ወደ ገሃዱ ዓለም የማይታወቁ ግዛቶች ሽግግርን ይወክላል። ከስርዓታዊው ካባ ባሻገር ብዙ በቃላት የማይገለፁ ስሜቶች ነፀብራቅ ፣ በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቅ እንዲሁም በጥልቅ ተሞክሮ የተሞላ የሕይወት ጉዞም ጭምር ነው።
ለመሆኑ የምረቃ ስርዓት ምንድነው? መቼ ፣ ከየትና እንዴትስ ተጀመረ? የመረቃ ስርዓት አካደሚክ አለባበስስ ምንድነው? የአልባሳቶቹስ አመጣጥ እንዴት ነው? ትርጉማቸውስ ምንድን ነው?
በዚህ ጽሑፍ ውስጥ፣ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎችንም ተያያዥ ጉዳዮች ለእናንት ለዘንድሮዎቹ እና ለቀድሞዎቹም ተመራቂዎቻችን እንዲሁም ለአጠቃላይ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮቻችን ልናስቃኛችሁ ወደድን።
መልካም ንባብ!
1. የምረቃ ሥነ ስርዓት ታሪካዊ አመጣጥ
የምረቃ ሥነ-ስርዓት፣ በመካከለኛው ዘመን፣ በተለይም ከክርስቶስ ልደት በኋላ እ.ኤ.አ ከ400 እስከ 1500 አስደሳች ክስተት እሆነ መምጣቱ ይነገራል፡፡ በወቅቱ ከተከሰቱት አስደናቂ ክንውኖች መካከልም የዩኒቨርሲቲዎች መመስረት ይገኝበታል፡፡ ይህም ዛሬም ድረስ ተጠብቆ የቆየውን የአካዳሚክ ወጎች፣ ባህሎችና ምልክቶችን ያካትታል።
“ዩኒቨርሲቲ” የሚለው ቃል ከላቲን “ዩኒቨርስታስ” የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም “ሙሉ በሙሉ” ወይም “ጠቅላላ” ማለት ነው። እነዚህ ተቋማት በ 12 ኛው እና በ 13 ኛው ክፍለ ዘመን ብቅ ማለት የጀመሩ ሲሆን የመጀመሪያዎቹ የምረቃ ሥነ ሥርዓቶች የተከናወኑትም በዚህ ወቅት እንደነበር የተለያዩ የታሪክ መዛግብት ይጠቁማሉ፡፡ እነዚህ ሥነ ስርዓቶች በሊቃውንት መነኮሳት ስርዓት የተቀረጹ እንደሆኑ እና "ጅማሬዎች" በመባል ይታወቁ እንደነበር ያገላበጥናቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ፤ ይህም ወደ ሊቅነት ደረጃ ማደግንና ተቀባይነት ማግኘትን ያመለክታል:: በዘመኑ የነበሩ ተመራቂዎችም "ጀማሪዎች" ተብለው ይጠሩ ነበር::
በ13ኛው ክፍለ ዘመን የዲግሪዎች ስርዓት በጣሊያን ፣ ፖርቱጋል ፣ ስፔን ፣ ፈረንሳይ እና በኋላ በእንግሊዝ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መፈጠር ጀመረ። እነዚህ ዲግሪዎች ሶስት ተመሳሳይ ደረጃዎችን ያቀፉ ነበሩ ፦ ምሁር፣ ባችለር እና ማስተር (ዶክተር ወይም ፕሮፌሰር ይባላሉ)። የሚገርመው፣ እነዚህ ዲግሪዎች ዛሬ ከምናውቃቸው ዲግሪዎች ባችለር፣ ማስተር እና ዶክትሬት ዲግሪ ጋር ተመሳሳይነት አላቸው።
የምረቃ ሥነ ስርዓቶች ታሪካዊ ጠቀሜታ ለዘመናት የቆዩ ጥንታዊ የትምህርት ወጎችን እና ምልክቶችን በማስጠበቅ ላይ የተመሰረተ ነው። ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ የሕይወታቸው ምዕራፍ ሲገቡ ጉልህ የሆነ ሽግግርን በማድረግ ለተመራቂዎች የአእምሮ ስኬቶች እና ምሁራዊ ጥረቶች ምስክር ሆኖ ያገለግላል።
በምረቃ ሥነ-ስርዓት አለባበስ ውስጥ የሚካተቱና የተለመዱ ዋና ዋና ክፍሎችን እንደ ባንድ እንደሚከተለው እንመለከታልን፡፡
2. የአካዳሚክ አለባበስ
የአካዳሚክ አለባበስ ሁለቱንም (የዓለማዊው እና የቤተ-ክርስቲያን) ተፅእኖዎች ያረፉበት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜም ለየት ያለ ተግባራዊ ዓላማ ይዞ እንደተጀመረ የአሪዞና የመካከለኛውና የሕዳሴ ጥናቶች ማዕከል (Arizona Center for Medieval and Renaissance Studies) የተሰኘው ተቋም ከሰነደው ፅሁፍ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ ተማሪዎችን እና መምህራንን በመካከለኛው ዘመን ከተገነቡ ቅዝቃዜያማ ሕንፃዎች ለመጠበቅ ታሳቦ የመጀመርያው ትምህርት ቤት ልብስ በፖርቹጋል የኮይምብራ ዩኒቨርሲቲ እንደተጀመረ ተጠቅሷል፡፡
እነዚህ ልብሶች ከጊዜ ወደ ጊዜ በዝግመተ ለውጥ ሂደት የአካዳሚክ ስኬቶችን እና የተቋማትን ትስስር የሚወክሉ ልዩ ልብሶች ሆኑ። የአካዳሚክ ልብስ ዲዛይኖች እና ቀለሞች በተለያዩ ሀገሮች እና የትምህርት ተቋማት ይለያያሉ፡፡
2.1. ኮፍያ (ቆብ) እና ጋውን የመልበስ ባህል (The Tradition of Cap & Gowns)
ኮፍያ እና ጋውን (የአካዳሚክ ሪጋሊያ) በመባልም የሚታወቁ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የምረቃ ምልክቶች ሆነዋል። የባርኔጣው አመጣጥ በ 12 ኛው እና 13 ኛው ክፍለ ዘመን በሊቃውንት እና ቀሳውስት ዘንድ በተለምዶ እንደ ዕለታዊ ልብስ ይጠቀሙበት ከነበረው የአለባበስ ስርዓት የመጣ ነው፡፡ ጋውን በበኩሉ በመካከለኛው ዘመን በሊቃውንት እና በተማሪዎች ከሚለበሱት አልባሳት ውስጥ የሚካተት ሲሆን የደረጃቸው መለያ ምልክትም ነበር። ባለፉት አመታት፣ እነዚህ ልብሶች ለምረቃ ስነ-ስርዓት አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት ተደርገዋል፤ ይህም የተመራቂዎችን የእውቀት ስኬቶች ያመለክታል፡፡
2.2. አላባሽ (Hoods)
መከለያዎች የአካዳሚክ አለባበስ አስፈላጊ ክፍሎች ናቸው፡፡ በተለምዶ በትከሻ ላይ ተጣብቀው እና ከኋላ የተንጠለጠሉ ናቸው። በመካከለኛው ዘመንም እነዚህ አላባሾች ሙቀት ለመስጠት ጭንቅላትንና አንገትን ለመሸፈን የሚያገለግሉ ልብሶች ነበሩ። ዩኒቨርሲቲዎችና የአካዳሚክ ተቋማት ብቅ ሲሉ አላባሽ የአካዳሚክ ስኬት ምልክት ሆኖ ማገልገል ጀመረ። የሽፋኑ ቀለም እና ዲዛይን ብዙውን ጊዜ የተወሰነውን የጥናት መስክ ወይም የሚሰጠውን ዲግሪ ይወክላል፡፡
2.3. መነሳንሶች (Tassels)
በተለምዶ አጠራር መነሳንሶች በሚል የሚታወቁት በምረቃው ቆብ አናት ላይ የተጣበቁ ትናንሽ የጌጣጌጥ ዘንጎች ናቸው። የረዥም ጊዜ ታሪክ ያላቸው እና መጀመሪያ ላይ በልብስ እና መለዋወጫዎች ላይ እንደ ጌጣጌጥ ነገሮች ያገለግሉ ነበር፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቶች ላይ ፣ ዲግሪው ከመሰጠቱ በፊት መነሳነሱ ብዙውን ጊዜ በኮፍያው በቀኝ በኩል ይለብሳል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ በተሰየመ ቅጽበት ተመራቂዎች የዲግሪያቸውን ይፋዊ የድጋፍ አሰጣጥ ምልክት ከቀኝ በኩል ወደ ግራ እንዲያንቀሳቅሱ ይታዘዛሉ፤ ይህም ከአንደኛው የህይወት ምዕራፍ ደ ሌላኛው መሸጋገራቸውን ያመላክታል፡፡
3. ዲፕሎማ
ዲፕሎማው ተማሪዎች የአካዳሚክ ፕሮግራማቸውን በተሳካ ሁኔታ ሲያጠናቅቁ የሚሰጥ ኦፊሴላዊ ሰነድ ነው። ዲፕሎማዎችን የመስጠት ልምድ ከጥንት ጀምሮ ትምህርትን ወይም ስልጠናን ማጠናቀቅን ለማረጋገጥ ጥቅም ላይ ሲውል ቆይቷል፡፡ የዲፕሎማዎች ፎርማት እና ዲዛይን በጊዜ ሂደት ተሻሽለዋል፤ ነገር ግን ለትምህርታዊ ስኬቶች ተጨባጭ ማስረጃ ሆነው ማገልገላቸውን ቀጥለዋል።
ባጠቃላይ፣ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት -የአካዳሚክ አልባሳት፣ ኮፍያ እና ጋውን፣ አላባሾች፣ መነሳንሶች እና ዲፕሎማ-የምረቃ ስነ-ስርዓቶች በወግ እና ተምሳሌታዊነት ዋነኛ የምረቃ ስነ ስርዓት ማከናወኛ ክፍሎች ሆነዋል፡፡ የተማሪዎችን ታታሪነት፣ ትጋት እና የትምህርት ስኬቶችን በድምቀት ለማክበርም ያገለግላሉ ፡፡
ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!
https://t.me/exitexam2015Abusellema | 0 |
| 9 | Congratulations for all Students | 0 |
| 10 | 没有文字... | 0 |
| 11 | 没有文字... | 0 |
| 12 | Architecture.zip | 0 |
| 13 | +8 CH 1 webp.pdf | 0 |
| 14 | Questions prepared by chatGPT-4 based on Learning Outcome for CS | 0 |
| 15 | https://t.me/exitexam2015Abusellema | 0 |
| 16 | +4 https://t.me/exitexam2015Abusellema | 0 |
| 17 | What is virtual inheritance in C++? | 0 |
| 18 | Which of the following is the correct syntax of including a user defined header files in C++? | 0 |
| 19 | If a program does something different than thinking of programmer it is called. | 0 |
| 20 | Which is true about a variable. | 0 |
