ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 870 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 558 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 870 名订阅者。

根据 21 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.51%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 883 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 22 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 870
订阅者
-1324 小时
-507 天
-19130 天
帖子存档
ኧረ ኡኽታ ምነው ምን ሆንሺ ስራ ቢበዛ ራስሺን አትርሺ ንፅህናሺን ጠብቂ!! የሴት ልጅ እግር መሰንጠቅ ሱና ነው የሚል ሐድስ አለ እንዴ?? የምር በጣም ይደብራል ድቶል እና ክሎሮክስ ነው እግሬን የሰ
ኧረ  ኡኽታ ምነው ምን ሆንሺ ስራ ቢበዛ ራስሺን አትርሺ ንፅህናሺን ጠብቂ!! የሴት ልጅ እግር መሰንጠቅ ሱና ነው የሚል ሐድስ አለ እንዴ?? የምር በጣም ይደብራል  ድቶል እና ክሎሮክስ ነው እግሬን የሰነጣጠቀው እዳትይኝ ይሄ ምክንያት አይሆንም!?እንዴ ምነው እግርሺ እስከሚሰነጣጠቅ እስከሚገረጣጣ የት ሂደሺ ነው ሴት አይደለሺ እንዴ በሎሚው በሎሺን በሚቀባቡ ነገሮች ተንከባከቢው እንጅ እደዚህ  እስከሚሆን ምን እየሰራሺ የት ሂደሺ ነበር ከራስሺ ጋር አልነበርሺም ወይ??ተይ ኡሙዬ ንፅህና ለራስ ነው የድናችን ግማሺ ነው። አንዱ ሲያወራ የዛሬ ዘመን ሴቶች  ፊቷ አረብ እግሯ ሱዳኔ አለ ሀ...!  አብዛሀኛውወቻችን ፊታችን ብቻ የምንከባከብ እግር ደግም የራስህ ጉዳይ አንተ አትታይም  የሚባል ይመስላል ፊትማ ዱቄትም ስለሚቀባ ብዙም አያስነቃም!! ለማንኛውም ስንፍናን አሽቀንጥረን ከእኛ ማስወገድ ነው የመዳምን ስራ 24ሰዓት እየሰራሺ ሲደክምሺ እግርሺን መቀባቱ ቢቀር ታጥበሺ ተኝ ሆ ምነው !! የምን መሳነፍ መዝረክረክ ነው!! ደሞ እዳትቆጡ የተናገርኩት  ራሴንም ጭምር ነው አንስነፍ ራሳችንን አንርሳ ንፅህናችንን እንጠብቅ እግራችን የሌላ እስከሚመስል እኛ ምን ሁነናል  ለማለት ነው አውፍ በሉኝ ወጣ ያለ ቃላት ከተጠቀምኩኝ!!

ለምን እንደሆንኩ እንጅ ለምን እንደዚህ እንደሆንኩ ምክንያቴ አታዉቁምና አትፍረዱ! =

Surah_Maryam_سورة_مريم‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp35.74 MB

🌿 قال النبي ﷺ : 《 أحبّ الكلام إلى الله تعالى أربع: سُبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله أكبر 》 - رواه مسلم =

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➀➈) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➀➈ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹─────

ለአንተ ነዉ ላክላት ለሀቢቢቲ እ ሁሌ ለባሎች እያላችሁ የምትወቅሱኝ ያዉ ለሚስቶች መላክ ለአንች የሱ ፋንታ ነዉ እ!?

«ሁሌም ስስቂ  ማየት ያስደስተኛል  አላህ ፈገግታሽ እና ልብሸን ይጠብቅልኝ!» =

በሉ በመልካም ዱዓ ይች ናፍቆት ያደከማት እህታችሁ አትርሷት እሺ መልካም ጊዜ ጧት ብቅ እላለሁ ኢንሻ አላህ

አሁንም በትንሽ ነገር ትናደዳለህ !? . . . . . አትናደድ ንደት የፍርሀት ሚንጭ ነዉ። =

{ لَهُ مُعَقِّبَاتٌ مِنْ بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِ يَحْفَظُونَهُ مِنْ أَمْرِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ لَا يُغَيِّرُ مَا بِقَوْمٍ حَتَّى يُغَيِّرُوا مَا بِأَنْفُسِهِمْ وَإِذَا أَرَادَ اللَّهُ بِقَوْمٍ سُوءًا فَلَا مَرَدَّ لَهُ وَمَا لَهُمْ مِنْ دُونِهِ مِنْ وَالٍ } =

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

«ከመጀመሪያዉ እንድንቁህ መድረኩንአመቻችተህ ሲንቁህ አይግረምህ..!» =

ከውሸት መብዛት የተነሳ ከልቡ የሚያስብልንን እንኳ መለየት አቃተን።  ሲያስመስል ነው፣ ውሸቱን ነው፣ እሱም እንደሌሎቹ ሁሉ ይከዳናል ብለን ሁሉን ጠረጠርን። ማንን እንቅረብ፣ ማንን እንመን ... አላህ ሆይ ሁኔታችንን ከመጥፎ ወደ ጥሩ ሁኔታ ለውጥልን።