ch
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

前往频道在 Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

显示更多
3 590
订阅者
无数据24 小时
+37
+4830
帖子存档
👉ቻይና ጠፈር ላይ ሆስፒታል ልትገነባ ነው ▪️በቻይና የሚገኙት የሼንዘን ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የሻንጋይ ኢንጂነሪንግ ማይክሮ ሳተላይቶች ማዕከል በቅርቡ በጠፈር ላይ ሆስፒታል በጋራ ለመገንባት የ
👉ቻይና ጠፈር ላይ ሆስፒታል ልትገነባ ነው ▪️በቻይና የሚገኙት የሼንዘን ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የሻንጋይ ኢንጂነሪንግ ማይክሮ ሳተላይቶች ማዕከል በቅርቡ በጠፈር ላይ ሆስፒታል በጋራ ለመገንባት የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ▪️ፕሮጀክቱ የጠፈርተኞችን ጤና ለማጎልበት እና በምህዋሩ ውስጥ የህክምና ክትትል ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል። ▪️የወደፊቱ የጠፈር ሆስፒታል በአይሮስፔስ፣ በህክምና እና በባዮሎጂ መስኮች ላይ እድገት በማስመዝገብ የጤና ድጋፍን በተመለከተ የላቀ ምርምር ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ▪️እንዲሁም ከጠፈር ተመራማሪዎች በተጨማሪ ወደ ጠፈር የሚጓዙ መደበኛ ሰዎችን ጤና ለመደገፍም ምርምር ያደርጋል ነው የተባለው። ▪️እንደ ሲጂቲኤን ዘገባ በስምምነቱ መሰረት ሆስፒታሉን ለማቋቋም ሁለቱም ወገኖች በህክምና መሳሪያዎች፣ በፈጠራ የህክምና ቴክኖሎጂዎች እና በኤሮስፔስ ሳይንስ ላይ ተባብረው በመስራት ሆስፒታሉን እንደሚገነቡ ተገልጿል። (አዩሀሻ)

👉 የመንግስት ንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ መራዘሙን ስለማሳወቅ
👉 የመንግስት ንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ መራዘሙን ስለማሳወቅ

👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ ፕሮግራም በመጪው ማክሰኞ ይፋ ይደረጋል 🏷ለሚቀጥሉት 25 አመታት የሚተገበረው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ 2025 - 2050 ማስጀመሪያ ሀገራዊ ፕሮግራም (Construction Industry Transformation Initiative Launching Program) በመጪው ማክሰኞ ይካሄዳል። በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ቁልፍ ችግር በአጭር ጊዜ በመፍታት አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲያስችል ታስቦ በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የተቋቋመውና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችን እና የኢንዱስትሪውን ተዋናዮች በውስጡ ያቀፈው ዘጠኝ አባላት ያሉት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ሥራውን በይፋ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ በወቅቱ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ ስትሪንግ ኮሚቴ በተመሰረተበት ቀን ባደረገው ስብሰባ ላይ በስሩ ስድስትት የሥራ ቡድኖችን ያቋቋመ ሲሆን፤ ያቋቋማቸው የሥራ ቡድኖች በየራሳቸው የሠሯቸውን ሥራዎችና የደረሱበትን ደረጃ የሚገመግም መድረክ ሐሙስ፣ ነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ቃሊቲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የስልጠና ማዕከል ውስጥ ተካሄዷል፡፡ በምስረታ መድረኩ ላይ ለተቋቋሙት የሥራ ቡድኖች በተሰጡ አቅጣጫዎች መሠረት የተቋቋሙት የሥራ ቡድኖች የሠሯቸውን ሥራዎች የተመለከቱ ሪፖርቶች በየቡድኑ ሰብሳቢዎች እንዲቀርቡ ከተደረገ በኋላ የጋራ ውይይት ተደርጎ ቀጣይ አቅጣጫዎች መቀመጣቸውን ከሚንስቴር መ/ቤቱ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል፡፡ ስብሰባውን የመሩትና የመግቢያ ንግግር ያደረጉት የስቲሪንግ ኮሚቴው ሰብሳቢ፣ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ-ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት ናቸው።
በስብሰባውም መጨረሻ የስቲሪንግ ኮሚቴ ሰብሳቢው፣ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሸቲቭ 2025-2050 ነሐሴ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የኢንዱስትሪው ቤተሰቦች በተገኙበት በስካይላይት ሆቴል  ይፋ የሚደረግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
እንደሚታወቀው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለሀገር ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ጉልህ መሆኑ ቢታወቅም ኢንዱስትሪው በአሁኑ ሰዓት ያሉበትን ችግሮች በተለመደው አስተሳሰብ እና አካሄድ ሊመቅረፍ ስለማይቻል የአተያይ እና የአካሄድ ለውጥ ማምጣት አስፈልጓል። ከኢንደስትሪው ጋር የተያያዙ ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ እና ኢንዱስትሪው እንዲያድግ፣ አዲስ የተቋቋመው ስትሪንግ ኮሚቴ ከኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ካውንስል የሚሰጡ አቅጣጫዎችን በመውሰድ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ሥራውን የማስተባበር እና የመምራት ሚና እንዲጫወት ሥራውን በከፍተኛ ሀገራዊ ስሜት፣ በባለቤትነት እንዲያከናውን ከበላይ አመራሩ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ የተዋቀረውን ስቲሪንግ ኮሚቴ ወደ ሥራ ለማስገባት የተጠራውን በመጀመሪያ ስብሰባ ወቅት ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት፦ ሥራውን በተቀናጀና ጥብቅ በሆነ የአመራር መርህ ማስኬድ የግድ መሆኑን ገልጸው በማንኛውም የሥራ እንቅስቃሴ ውስጥ የእርሳቸው ክትትልና ድጋፍ እንደማይለያቸው በማስታወስ የሥራውን ሂደት በቅርበት እንደሚከታተሉት ገልጸው ነበር፡፡
ስትሪንግ ኮሚቴው የሚመራባቸው አሳታፊ በሆነ መንገድ የተዘጋጁት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ሮድማፕ፤ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነት ምዘና እና ዕውቅና ማዕቀፍ፤ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ዘርፍ የአሠራር ማነቆን ለመገምገምና ለማሻሻል የሚረዱ Ease of Doing Business Framework in Construction Sector ሰነዶች ናቸው፡፡
በወቅቱ የስቲሪንግ ኮሚቴው ሰብሳቢ ክቡር አቶ የትምጌታ አስራት የስቲሪንግ ኮሚቴውን የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ሲከፍቱ እንደተናገሩት፣ ኢንዱስትሪውን የመለወጥ ዕድል ለእኛ ስለተሰጠ ኢንዱስትሪውን በተሟላ ሁኔታ መለወጥ ይኖርብናል ማለታቸው የሚታወስ ነው፡፡
በ10 ዓመቱ መሪ ዕቅድ የሀገራችን 20 የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነታቸውን በማሳደግ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው በዘርፉ እንዲሰማሩ ግብ ተቀምጧል፡፡
ስለሆነም ዘጠኝ አባላት ያሉት ስቲሪንግ ኮሚቴ የተቋቋመው የተቀመጠውን ሀገራዊ አቅጣጫ በመከተል በፍጥነትና በጥራት ለውጥ የሚያመጣ ሥራ በመስራት ተወዳዳሪ የሆነ ኢንዱስትሪ ለመፍጠር ጉዞ መጀመሩን በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ ተናግረው ነበር።

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

We are importing china porcelain ceramics with different size and color 0911798889
+9
We are importing china porcelain ceramics with different size and color 0911798889

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራ
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣    NEW POINT BRICK FACTORY *We produced best quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢

Construction Works of Bedelle - Metu Road Periodic Maintenance Project (61+000-112+000) The time zone is: East Africa Time (G
Construction Works of Bedelle - Metu Road Periodic Maintenance Project (61+000-112+000) The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00) Package Information Invitation Date Jul 24, 2025 Procurement Reference No ERA-NCB-W-0153-2017-BID-Open Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title 72141003 Highway and road maintenance service Object of Procurement Construction Works of Bedelle - Metu Road Periodic Maintenance Project (61+000-112+000) Description Not Available Lot Number 1 Clarification Request Deadline Aug 14, 2025, 5:00:00 PM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Not Applicable Bid Submission Deadline Aug 26, 2025, 2:00:00 PM Bid Opening Schedule Aug 26, 2025, 2:30:00 PM Terms and Conditions The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids. Apply online via EGP

በነሐሴ_ወር_2017_ዓ፣ም_የሚሸጡ_ንብረቶች_የሀራጅ_ሸያጭ_ማሽጻታቂያ_1.PDF4.49 MB

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ! 👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣ 👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣ 👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣ 👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣ 👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣ 👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ!  እናመሰግናለን!                 ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ! በስራ ላይ~ ሰናይ ቀን ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-Consite Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗