𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator
تُعد قناة 𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator (@dagi_com1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 85 431 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 372 في فئة العملات المشفرة والمرتبة 383 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 85 431 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -804، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -75، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 11.02%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 4.01% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 9 417 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 430 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 53.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Owner @dagmole
TECH / FOREX / CRYPTO”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة العملات المشفرة.
85 431
المشتركون
-7524 ساعات
+8447 أيام
-80430 أيام
أرشيف المشاركات
OpenAI ተጠቃሚዎች ከ ChatGPT ጋር የሚያደርጉትን የግል ወሬ የሚያዩ ሰራተኞችን ቁጥር አበዛ! 🔐👁️
ወደ 404 Media በወጣው አዲስ መረጃ ኦፕንኤአይ "Project Lily" በተሰኘ ፕሮጀክት በሺዎች የሚቆጠሩ ኮንትራክተሮችን በመቅጠር የተጠቃሚዎችን የግል የ ChatGPT ውይይት AIው በትክክል መመለሱን ለማረጋገጥ እንዲገመግሙ ማድረጉ ታወቀ። ኩባንያው የግል መረጃዎችን አስወግዳለሁ ቢልም ትልቅ የሳይበር ደህንነት ስጋት ደቅኗል።
❓ ከ AI ጋር የምታደርጉት የግል ውይይት በሰዎች ሲያዪት ምን ታስባላቹ?
Microsoft በ Azure Cloud ላይ አዲስ የ "Cyber Threat AI" የደህንነት ጋሻ ዘረጋ! 🛡️☁️
ማይክሮሶፍት በደመና (Cloud) ላይ የተከማቹ የድርጅቶችን ዳታ ከሳይበር ጥቃት ለመጠበቅ፣ የሃከሮችን እንቅስቃሴ በቅጽበት ተንትኖ የሚያስቆም አዲስ የ AI ደህንነት ስርዓት መተግበሩን አስታወቀ።
Samsung አዲሱን ባለ አጣጣፊ "Galaxy Z Fold 7" ስልክ በ AI update ! 📱✨
ሳምሰንግ አዲሱን ባለ ስክሪን አጣጣፊ ስልኩን ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፣ ስልኩ ኢንተርኔት ሳይፈልግ በራሱ የሚሰሩ (On-Device) የፎቶ ማስተካከያ እና የቋንቋ ትርጉም የሚሰጡ የ Galaxy AI መሳሪያዎችን አብሮ አቀናጅቷል።
Microsoft በ Azure Cloud ላይ አዲስ የ "Cyber Threat AI" የደህንነት ጋሻ ዘረጋ! 🛡️☁️
ማይክሮሶፍት በደመና (Cloud) ላይ የተከማቹ የድርጅቶችን ዳታ ከሳይበር ጥቃት ለመጠበቅ፣ የሃከሮችን እንቅስቃሴ በቅጽበት ተንትኖ የሚያስቆም አዲስ የ AI ደህንነት ስርዓት መተግበሩን አስታወቀ።
Samsung አዲሱን ባለ አጣጣፊ "Galaxy Z Fold 7" ስልክ በ AI update ! 📱✨
ሳምሰንግ አዲሱን ባለ ስክሪን አጣጣፊ ስልኩን ለገበያ ያቀረበ ሲሆን፣ ስልኩ ኢንተርኔት ሳይፈልግ በራሱ የሚሰሩ (On-Device) የፎቶ ማስተካከያ እና የቋንቋ ትርጉም የሚሰጡ የ Galaxy AI መሳሪያዎችን አብሮ አቀናጅቷል።
Meta 'Muse' የተሰኘ አዲስ ai ኤጀንት ይፋ አደረገ
ሜታ የሰዎችን የእለት ተእለት ስራዎች በራሱ የሚከታተልና የሚያከናውን 'Muse' የተሰኘ AI ኤጀንት አስተዋውቋል። ይህ አፕሊኬሽን የጉዞ ትኬት ከመቁረጥ ጀምሮ ኢሜይሎችን እስከ መላክ ያሉ ስራዎችን ሙሉ በሙሉ በራሱ ይሰራል። መረጃዎች እንዳይሰረቁም 'Sentinel' የተሰኘ የደህንነት መጠበቂያ AI አብሮት ተካቷል። መተግበሪያው በiOS፣ Android እና በድር ጣቢያ ላይ መስራትጀምሯል።
Samsung ለመጀመሪያ ጊዜ የጣት ንክኪ የሌለው "Galaxy Buds On" ክሊፕ-ኦን ጆሮ ማዳመጫ ማዘጋጀቱ ይፋ ሆነ! 🎧
ሳምሰንግ በጆሮ ላይ የሚሰኩ፣ የራስን ጭንቅላት እንቅስቃሴ (Head Gestures) በማየት ድምፅ የሚጨምሩ እና የሚቀንሱ አዳዲስ ስማርት የጆሮ ማዳመጫዎችን ለገበያ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑ በፎቶዎች ታወቀ።
OnePlus 16 እስከ 9,000mAh የሚደርስ ግዙፍ ባትሪ ይዞ ሊመጣ እንደሆነ ተጠቆመ! 📱🔋
የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት አዲሱ የ OnePlus 16 ስልክ ባለ 200MP ካሜራ እና የሞባይል ስልኮችን የባትሪ ታሪክ የሚቀይር እጅግ ግዙፍ ባትሪ ይዞ ለገበያ ሊቀርብ ዝግጅቱን ጨርሷል።
NVIDIA ለቀጥታ ስርጭቶች እና ቪዲዮዎች አዲስ "AI Video Frame Generation" አስተዋወቀ! 🎥⚡️
NVIDIA በLive Streaming እና የስፖርት ቪዲዮዎች ላይ ጥራታቸው ሳይበላሽ የቪዲዮውን ፍጥነት (Frame Rate) በ 2x እና 4x በ AI የሚያሳድግ አዲስ የሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ።
የስራ ማስታወቂያ ትግረኛ ወይም አማርኛ ሚችል ድምፅ በጥራት record አድርጎ መላክ ሚችል...ድምፅ ጥራት እና በደንብ መናገር ሚችል
ደሞዝ በ ስምምነት
@job_dagicom
ይሄን ቪዲዮ ተርጉማችሁ ላኩልኝ
https://www.tiktok.com/@dagi_com/video/7681656336492367122?_r=
miHoYo (የ Genshin Impact አዘጋጅ) የ AI ኩባንያን ፍርድ ቤት በማቅረብ አሸነፈ! 🎮⚖️
የ Genshin Impact አዘጋጆች የ 63 ገፀ-ባህሪያቶቻቸውን ድምፅ ያለፈቃድ ወስዶ AI በማሰልጠን የራሱን የድምፅ አገልግሎት ሲሸጥ የነበረን የ AI ኩባንያ ፍርድ ቤት በመክሰስ ከ 110 ሺህ ዶላር በላይ የካሳ ክፍያ እንዲከፈላቸው አደረጉ።
💬 የ AI ኩባንያዎች የጌሞች እና የሰዎችን ድምፅ እየወሰዱ ማሰልጠናቸው ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል?
OpenArt AI አዲሱን "OpenArt Director" የ AI ቪዲዮ ሰሪ መሳሪያ ለቀቀ! 🎬
ከ 8 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት OpenArt፣ በጽሁፍ እና በንግግር ብቻ ሲነግሩት ሲኒማቲክ ጥራት ያላቸውን አኒሜሽኖች እና ቪዲዮዎች በራሱ የሚሰራ አዲስ የ AI Video Agent አፕሊኬሽን ክፍት አደረገ።
አፕል የመጀመሪያውን ታጣፊ ስልክ ማምረቱን ተከትሎ አስቀድሞውኑ ታጣፊ ስልክ የነበራቸው ሳምሰንግ በገፃቸው የለቀቁት ቢዶ 😂😂
መልካም አዲስ አመት ቤተሰብ❤️
እሄን አዲስ አመት ምን ለማረግ አስባቹሃል ብዙ ነገር ማስተካከል አለባቹ ከአምናው ተሽሎ ለመገኘት ሞክሩ ቤተሰብ በአስተሳሰብ ሊሆን ይችላል በብዙ ነገር ተሽሎ መገኘት አለባቹ❤️
❄️ የቴክኖሎጂ ግዙፎች ለAI ዳታ ሴንተሮች አርጀንቲና (Patagonia) ላይ አነጣጠሩ! ግዙፍ የክላውድ አገልግሎት ሰጪዎች አዳዲስ የAI ሱፐር ኮምፒውተሮቻቸውን እና ዳታ ሴንተሮቻቸውን በአርጀንቲናዋ ቀዝቃዛማዋ የPatagonia ግዛት ለመገንባት እየተሽቀዳደሙ ነው። ስፍራው ባለው የተፈጥሮ ቅዝቃዜ እና ከፍተኛ የንፋስ ሃይል አማካኝነት ለAI ሰርቨሮች የሚወጣውን የማቀዝቀዣ (Cooling) ወጪ እና የካርበን ልቀት በእጅጉ ይቀንሳል ተብሏል።
🔐 AMNEZIA VPN — A VPN YOU SHOULD KNOW ABOUT!
Looking for more control over your VPN connection? Learn how Amnezia VPN works and explore its privacy-focused features. 📱🌐
#AmneziaVPN #VPN #Privacy #TechTok #TechTips #OnlinePrivacy #AndroidTips #InternetTips
💸 OpenAI እና Anthropic ከቻይና ኩባንያዎች ጋር የዋጋ ጦርነት ገጠሙ!
የአሜሪካዎቹ ግዙፍ የAI ኩባንያዎች (OpenAI እና Anthropic) የደንበኞቻቸውን ወደ ርካሾቹ የቻይና AI ሞዴሎች (እንደ DeepSeek እና Moonshot) መፍለስ ለማስቆም ሲሉ የሞዴሎቻቸውን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሱ። OpenAI ለአዲሱ ፈጣን ሞዴል (GPT-5.6 Luna) የሚከፈለውን ዋጋ በ80% ገደማ ሲቀንስ፣ Anthropicም አዲሱን Claude Opus 5 በግማሽ ዋጋ አቅርቧል።
🧬 Google DeepMind የ9 ቢሊዮን DNA ለውጦችን ካርታ ይፋ አደረገ!
Google DeepMind AlphaGenome Atlas የተሰኘ 1 Petabyte የሚመዝን ግዙፍ ሳይንሳዊ የመረጃ ቋት ይፋ አድርጓል። ይህ AI ቴክኖሎጂ በሰው ልጅ DNA ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ 9 ቢሊዮን የሚሆኑ ጥቃቅን ለውጦችን (Single-letter variants) እና በሰውነታችን ላይ የሚያመጡትን ሞለኪውላዊ ተፅዕኖ አስቀድሞ መተንተን ያስችላል። ይህ ለካንሰር እና ለብርቅዬ በሽታዎች መድኃኒት ለማግኘት የሚደረገውን ምርምር በከፍተኛ ሁኔታ ያፋጥነዋል።
