Joseph Math Tutor
前往频道在 Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
显示更多1 763
订阅者
+324 小时
+387 天
+9030 天
帖子存档
1 765
ከሲስተሙ ጋር በተገናኘ ብዙ ችግሮች ቢኖሩም ብዙ አትጨናነቁ። ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ያገኛችሁ ተማሪዎች በተመደባችሁበት መፈተኛ ጣቢያ በጊዜ ተገኙ። ያላገኛችሁ ተማሪዎች ሁሉም ፋይሎች ውስጥ ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ፈልጋችሁ ካጣችሁ ደግሞ ዝም ብላችሁ እናንተ በመረጣችሁበት መፈተኛ ጣቢያ እስከ ጠዋቱ ሁለት ሰዓት ድረስ ተገኙ። እናም እዛ ያለውን ነገር ተከታተሉ።
በተረፈ ፈተናው ቀላል ስለሆነ ወድቃለሁ ብላችሁ አታስቡ። ቀለል ያለ መሰረታዊ ነገር ነው የምትጠየቁት። ፈተናው ቀላል ፣ የሚሰራ እና የሚታለፍ ነው።
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ! 🙌🏽❤️
ፈጣሪ ይርዳችሁ! 🙏😇
1 765
#Exam_Centers📍
Dear new STU applicants,
This is your name list, place of exam and time of exam.
1 765
#AAU_Center 📍
Dear new STU applicants,
This is your name list, place of exam and time of exam.
1 765
#AASTU_Center 📍
Dear new STU applicants,
This is your name list, place of exam and time of exam.
1 765
ከሲስተሙ ጋር በተገናኘ ብዙ ችግሮች ቢኖሩም ብዙ አትጨናነቁ። ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ያገኛችሁ ተማሪዎች በተመደባችሁበት መፈተኛ ጣቢያ በጊዜ ተገኙ። ያላገኛችሁ ተማሪዎች እነዚህን ሊንኮች በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ሁሉም ፋይሎች ውስጥ ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ፈልጋችሁ ካጣችሁ ደግሞ ዝም ብላችሁ እናንተ በመረጣችሁበት መፈተኛ ጣቢያ እስከ ጠዋቱ ሁለት ሰዓት ድረስ ተገኙ። እናም እዛ ያለውን ነገር ተከታተሉ።
በተረፈ ፈተናው ቀላል ስለሆነ ወድቃለሁ ብላችሁ አታስቡ። ቀለል ያለ መሰረታዊ ነገር ነው የምትጠየቁት። ፈተናው ቀላል ፣ የሚሰራ እና የሚታለፍ ነው።
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ! 🙌🏽❤️
ፈጣሪ ይርዳችሁ! 🙏😇
1 765
አምና የ ASTU እና AASTU የመግቢያ ፈተና ከ5ቱም የትምህርት አይነቶች (Math, English, Biology, Physics & Chemistry) በድምሩ 50 ወይም 55 ጥያቄዎች ብቻ ነበር የወጡት፡፡
ይህ ማለት ከእያንዳንዱ ትምህርት 10 ወይም 11 ጥያቄ ብቻ ሲወጣ ነበር፡፡ ዘንድሮም ከአምና ጋር ተቀራራቢ የሆኑ ጥያቄዎችን ልትፈተኑ ትችላላችሁ፡፡
1 765
አምና የ ASTU እና AASTU ፈተና ላይ እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች ወተው ነበር 👇
👉 Chemistry
> Questions about Robert Milikan
> Maximum No of orbitals for l = 2
> Type of Crystals
> Acid-Base Different Definition
> Galvanic and Electrolytic Cells
👉 Maths
> Find the domain and range of a given function
> Matrix Multiplication questions: AX = B. A and B are given and X is unknown.
> Mean, Mode, Median
> Cosine Law
> Derivative and Integration
👉 Biology
> Blood Group
> Transpiration
> Food Samples (Protein and Lipid)
> Convergent and Divergent Evolution
👉 Physics
> The 5 kinematic equations
> Vectors Algebraic Calculations
> Frictional Force
> Angular Acceleration
👉 English
> Passage
> Grammar
> Vocabulary
@Joseph_maths_tutorial
@astujmt2018
1 765
#URGENT_Notice
በAASTU (Addis Ababa Science and Technology University) እና በASTU (Adama Science and Technology University) በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ ትምህርት ዘርፍ ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከፈተናው ጋር እንድትተዋወቁ ለማድረግ የDemo Exam ስለተዘጋጀላችሁ ስትሞሉ በመረጣችሁት መፈተኛ ጣቢያ በመሄድ ዛሬ መስከረም 19 ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲዎቹ ገልጸዋል።
📌AASTU ወይም ASTU ለመግባት
ላሰቡ ተማሪዎች share አድርጉ::
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
