ch
Feedback
«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

«🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»

前往频道在 Telegram

« የአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ይፋዊይ ቻናል» من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم (« ከሞተ በኋላ ስራው እንዳይቋረጥበት የወደደ ሰው እውቀትን ያሰራጭ) {ابن الجوزي رحمه الله /التذكرة(٥٥) አስታያየትዎን በዚህ ይላኩ @Awel_kasaw_Bot

显示更多
6 364
订阅者
-524 小时
-87 天
+20730 天
帖子存档
ርቀትህን ጠብቅ...በማኅበራዊ ግንኙነትህም ሆነ በጓደኝነት ሕይወት ውስጥ መሄጃና መድረሻ የሌለህ ይመስል በሰው ላይ አትጣበቅ። ሰዎችን በጣም አትቅረባቸው ይውጡሃል፣ በጣምም አትራቃቸው ይተፉሃል። ለረ
ርቀትህን ጠብቅ...በማኅበራዊ ግንኙነትህም ሆነ በጓደኝነት ሕይወት ውስጥ መሄጃና መድረሻ የሌለህ ይመስል በሰው ላይ አትጣበቅ። ሰዎችን በጣም አትቅረባቸው ይውጡሃል፣ በጣምም አትራቃቸው ይተፉሃል። ለረጅምና ዘላቂ የጓደኝነት ግንኙነት በትስስራችሁ መካከል መጠነኛ ክፍተት ተው። ሰውን ስትወድ ውዴታህን በልክ አድርግ። ሰው ሰው መሆኑን እወቅ። ሰዎች በጣሙን ከቀረብካቸዉና ካበዛኸው ያለ ማስጠንቀቂያ ሊያወርዱህም ሊያዋርዱህም ይችላሉ። ያኔ «እኔው ነኝ ያበዛሁት፣ የቀበጥኩት፣ ራሴን የጣልኩት…» ከማለትህ በፊት ርቀትህን ጠብቅ።

የሴቶች ፈተና በወንድም አቡ ሱፍያን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀው https://t.me/Sle_qelbachn1

record.ogg8.21 MB

sticker.webp0.13 KB

ፈጥኖ ማን  ይመልስ  ✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?

ፈጥኖ ማን  ይመልስ  ✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?

Repost from Fuad Mohammed

🔖ቁርአንን ማስተንተን....! 🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም t.me/Sheikhmuhammedzainadam

ተግባር ከሌለው ዕውቀት፣አላህን ከማይፈራ ልብ እና አላህን ከማያስደስት ዝና አላህ ይጠብቀን።

القواعد المثلى للعلامة ابن عثيمين رحمه الله https://t.me/AbuOubeida?livestream=1440088502fdfaaf75

record.ogg8.96 MB

sticker.webp0.12 KB