ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 039 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 103,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 443 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 039 名订阅者。

根据 26 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -108,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.30%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.15% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 413 次浏览,首日通常累积 864 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 27 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 039
订阅者
-124 小时
-407 天
-10830 天
帖子存档
~ ወንድሜ IPhone 17 ልግዛልሽ እያልካት 17 ብር ስጭኝ ሻይ መጠጫ አጥቼ ነው የሚላት ስትለምን ታገኛታለህ ¡ ያለህን ሀብት በመናገር አትደከም ¡ ~ምን ማድረግ ይቻላል ወገን👀

«ብዙ ጠንካራ ሰዎችን አይቻለሁ እንደ አባቴ ጠንካራ ግን አላየሁም ።» «የኔ ብርቱ አባት» =

ሕይወት ውብ ሆና ትቀጥላለች፤ ልባቸው እንደ አበባ ለስላሳ፣ ንግግራቸውና ተግባራቸውም  ፍቅር የሆኑ ሰዎች እስካሉ ድረስ። በእርግጥም፣ የሰዎች ውስጣዊ ውበት፣ ከውጫዊ ገጽታቸው ይልቅ ዓለምን ደስ የምትል ስፍራ ታደርጋታለች። የዋህነት፣ መተሳሰብ እና ደግነት ፣ በመላው ማኅበረሰብ ውስጥ ሰላምን እና ስምምነትን ይፈጥራል። እነዚህ መልካም ባሕርያት እንደ ውድ አልማዝ የሚያንጸባርቁ ናቸው፤ በሰው ልጆች መካከል ያለውን ትስስር እያጠናከሩ የጋራ ደስታን ይገነባሉ።   እነዚህ መልካም ባሕርያት በአላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱ መሆናቸውን እንረዳለን። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ከእናንተ ውስጥ  በላጩ በባህሪ የላቀው የተሻለው ነው” ብለዋል። ኢስላም ሙስሊሞች ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ፍትሃዊ፣ ደግና መሐሪ እንዲሆኑ ያበረታታል። የአላህን ውዴታ ለማግኘት ሰዎችን በፈገግታ መቀበል፣ በመልካም ቃል መናገር እና በመልካም ተግባር መተጋገዝ ታላቅ ምንዳ የሚያስገኝ ተግባር ነው። የሕይወት እውነተኛ ውበት የሚንፀባረቀው እርስ በእርሳችን በምንሰጣጣቸው ፍቅር፣ ደግነትና መተሳሰብ ውስጥ ነው። ይህ ደግሞ  ለሰላማዊና ደስተኛ ህይወት መሰረት ሲሆን፣ በዱንያም በአኼራም ስኬትን ያስገኛል። "ህይወት ቆንጆ ሆና ትኖራለች ልባቸው በአላህ ፍቅር የሞላ፣ ንግግራቸው ቁርኣንና ሐዲሥን የሚከተል፣ ተግባራቸው መልካም የሆኑ ሰዎች እስካሉ ድረስ።" ✍አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አሏህ እያየን ሐራምን በመዳፈር እሱን ከተመልካቾች ሁሉ የቀለለው አናድርግ ! ከወገን ፣ ከቤተሰብ ተሰውረን ነገር ግን አሏህ እያየን ፀያፍን መመልከት .... አሏህን እንፍራ! ከደርስ የተቆረጠ ምክር https://t.me/MerkezulimamiAhmed

« ሴቱ የራሱ ያልሆነ ፀጉር ለመትከል በሺዎች ገንዘብ ያወጣል 🫵 አንች ግን አላህ የሰጠሽ ፀጉር በሻሽ ጠቅልለሺዉ ሳይበጠር ሳምንት አልፎታል! ምን ላይ ነሽ ሲስቱ 👀 =

« ለራስሺ ፏ በይ ለማን ብለሽ ነዉ የምትዝረከረኪ ራስሽን ተንከባከቢ አንች ራስሺን ስትወጅ ስትንከባከቢ ነዉ ሌላም አካል የሚወድሽ ስለዚህ ለራስሽ ትልቅ ዋጋ ስጪዉ እህት አለም አንችን የመሰለ እዚች ምድር የለም! » =

«ኒቃቢስቶችን መንገድ አስባልት ላይ መሻገር ፈልገን መኪና አላቆም ብለዉን ቆመን አይታችሁ አቁማችሁ እንድናልፍ የምታደርጉን ወንዶች ግን እናንተ የሰዉ ልኮች !«የናንተ አይነት ወንዶች መንታ መንታ ይወለዱ ይብዙ🤲 የምናደርግላችሁ ዱአ እኮ ብታዬ....በራሳችሁ ትቀኑ ነበር🤲 » =

« اقتربت خير أيام الدنيا، اللهمَّ بلّغنا عشر ذي الحجة ويوم عرفة ونحن في أحسن حال، اللهمَّ وفقنا فيها لأفضل الأعمال وأحسن الطاعات ولا تجعلنا من المحرومين. «በላጭ የዱኒያ ቀኖች ተቃረቡ፣ አላህ ሆይ የዙል ሂጃ 10ቱ ቀኖች በተሻለ ሁኔታ ላይ ሆነን አድርሰን ፣ አላህ ሆይ በዉስጣቸዉም በላጭ የሆነ ስራዎችን ፣ የተሻለ የአምልኮ ተግባራትን ፣ ወፍቀን ! ከተከለከሉትም አታድርገን !    =

‏«من ظنَّ بِالله خيراً ، فلنْ يُخيِّب الله ظنَّه ! «በአላህ ላይ መልካምን የሚጠራጠር ሰዉ አላህ መልካም ጥርጣሬዉን አያሳፍረዉም! » « ومن شكر الله علىٰ نعمةٍ ، زادهُ الله مِن فضله ، » « አላህ በሰጠዉ ፀጋ ላይ የሚያመሰግን ሰዉ አላህ ከችሮታዉ ይጨምርለታል!» ومن توكَّل على الله فهو حسبه". «በአላህ ላይ የሚመካም ሰዉ እርሱ በቂዉ ነዉ !» = t.me/https_Asselefya1

« إذا كنت سلـ.ـفي . فأنت في نعمة عظيمة أسأل الله الثبات ! «ሰለፊ ከሆንክ በታላቅ ፀጋ ውስጥ ነህ። አላህን ጽናትን ለምነዉ !» = t.me/https_Asselefya1

ቆም ብለን እናስብ ከመስራት ፣ ከመናገር በፊት ... ዝምታም ሒሳብ ይኖርበታልና ዝምታም ይመር .... አሏህን እንፍራ! https://t.me/MerkezulimamiAhmed

«ሰዎች ከአንች ያለ ምክያንት መራቅ ከጀመሩ የማይረቡ ሰዎችን አርቅልኝ ብለሽ ያደረግሺዉ ዱዓ ደርሶለሃል ማለት ነው!» = t.me/https_Asselefya1

اللَّهُـمَّ اهْدِنَـا لِأَحْسَـنِ الأَخْلَاقِ، لَا يَهْـدِي لِأحْسَنِهَـا إِلَّا أَنْـتَ. وَاصْرِفْ عَنَّـا سَيِّئَهَـا لَا يَصْرِفْ عَنَّـا سَيِّئَهَـا إِلَّا أَنْـتَ. =

ሀያ ያስገባኋችሁ ተከታተሉ ሌላ መግባት የምትፈልጉ....ኦላይ ነኝ ላስተናግዳችሁ ኑ✋