ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 353 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 647,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 353 名订阅者。

根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -147,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.56% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 381 次浏览,首日通常累积 1 659 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 353
订阅者
-1024 小时
-427
-14730
帖子存档
photo content

photo content

AMHARA DEFENSE FORCE
AMHARA DEFENSE FORCE

photo content

የቅዳሜ ግብዣ (ስላቅና ቁምነገር)

እንደ ደራርቱ ቱሉ ማንነቶች ሲድበሰበሱ የኖሩት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገመናዎች

photo content

photo content

ስለ እስክንድር ነጋ አሳዬ ደርቤ 👉በተወሰኑ የጎንደርና የጎጃም ኤሊት መሀከል ያለውን ብአዴን ወለድ ስንጥቃት ተጠቅሞ ስልጣን ላይ የተደላደለ፤ 👉ሸዋ ላይ ወንድማማቾችን አቧድኖ ያገዳደለ፤ 👉የአማራ ብሔርተኝነት ለማክሰም የከሸፉ ፖለቲከኞችን ሁሉ ከጀርባው የደረደረ፤ 👉የአማራን የሕልውና ትግል በመቀልበስ ብአዴን የሚያሸንፍበትን እድል የፈጠረ፤ 👉ያለ ጎጃምና ጎንደር አንድነት አማራ ሊያሸንፍ እንደማይችል እያወቀ ክፍተቱን ማስፋት የመረጠ፤ 👉እግሩ በረገጠበት ቦታ ሁሉ ግጭትና ልዩነት በመፍጠር የተጠመደ፤ 👉የአማራን ሕዝብ አንድነታዊ ፍላጎት ደፍጥጦ በአማራ ክስመት የብሔር ብሔረሰቦችን አሸናፊነት እውን ለማድረግ የወደደ፤ 👉ከትግል ሜዳው ወጥቶ እንዲሁም ከጥፋት አስተሳሰቡ ጸድቶ በውጭ ግንኙነት ቢሰማራ ብዙ መሥራት የሚችል፤

መደምሰሱ ቀርቶባችሁ ዞንና ወረዳውን ባግባቡ ባወቃችሁ😂 ለማንኛውም "ችንፋስ" ሳይሆን "ኪንፋስ" ይባላል ወረዳው፤ ዞኑ ደግሞ "ሰሜን ጎንደር" ሳይሆን "ማዕከላዊ ጎንደር" ነው። 😁 Share በማድ
መደምሰሱ ቀርቶባችሁ ዞንና ወረዳውን ባግባቡ ባወቃችሁ😂 ለማንኛውም "ችንፋስ" ሳይሆን "ኪንፋስ" ይባላል ወረዳው፤ ዞኑ ደግሞ "ሰሜን ጎንደር" ሳይሆን "ማዕከላዊ ጎንደር" ነው። 😁 Share በማድረግ የወረደ ፕሮፖጋንዳቸውን ያጋልጡ።

ለጊዜው አጀንዳውን መጥለፍ ችለዋል
ለጊዜው አጀንዳውን መጥለፍ ችለዋል

ከትጥቅ ትግሉ ባልተናነሰ መልኩ በፋኖ ትዕዛዝ ተግባራዊ መሆን የጀመረው ሕዝባዊ እንቢተኝነት በብልጽግና መንደር ታላቅ መደናገጥ ፈጥሯል። እንበርታ!!
ከትጥቅ ትግሉ ባልተናነሰ መልኩ በፋኖ ትዕዛዝ ተግባራዊ መሆን የጀመረው ሕዝባዊ እንቢተኝነት በብልጽግና መንደር ታላቅ መደናገጥ ፈጥሯል። እንበርታ!!

Assaye Derbie - Telegram 频道 @asayede 的统计与分析