ch
Feedback
𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator

𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator

前往频道在 Telegram

Owner @dagmole TECH / FOREX / CRYPTO

显示更多

📈 Telegram 频道 𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator 的分析概览

频道 𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator (@dagi_com1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 85 431 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 1 372,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 383

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 85 431 名订阅者。

根据 14 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -804,过去 24 小时变化为 -75,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 11.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.01% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 9 417 次浏览,首日通常累积 3 430 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 53

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Owner @dagmole TECH / FOREX / CRYPTO

凭借高频更新(最新数据采集于 15 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。

85 431
订阅者
-7524 小时
+8447 天
-80430 天
帖子存档
OpenAI ተጠቃሚዎች ከ ChatGPT ጋር የሚያደርጉትን የግል ወሬ የሚያዩ ሰራተኞችን ቁጥር አበዛ! 🔐👁️ ወደ 404 Media በወጣው አዲስ መረጃ ኦፕንኤአይ "Project Lily" በተሰኘ ፕሮ
OpenAI ተጠቃሚዎች ከ ChatGPT ጋር የሚያደርጉትን የግል ወሬ የሚያዩ ሰራተኞችን ቁጥር አበዛ! 🔐👁️ ወደ 404 Media በወጣው አዲስ መረጃ ኦፕንኤአይ "Project Lily" በተሰኘ ፕሮጀክት በሺዎች የሚቆጠሩ ኮንትራክተሮችን በመቅጠር የተጠቃሚዎችን የግል የ ChatGPT ውይይት AIው በትክክል መመለሱን ለማረጋገጥ እንዲገመግሙ ማድረጉ ታወቀ። ኩባንያው የግል መረጃዎችን አስወግዳለሁ ቢልም ትልቅ የሳይበር ደህንነት ስጋት ደቅኗል። ​❓ ከ AI ጋር የምታደርጉት የግል ውይይት በሰዎች ሲያዪት ምን ታስባላቹ?

Microsoft በ Azure Cloud ላይ አዲስ የ "Cyber Threat AI" የደህንነት ጋሻ ዘረጋ! 🛡️☁️ ማይክሮሶፍት በደመና (Cloud) ላይ የተከማቹ የድርጅቶችን ዳታ ከሳይበር ጥቃት ለመ
Microsoft በ Azure Cloud ላይ አዲስ የ "Cyber Threat AI" የደህንነት ጋሻ ዘረጋ! 🛡️☁️ ማይክሮሶፍት በደመና (Cloud) ላይ የተከማቹ የድርጅቶችን ዳታ ከሳይበር ጥቃት ለመጠበቅ፣ የሃከሮችን እንቅስቃሴ በቅጽበት ተንትኖ የሚያስቆም አዲስ የ AI ደህንነት ስርዓት መተግበሩን አስታወቀ።

Samsung አዲሱን ባለ አጣጣፊ "Galaxy Z Fold 7" ስልክ በ AI update ! 📱✨ ሳምሰንግ አዲሱን ባለ ስክሪን አጣጣፊ ስልኩን ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፣ ስልኩ ኢንተርኔት ሳይፈልግ በራሱ
Samsung አዲሱን ባለ አጣጣፊ "Galaxy Z Fold 7" ስልክ በ AI update ! 📱✨ ሳምሰንግ አዲሱን ባለ ስክሪን አጣጣፊ ስልኩን ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፣ ስልኩ ኢንተርኔት ሳይፈልግ በራሱ የሚሰሩ (On-Device) የፎቶ ማስተካከያ እና የቋንቋ ትርጉም የሚሰጡ የ Galaxy AI መሳሪያዎችን አብሮ አቀናጅቷል።

Microsoft በ Azure Cloud ላይ አዲስ የ "Cyber Threat AI" የደህንነት ጋሻ ዘረጋ! 🛡️☁️ ማይክሮሶፍት በደመና (Cloud) ላይ የተከማቹ የድርጅቶችን ዳታ ከሳይበር ጥቃት ለመ
Microsoft በ Azure Cloud ላይ አዲስ የ "Cyber Threat AI" የደህንነት ጋሻ ዘረጋ! 🛡️☁️ ማይክሮሶፍት በደመና (Cloud) ላይ የተከማቹ የድርጅቶችን ዳታ ከሳይበር ጥቃት ለመጠበቅ፣ የሃከሮችን እንቅስቃሴ በቅጽበት ተንትኖ የሚያስቆም አዲስ የ AI ደህንነት ስርዓት መተግበሩን አስታወቀ።

Samsung አዲሱን ባለ አጣጣፊ "Galaxy Z Fold 7" ስልክ በ AI update ! 📱✨ ሳምሰንግ አዲሱን ባለ ስክሪን አጣጣፊ ስልኩን ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፣ ስልኩ ኢንተርኔት ሳይፈልግ በራሱ
Samsung አዲሱን ባለ አጣጣፊ "Galaxy Z Fold 7" ስልክ በ AI update ! 📱✨ ሳምሰንግ አዲሱን ባለ ስክሪን አጣጣፊ ስልኩን ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፣ ስልኩ ኢንተርኔት ሳይፈልግ በራሱ የሚሰሩ (On-Device) የፎቶ ማስተካከያ እና የቋንቋ ትርጉም የሚሰጡ የ Galaxy AI መሳሪያዎችን አብሮ አቀናጅቷል።

Meta 'Muse' የተሰኘ አዲስ ai ኤጀንት ይፋ አደረገ ሜታ የሰዎችን የእለት ተእለት ስራዎች በራሱ የሚከታተልና የሚያከናውን 'Muse' የተሰኘ AI ኤጀንት አስተዋውቋል። ይህ አፕሊኬሽን የጉዞ ት
Meta 'Muse' የተሰኘ አዲስ ai ኤጀንት ይፋ አደረገ ሜታ የሰዎችን የእለት ተእለት ስራዎች በራሱ የሚከታተልና የሚያከናውን 'Muse' የተሰኘ AI ኤጀንት አስተዋውቋል። ይህ አፕሊኬሽን የጉዞ ትኬት ከመቁረጥ ጀምሮ ኢሜይሎችን እስከ መላክ ያሉ ስራዎችን ሙሉ በሙሉ በራሱ ይሰራል። መረጃዎች እንዳይሰረቁም 'Sentinel' የተሰኘ የደህንነት መጠበቂያ AI አብሮት ተካቷል። መተግበሪያው በiOS፣ Android እና በድር ጣቢያ ላይ መስራትጀምሯል።

Samsung ለመጀመሪያ ጊዜ የጣት ንክኪ የሌለው "Galaxy Buds On" ክሊፕ-ኦን ጆሮ ማዳመጫ ማዘጋጀቱ ይፋ ሆነ! 🎧 ሳምሰንግ በጆሮ ላይ የሚሰኩ፣ የራስን ጭንቅላት እንቅስቃሴ (Head Ges
Samsung ለመጀመሪያ ጊዜ የጣት ንክኪ የሌለው "Galaxy Buds On" ክሊፕ-ኦን ጆሮ ማዳመጫ ማዘጋጀቱ ይፋ ሆነ! 🎧 ሳምሰንግ በጆሮ ላይ የሚሰኩ፣ የራስን ጭንቅላት እንቅስቃሴ (Head Gestures) በማየት ድምፅ የሚጨምሩ እና የሚቀንሱ አዳዲስ ስማርት የጆሮ ማዳመጫዎችን ለገበያ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑ በፎቶዎች ታወቀ።

OnePlus 16 እስከ 9,000mAh የሚደርስ ግዙፍ ባትሪ ይዞ ሊመጣ እንደሆነ ተጠቆመ! 📱🔋 የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት አዲሱ የ OnePlus 16 ስልክ ባለ 200MP ካሜራ እና የሞባይል ስ
OnePlus 16 እስከ 9,000mAh የሚደርስ ግዙፍ ባትሪ ይዞ ሊመጣ እንደሆነ ተጠቆመ! 📱🔋 የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት አዲሱ የ OnePlus 16 ስልክ ባለ 200MP ካሜራ እና የሞባይል ስልኮችን የባትሪ ታሪክ የሚቀይር እጅግ ግዙፍ ባትሪ ይዞ ለገበያ ሊቀርብ ዝግጅቱን ጨርሷል።

NVIDIA ለቀጥታ ስርጭቶች እና ቪዲዮዎች አዲስ "AI Video Frame Generation" አስተዋወቀ! 🎥⚡️ NVIDIA በLive Streaming እና የስፖርት ቪዲዮዎች ላይ ጥራታቸው ሳይበላሽ
NVIDIA ለቀጥታ ስርጭቶች እና ቪዲዮዎች አዲስ "AI Video Frame Generation" አስተዋወቀ! 🎥⚡️ NVIDIA በLive Streaming እና የስፖርት ቪዲዮዎች ላይ ጥራታቸው ሳይበላሽ የቪዲዮውን ፍጥነት (Frame Rate) በ 2x እና 4x በ AI የሚያሳድግ አዲስ የሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ።

የስራ ማስታወቂያ ትግረኛ ወይም አማርኛ ሚችል ድምፅ በጥራት record አድርጎ መላክ ሚችል...ድምፅ ጥራት እና በደንብ መናገር ሚችል ደሞዝ በ ስምምነት @job_dagicom ይሄን ቪዲዮ ተርጉማችሁ ላኩልኝ https://www.tiktok.com/@dagi_com/video/7681656336492367122?_r=

miHoYo (የ Genshin Impact አዘጋጅ) የ AI ኩባንያን ፍርድ ቤት በማቅረብ አሸነፈ! 🎮⚖️ የ Genshin Impact አዘጋጆች የ 63 ገፀ-ባህሪያቶቻቸውን ድምፅ ያለፈቃድ ወስዶ AI በ
miHoYo (የ Genshin Impact አዘጋጅ) የ AI ኩባንያን ፍርድ ቤት በማቅረብ አሸነፈ! 🎮⚖️ የ Genshin Impact አዘጋጆች የ 63 ገፀ-ባህሪያቶቻቸውን ድምፅ ያለፈቃድ ወስዶ AI በማሰልጠን የራሱን የድምፅ አገልግሎት ሲሸጥ የነበረን የ AI ኩባንያ ፍርድ ቤት በመክሰስ ከ 110 ሺህ ዶላር በላይ የካሳ ክፍያ እንዲከፈላቸው አደረጉ። 💬 የ AI ኩባንያዎች የጌሞች እና የሰዎችን ድምፅ እየወሰዱ ማሰልጠናቸው ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል?

OpenArt AI አዲሱን "OpenArt Director" የ AI ቪዲዮ ሰሪ መሳሪያ ለቀቀ! 🎬 ከ 8 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት OpenArt፣ በጽሁፍ እና በንግግር ብቻ ሲነግሩት ሲኒማቲክ ጥራት
OpenArt AI አዲሱን "OpenArt Director" የ AI ቪዲዮ ሰሪ መሳሪያ ለቀቀ! 🎬 ከ 8 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት OpenArt፣ በጽሁፍ እና በንግግር ብቻ ሲነግሩት ሲኒማቲክ ጥራት ያላቸውን አኒሜሽኖች እና ቪዲዮዎች በራሱ የሚሰራ አዲስ የ AI Video Agent አፕሊኬሽን ክፍት አደረገ።

አፕል የመጀመሪያውን ታጣፊ ስልክ ማምረቱን ተከትሎ አስቀድሞውኑ ታጣፊ ስልክ የነበራቸው ሳምሰንግ በገፃቸው የለቀቁት ቢዶ 😂😂

መልካም አዲስ አመት ቤተሰብ❤️ እሄን አዲስ አመት ምን ለማረግ አስባቹሃል ብዙ ነገር ማስተካከል አለባቹ ከአምናው ተሽሎ ለመገኘት ሞክሩ ቤተሰብ በአስተሳሰብ ሊሆን ይችላል በብዙ ነገር ተሽሎ መገኘት አለባቹ❤️

❄️ የቴክኖሎጂ ግዙፎች ለAI ዳታ ሴንተሮች አርጀንቲና (Patagonia) ላይ አነጣጠሩ! ግዙፍ የክላውድ አገልግሎት ሰጪዎች አዳዲስ የAI ሱፐር ኮምፒውተሮቻቸውን እና ዳታ ሴንተሮቻቸውን በአርጀንቲና
❄️ የቴክኖሎጂ ግዙፎች ለAI ዳታ ሴንተሮች አርጀንቲና (Patagonia) ላይ አነጣጠሩ! ግዙፍ የክላውድ አገልግሎት ሰጪዎች አዳዲስ የAI ሱፐር ኮምፒውተሮቻቸውን እና ዳታ ሴንተሮቻቸውን በአርጀንቲናዋ ቀዝቃዛማዋ የPatagonia ግዛት ለመገንባት እየተሽቀዳደሙ ነው። ስፍራው ባለው የተፈጥሮ ቅዝቃዜ እና ከፍተኛ የንፋስ ሃይል አማካኝነት ለAI ሰርቨሮች የሚወጣውን የማቀዝቀዣ (Cooling) ወጪ እና የካርበን ልቀት በእጅጉ ይቀንሳል ተብሏል።

ተጠቀሙበት ለውጥ ማየት ከፈለጋችሁ

🔐 AMNEZIA VPN — A VPN YOU SHOULD KNOW ABOUT! Looking for more control over your VPN connection? Learn how Amnezia VPN works and explore its privacy-focused features. 📱🌐 #AmneziaVPN #VPN #Privacy #TechTok #TechTips #OnlinePrivacy #AndroidTips #InternetTips

💸 OpenAI እና Anthropic ከቻይና ኩባንያዎች ጋር የዋጋ ጦርነት ገጠሙ! የአሜሪካዎቹ ግዙፍ የAI ኩባንያዎች (OpenAI እና Anthropic) የደንበኞቻቸውን ወደ ርካሾቹ የቻይና AI ሞዴ
💸 OpenAI እና Anthropic ከቻይና ኩባንያዎች ጋር የዋጋ ጦርነት ገጠሙ! የአሜሪካዎቹ ግዙፍ የAI ኩባንያዎች (OpenAI እና Anthropic) የደንበኞቻቸውን ወደ ርካሾቹ የቻይና AI ሞዴሎች (እንደ DeepSeek እና Moonshot) መፍለስ ለማስቆም ሲሉ የሞዴሎቻቸውን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሱ። OpenAI ለአዲሱ ፈጣን ሞዴል (GPT-5.6 Luna) የሚከፈለውን ዋጋ በ80% ገደማ ሲቀንስ፣ Anthropicም አዲሱን Claude Opus 5 በግማሽ ዋጋ አቅርቧል።

🧬 Google DeepMind የ9 ቢሊዮን DNA ለውጦችን ካርታ ይፋ አደረገ! Google DeepMind AlphaGenome Atlas የተሰኘ 1 Petabyte የሚመዝን ግዙፍ ሳይንሳዊ የመረጃ ቋት ይ
🧬 Google DeepMind የ9 ቢሊዮን DNA ለውጦችን ካርታ ይፋ አደረገ! Google DeepMind AlphaGenome Atlas የተሰኘ 1 Petabyte የሚመዝን ግዙፍ ሳይንሳዊ የመረጃ ቋት ይፋ አድርጓል። ይህ AI ቴክኖሎጂ በሰው ልጅ DNA ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ 9 ቢሊዮን የሚሆኑ ጥቃቅን ለውጦችን (Single-letter variants) እና በሰውነታችን ላይ የሚያመጡትን ሞለኪውላዊ ተፅዕኖ አስቀድሞ መተንተን ያስችላል። ይህ ለካንሰር እና ለብርቅዬ በሽታዎች መድኃኒት ለማግኘት የሚደረገውን ምርምር በከፍተኛ ሁኔታ ያፋጥነዋል።