ch
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

前往频道在 Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

显示更多
9 310
订阅者
-524 小时
-277
-6630
帖子存档
❇️ ለኢትዮጵያውያን ለሥራ ፍለጋ የሚረዱ የተወሰኑ ድረገጾች እና ፖርታልስ (Portals) እንደሚከተለው ቀርበዋል። 1. www.ethiojobs.net  . 2. https://dereja.com 3. https://et.profdir.com/ 4. http://Www.harmeejobs.com 5. www.ezega.com 6. www.unjobs.org 7. www.employethiopia.com 8. https://www.au.org/about/employment 9. http://www.hawassaonline.com/jobs.php 10. http://www.unicef.org/ethiopia/careers_12858.html 11. https://www.et.undp.org/content/ethiopia/en/home/jobs.html 12. www.ethiocv.net 13. https://www.ethiopianreporterjobs.com/ 14. https://ethioworks.com/category/addis-zemen/ 15. https://www.geezjobs.com/ 16. www.nilejobs.com ✅እናንተም የምታውቋቸው ሌሎች ድረገጾች እና ፖርታልስ ካሉ "COMMENT SECTION" ላይ ጠቁሙን። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅Video Editing ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 9 የ አንግሮይድ አፖች ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 9 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል። 1, FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው።  የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ                                                                                                         የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago                                                       2, Adobe Premiere Clip:  አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡                                                                                                የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip                                         3, VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው።  VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት  ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን  ማስዋብ ይችላሉ ፡፡ የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor                    4, PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር  ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ  ከ 30 በላይ የተለያዩ  የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡                                                                                            የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01                                                                                          5, KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነገጽ ጋር በመጣመር KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “copy paste” መጠቀም ይችላሉ።  ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster  ኤዲቲንግ ሂደት ላይ  በይበልጥ ይረዳል። በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ  የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree     6, Quik እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ  ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም Audio መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ ፡፡      የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay                                                                             7, VivaVideo ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንግሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ(slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው።      የዳውንሎድ ሊንክ:                 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying                                                  8, Funimate video editor   በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን  ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ 1 በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡                                      የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️ For all Students የጣሊያን መንግሥት በሚሰጠው ነፃ ትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! የጣሊያን መንግሥት "Invest Your Talent in Italy" በተሰኘ ነፃ የትምህርት መርሐግብር፤
❇️ For all Students የጣሊያን መንግሥት በሚሰጠው ነፃ ትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! የጣሊያን መንግሥት "Invest Your Talent in Italy" በተሰኘ ነፃ የትምህርት መርሐግብር፤ የውጪ አገራት ተማሪዎች የሁለተኛ እና የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርታቸውን በጣሊያን እንዲከታተሉ ዕድል ይሠጣል፡፡ ተማሪዎቹ በፓዶቫ፣ ብሬስካ፣ ፓርማ እና በሌሎችም ታዋቂ የጣሊያን ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ወጪያቸው ተሸፍኖ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ሲሆን በቅድሚያም በፆታ እኩልነት እና ፆታዊ ጥቃትን መከላከል ላይ መሰረት ያደረጉ ኮርሶችን እንዲወስዱ ይደረጋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፡- የካቲት 22/2016 ዓ.ም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጠቅመው በመግባት REGISTRATION የሚለውን በመጫን ይመዝገቡና አስፈላጊ ሰነዶችን ያስገቡ 👇 https://investyourtalentapplication.esteri.it/sitoinvestyourtalentapplication/progetto.asp 🛑SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY 🛑 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️ እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ ❇️ 🔺 የትምህርታዊ ድረገፆች ◽️ www.khanacademy.org ◽️ www.academicearths.org ◽️ www.coursera.com ◽️ www.edx.org ◽️ www.open2study.com ◽️ www.academicjournals.org ◽️ codeacademy.org 🔺የመፀሀፍት ድረገፆች ◽️ www.bookboon.com ◽️ http://sharebookfree.com ◽️ http://m.freebooks.com ◽️ www.obooko.com ◽️ www.manybooks.net ◽️ www.epubbud.com ◽️ www.bookyards.com ◽️ www.getfreeebooks.com ◽️ freecomputerbooks.com ◽️ www.essays.se ◽️ www.sparknotes.com ◽️ www.pink.monkey.com 🔺Online ትምህርታዊ ድጋፎች ◽️ www.ocwconsortium.org ◽️ www.ocwconsortium.org ◽️ http://ocw.tufts.edu ◽️ http://ocw.upm.es ◽️ http://www.open.edu ◽️ http://ocw.usu.edu/ ◽️ http://open.umich.edu/ ◽️ http://ocw.nd.edu/ 🔺የጥያቄዎች ምላሽ ◽️ www.ehow.com ◽️ www.whatis.com ◽️ www.howstuffwork.com ◽️ www.webopedia.com ◽️ www.plagtracker.com ◽️ www.answers.com ❇️ የሂሳብ ትምህርቶችን ማግኛ (MATHEMATHS • https://amser.orghttps://www.brightstorm.com/math/https://www.doubledivision.org/http://www.mathtv.comhttp://mathforum.orghttp://www.aaamath.com/ ❇️ ክራክ የተደረጉ መተግበሪያዎች የሚያገኙበት (Cracked software’s downloading sites) • www.piratecity.netIgetintopc.comhttps://securityxploded.com/www.p30download.comwww.downloadha.com 🔺መፈለጊያ (Search) ድረገፆች ◽️ www.about.com ◽️ www.alltheweb.com ◽️ www.altavista.com ◽️ www.askjeeves.com ◽️ www.excite.com ◽️ www.hotbot.com ◽️ www.lycos.com ◽️ www.dmoz.org ◽️ www.google.com ◽️ www.mamma.com ◽️ www.webcrawler.com ◽️ www.aol.com ◽️ www.dogpile.com ◽️ www.10pht.com 🔺የአፋልጉኝ ድረገፆች ◽️ www.anywho.com ◽️ www.infospace.com ◽️ www.switchboard.com ◽️ www.whitepages.com ◽️ www.whowhere.lycos.com 🔺የዜና ድረገፆች ◽️ www.abcnews.com ◽️ www.cbsnews.com ◽️ www.cnn.com ◽️ www.foxnews.com ◽️ www.msnbc.com ◽️ www.nytimes.com ◽️ www.usatoday.com 🔺ስፖርታዊ መረጃዎች ◽️ www.sportsline.com ◽️ sportsillustrated.com ◽️ espn.go.com ◽️ foxsports.lycos.com ◽️ www.nbcsports.com ◽️ www.sportingnews.com 🔺የህክምና ትምህርቶች ◽️ www.kidsdoctor.com ◽️ www.medexplorer.com ◽️ www.medicinenet.com ◽️ www.nlm.nih.gov ◽️ www.planetwellness.com ◽️ my.webmd.com 🔺ጋዜጦች ◽️ www.indexcopernicus.com ◽️ www.ajol.info ◽️ www.doaj.org ◽️ www.sabinet.co.za ◽️ www.oajse.com ◽️ www.lub.lu.se/en.html ◽️ www.copernicus.org 🛑SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY 🛑 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🧲ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ         ሳይቶች 1) getintopc https://getintopc.com የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው። 2) Download https://download.cnet.com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡ 3) FileHippo https://filehippo.com ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ 4) ZDNet https://downloads.zdnet.com ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ 5) Softpedia https://www.softpedia.com Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡ 6) Tucows https://www.tucows.com/downloads ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ 7) FreewareFiles https://www.freewarefiles.com ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡ 8) MajorGeeks http://m.majorgeeks.com ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡ 9) FileCluster https://www.bytesin.com FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡ 10) Soft32 https://www.soft32.com በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡ 11) File Horse https://www.filehorse.com እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ ነጻ ሶፍትዌሮችን ስለያዘ በክፍያ የሚገኙ ሶፍትዌሮችንም አማራጭ ነጻ ሶፍትዌር ልናገኝበት እንችላለን፡፡                                      ✅Share to Your Friends kindly ✅                   📌━══📍══━══📍━━═📌    ⛔️For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ ⭕️  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🛑   TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🌐(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች                    ✅በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች 👉በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል። የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው። አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል። እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን። ✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው። 1️⃣. 10Minutemail.com ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል። ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል። 10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል። 👇👇👇👇 በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን 2️⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ። Fakenamegenerator.com 3️⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ። Downforeveryoneorjustme.com 4️⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል። ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን። የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል። timeanddate.com 5️⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ። webcapture.net/ 6️⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR የጎግል ድረ ገፅን (google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው። እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት google.com/ncr  ብለን መፈለግ በቂ ነው። 7️⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን። ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው። 8️⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል። 9️⃣. Hackertyper ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል። በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን። http://hackertyper.net/ 🔟. Password Generator ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።              ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👇👇 http://tiktok.com/@johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+2
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🪩 COMMUNICATION DEPARTMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥 ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Join and Share for more👇   ✳️  @John_Tutorial   🎯   ✳️  @John_Tutorial   🎯

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⚙ MECHANICAL ENGINEERING ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥 ARBAMINCH UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Join and Share for more👇   ✳️  @John_Tutorial   🎯   ✳️  @John_Tutorial   🎯

+1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 💻COMPUTER SCIENCE 🖥         WITH SOLUTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       🟥HARAMAYA UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Join and Share for more👇   ✳️  @John_Tutorial   🎯   ✳️  @John_Tutorial   🎯

+1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION            ✅WITH SOLUTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬        MATERIAL SCIENCE AND                  ENGINEERING ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   🟥JIMMA UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Join and Share for more👇   ✳️  @John_Tutorial   🎯   ✳️  @John_Tutorial   🎯

+1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🚘 MECHANICAL ENGINEERING ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🛑 METTU UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Join and Share for more👇   ✳️  @John_Tutorial   🎯   ✳️  @John_Tutorial   🎯

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ☑️ ELECTRICAL ENGINEERING ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   🟥ADDIS ABABA INSTITUTE OF TECHNOLOGY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Join and Share for more👇   ✳️  @John_Tutorial   🎯   ✳️  @John_Tutorial   🎯

+1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🧑‍💻SOFTWARE ENGINEERING ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️Join and Share⤴️ for more 👇       ❇️  @JohnASTU ✳️               ❇️  @JohnASTU ✳️ ❇️ @JohnASTU ✳️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
Exit exam model questions ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Law Students ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ Join and Share for more 👇          @John_Tutorial         @John_Tutorial