ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ABG Lebu branch (2019 G10)

ABG Lebu branch (2019 G10)

前往频道在 Telegram
1 164
订阅者
-224 小时
+67 天
+3430 天
帖子存档
የ2019ዓ.ም የሙከራ አንድ የሚሰጥበት መርሃ-ግብር

ውድ ወላጆች የ2019ዓ.ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከጥቅምት 1እስከ10/2019ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ክፍያውን በአሐዱ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 5823 በተማሪው ስም እና ኮድ 👉Abg/..../..ተከፍሎ ደረሰኙን በጥንቃቄ ያስቀምጡ። ማሳሰቢያ፦ከተቀመጠው ቀነ ገደብ ውጪ በየቀኑ15ብር ቅጣት ስላለው ካለ አላስፈላጊ ወጪ ይዳኑ።

የትምህርት ማላቂያ ስትራቴጂ ቅዳሜ የተጀመረ ሲሆን ከዚህ በፊት ማክሰኞ እና ሀሙስ የነበረውን ከ10-11:00 ትምህርት ጊዜውን በማስተካከል(የትራንስፖርት ችግር)በመኖሩ ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 1:50-2:30 የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉የጥቅምት ወር ነገ ሰኞ ይጀመራል። ት/ቤቱ

+7
IMG_2448.HEIC1.87 MB

👉ውድ የአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት ተማሪዎች ፣መምህራን ፣ወላጆች እና የትምህርት ቤቱ ማህበረሰቦች የ2019 ዓ.ም የ3ኛ አመት የቅድመ ግቢ ጉባኤ መስከረም 30 በለቡ ቅርንጫፍ በልዩ ሁኔታ የመክፈቻ መርሃ ግብር ተከናውኗል ። 👉 በእለቱ የኤስድሮስ ኮ/ን/ኢ/አ/ማ ዋና ስራ አስፈጻሚ 👉አባ ቴዎድሮስ (ዶ/ር) 👉የወ.ተ.መ.ህ አባላት 👉የሐመረ ብርሃን ብራና ድርጅት ተወካይ 👉የቀድሞ የለቡ ቅርንጫፍ ተማሪዎች ጥሪ ተደረገላቸው እንግዶች(ወላጆች)በተገኙበት በልዩ ዝግጅት አመስግነን አልፈናል። ት/ቤቱ

በዚህ ሊንክ የተማሪዎች መለማመጃ ጥያቄዎች ከዛሬ መስከረም 29 የሚላኩ ሲሆን ተማሪዎች በተቀመጠው ጊዜ ሰርተው ለመምህራኖቻቸው ማስረከብ ይኖርባቸዋል። ት/ቤቱ

ለ11 እና 12ኛ ክፍል ብቻ ነው መልዕክቱ

ውድ ወላጆች ፣ተማሪዎች የቅዳሜ እና ከሰኞ እስከ አርብ የጠዋት ጠዋት የትምህርት ማላቂያ መርሃ ግብር ቅዳሜ መስከረም 30/2019 በአቡነ ጎርጎሪዮስ ክላስተር ማዕከል የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን። 👉መቅረትም ሆነ ፈቃድ መጠየቅ ት/ቤቱ የማይችል መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ 👉 ዮኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው። 👉ሞባይል መያዝ የተከለከለ ነው። 👉የመማሪያ ደብተር መያዝ ይኖርባቸዋል ። 👉መገኛ ሰዓት 2:00 መሆኑን እናሳውቃለን።

photo content
+1

እንኳን ደስ አላችሁ!ውድ ተማሪዎቻችን ፣መምህራን እና የት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ :- 👉የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ የአ/አ ትምህርት ቢሮ የእውቅና መርሃግብር ያከናወነ ሲሆን ፦ ትምህርት ቤታችን አዲስ አበባ ካሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሁሉንም ተማሪዎች በማሳለፍ የእውቅና ሰርተፍኬት እና የዋንጫ አበርክቶ ተደረገለት ። 👉እንኳን ደስ አለን!አላችሁ!

photo content

ውድ ወላጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ እያልን! ነገ ትምህርት የመምህራን ስብሰባ በመኖሩ ትምህርት የሚኖረው እስከ 6:30ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

መልዕክት ተማሪዎች በተለያዩ ክበባት በመሳተፍ እንዲችሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብር የተዘጋጀ ሲሆን ተማሪዎችም :- -በቋንቋ -በስርዓተ ፆታ -በባህሪ ግንባታ -በማ/ተጓዳኝ ት/ዘርፍ -በጤና እና ስፖርት -አከባቢ ጥበቃ -ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ -በስራና ተግባራት -በመንፈሳዊ ክበባት ተማሪዎች ቢያንስ በሁለት ክበባት መሳተፍ ግዴታ በመሆኑ የበለጠ ውጤታማ የሚሆኑባቸውን ክበባት ከወላጅ ጋር በመወያየት እንዲወስኑ ይርዶቸው።