ch
Feedback
ICT Bek

ICT Bek

前往频道在 Telegram

To share information for students. Faayidaawwan chaanaalii kana irraa argattan keessaa. 1. Kitaabolee kaarikulamii haarayaa 2. Odeeffannowwan adda addaa waayee barumsaan walqabee. 3. Yaadannowwan garagaraa kan barumsa keessan deeggaru fi kkf.

显示更多
1 393
订阅者
-524 小时
+37 天
+1230 天
吸引订阅者
10月 '26
十月 '260
在0个频道中
九月 '26
+45
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+73
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+62
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+71
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+33
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+48
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+49
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+41
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+40
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+35
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+60
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+62
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+74
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+51
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+78
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+94
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+65
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+57
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+65
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+61
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+85
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+140
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+155
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+59
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+514
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
01 十月0
频道帖子
photo content

2
没有文字...
1
3
没有文字...
1
4
⚠️2019 Remedial ተፈታኝ ከሆናችሁ ይሄንን አድምጡ!!
832
5
🧑‍🎓 በ2018 የትምህርት ዘመን ሪሚዲያል (Remedial) ተማሪዎችን ያልተቀበሉ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር፦ 1,Haramaya university 2, Jimma university 3,AAU 4,AASTU 5, ASTU 6, kotebe university 7, civil service university 8, Hawassa university
840
6
⛔ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎ
⛔ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን። የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences @Remedial_Hub ✔️
777
7
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አድርጓል። የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ይመልከቱ 👇 https://stude
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አድርጓል። የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ይመልከቱ 👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ቅሬታችሁን ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ጀምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ በማያያዝ እንድታቀርቡ ተብሏል። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በመሔድ የሚቀርብ የምደባ ቅሬታን የማያስተናገድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ቅሬታ በምታስገቡበት ወቅት የሐሰት መረጃ፣ የተሳሳተ ማስረጃ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል። tikvahuniversity
843
8
Yuunivarsiitii itti ramadamtan liinkii armaan gadii fayyadamuun ilaallachuu dandeessu Check placement portal it is released f
Yuunivarsiitii itti ramadamtan liinkii armaan gadii fayyadamuun ilaallachuu dandeessu Check placement portal it is released for FRESHMAN Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement
53
9
#Qabxiin seensa barnoota Remedial bara barnootaa 2019 adda ba'eetiin jira.🚨 1. Barattoota saayinsii uumamaa fi saayinsii hawaasaa, dhiira: 👉 Qabxii 240 fi isaa ol, qabxii waliigalaa 600 keessaa (40%). 2. Barattoota saayinsii uumamaa fi saayinsii hawaasaa, dubara: 👉 Qabxii 228 fi isaa ol, qabxii waliigalaa 600 keessaa (38%).
878
10
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
811
11
𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀𝐍 𝐍𝐄𝐖 𝐘𝐄𝐀𝐑.
𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀𝐍 𝐍𝐄𝐖 𝐘𝐄𝐀𝐑.
1 169
12
Ergaa Mana Barumsa Sadarkaa lammaffaa Kuyyaraa Adventistii irraa. Barattoota kutaa 12ffaa malee gaggeessituu kennu dhabnee jirra. Dura Taa'aa Mana Barumsa
1 090
13
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች! የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥራችሁን (Fayda FAN) በመጠቀም፤ ወደ ትምህርት ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት የዩኒቨርሲቲ እና
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች! የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥራችሁን (Fayda FAN) በመጠቀም፤ ወደ ትምህርት ቤት በአካል መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀላሉ መምረጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ለመምረጥ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://student.ethernet.edu.et/
1 194
14
🎁 Freshman Study Materials Package 📚 Anthropology 📚 C. English 1 📚 Civics 📚 Economics 📚 Emerging  Technology 📚 Entrepreneurship 📚 Geography 📚 Global trend 📚 History 📚 Inclusiveness 📚 Economics 📚 Logic and Critical Thinking 📚 Mathematics for SS 📚 Mathematics for Ns 📚 Physics 📚 Psychology ለ Freshman Course ካሁኑ ዝግጅት ለምትጀምሩ፤ ከላይ ያሉትን ኮርስ Module እና የተመረጡ PowerPoints የያዘ!🎁
1 177
15
📢General Introduction to Computing and Informatics school. 🫡እሺ በቅድሚያ እንኳን ወደ Computing & informatics በደህና መጡ😀 በጠቅላላ ለማየት ያክል በዚህ ዘርፍ ውስጥ 4 ታዋቂ ዘርፎች አሉ ✅1 software engineering ✅2 computer science  ✅3 information technology ✅3 information science(not in all universities ) ✨ሁሉንም በዝርዝር እና ከ Applicationናቸው ጋር እንይ፡፡ 📚1 Software engineering - ይህ feild በይበልጥ የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና logic የሚጠይቅ ነው፡፡ ዋና አላማውም ሶፍትዌር ማቀልጸግ እንዲሁም deployment ላይ ያተኩራል፡፡ በዚህ ፊልድ ውስጥ ስለ app development, web development, software development እና system maintaining ላይ በትኩረት ይሰራል፡፡ ብትገቡበት መልካም ፊልድ ነው፡፡ • ዲግሪ በ SE ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡ - MSC software engineering 📚2 computer science - ይህ ቲዮሪ የሞላው department ነው። ተግባር ተኮር ላይ ብዙም አያተኩርም፡፡ ይህ ፊልድ ኮምፒውተር ኮምፒውተር እንዲሆን የሚያስችሉትን ነገሮች ላይ ያተኩራሉ ለምሳሌ ስለ operating systems በጥልቀት ይማራሉ programming course ይወስዳሉ ግን ዋና ትኩረቱ ስለ science of computers ነው ትንሽ theory አለው፡፡ • ዲግሪ በ CS ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡ - MSC software engineering TIP 1 : ለምሳሌ ኮምፒውተር ላይ ሁለት software layers አሉ system software እና application software ስለዚህ ስለ system software በጥልቀት የሚያጠናው እና apply የሚያደርገው computer science ሲሆን application software የሚሰራው ደግሞ software engineering ነው፡፡ 📚3. information technology : ይህ department ተግባር ተኮር ከሚባሉት አንዱ ነው፡፡ ዋና አላማው information እና technology አጣምሮ መስራት ነው ከሌሎቹ ትንሽ ለየት የሚያደርገው physics ትንሽ አለው😫 ምክንያቱም computer maintainance ስለምትማሩ electronics part ላይ physics አለው በተጨማሪም ስለ logic get ምናምን ትማራላችሁ፡፡ networking በደንብ የምትማሩ ሲሆን it specialist ስትሆኑ የኔትዎርክ ጓደኛ መሆናችሁ አይቀርም በተጨማሪም database በደንብ ትማራላችሁ ልክ እንደ is፡፡ • ዲግሪ በ IT ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡ - MSC software engineering 📚4 information science - ይህ department የሚያተኩረው ስለ መረጃ ነው፡፡ በተለይም ስለ degital መረጃዎች፡፡ ይህ ፊልድ አብዛኛው ሰው ያልተረዳው ቢሆንም በውስጡ ስለ cyber security እና deta science በተጨማሪም artificial intelligence እና data analysis በተጨማሪም Networking እና database አለው፡፡ • ዲግሪ በ IS ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡ - MSC artificial intelligence - MSC information science - MSC software engineering TIP 2 : የ computing ዘርፍ መግባት ከፈለጋችሁ ፍቅር እና መሰጠት ይፈልጋል፡፡ አራቱም almost 75% ተመሳሳይ ናቸው፡፡ የትኛውም ብትማሩ አዲስ ነገር መፍጠር ካልቻላችሁ እና አቅማችሁ ካላሳያችሁ ብዙም ውጤታማ አትሆኑም
967
16
💻 Software Engineering የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር 🟡 Mekelle Universitiy 🟡 Bahirdar Universitiy 🟡 Debre-Markos Universitiy 🟡 Wollo University 🟡 Haremaya Universitiy 🟡 Jimma Universitiy 🟡 Bulehora Universitiy 🟡 Jigjiga Universitiy 🟡 Debre-Birhan Universitiy 🟡 Arbamich Universitiy 🟡 Wachamo Universitiy 🟡 Wolkite Universitiy 🟡 Adis Ababa University 🟡 AASTU, ASTU 🟡 INJIBARA UNIVERSITY
813
17
#Placement 📢 BEEKSISA Barattoota bara 2018 A.L.I. qormaata biyyoolessaa xumura barnoota sadarkaa lammaffaa (kutaa 12ffaa) fudhattanii fi qabxii seensa yuunivarsiitii galmeessitan hundaaf: 🧳 Filannoo Yuunivarsiitii fi damee barnootaa keessanii Hagayya 28, 2018 A.L.I. irraa eegalee hanga Qaammee 5, 2018 A.L.I. tti, linkii armaan gadii fayyadamuun, gara mana barumsaa osoo hin deemin, bakka jirtanitti ofuma keessaniin guutuun filannoo keessan akka galchitan isin beeksifna. ⭕ Linkii: https://student.ethernet.edu.et/ ⚠️ YAADACHIISA: Barattoonni sababoota armaan gadii keessaa tokko isaan ilaallatu, ragaa seeraa barbaachisaa ta’e walqabsiisuu qabu: 🔹 Sababa yaalaa/haala fayyaa 🔹 Qaama miidhamummaa 🔹 Lakkuuwwan saala wal fakkaataa qaban (identical twins) 🔹 Haadholii daa’ima ji’a 6 gadi ta’e hoosisan
854
18
🙂Universty Placement የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን። ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ፡- የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
918
19
Good News for Our Overseas, High School Students, and Families! We are pleased to inform you that bus fees have been reduced as follows: Shashamane:.... 1,950 N/Arsi:................ 1,300 Kuyera:............... 750 Thank you
884
20
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል የማለፊያ ነጥቦች፡ 🔷 ️ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች)፡ 250 🔷 ️ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች)፡ 200 ተማሪዎች ወደ ውጤት ማሳያ ፖርታል በመግባት remedial examination የሚለውን በመንካት user name አስገብተው ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ  የትምህርት  ሚንስቴር  ገልጿል:: link https://result.ethernet.edu.et/
1 007