Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
显示更多3 592
订阅者
+624 小时
+77 天
+4830 天
帖子存档
ሰላም ቤተሰቦች ይሸጣል ቶታል ስቴሽን(Total Station,Reflectorless, RTS-822R^X)RUIDE ኢንስትሩመንት የሚፈልግ ያናግረኝ- በቅናሽ
ስልክ-+251-89999001
300 ካሬ ሜትር × 1 ሜትር ግድግዳ ለመገንባት ስንት hollow blocks ያስፈልጋል??
hint-ሁለት ዓይነት ብሎኮች ጥቅም ላይ ይውላሉ (400 × 200 × 200 ሚሜ) እና (200 × 100 × 100 ሚሜ)
ባለ 400 * 200 * 200 ሚሜ የሚጠቀሙ ከሆነ
= 300 ÷ (0.4 * 0.1)
= 3750 ብሎኬት ብዛት ያስፈልጋል
[እነዚህ ሀለ 20 ብሎኬቶች ለውጫዊ ግድግዳ ጥቅም ለይ ይውላሉ ].
ባለ 200 * 100 * 100 ሚሜ የሚጠቀሙ ከሆነ
= 300 ÷ (0.2 * 0.1)
= 15000 የብሎኬት ብዛት ያስፈልጋል
( እነዚህ ሀለ 10 ብሎኬቶች ለፓርትሽን ጥቅም ለይ ይውላሉ)
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
