💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 993 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 123,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 459 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 993 名订阅者。
根据 03 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.29%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 700 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 993
订阅者
-1124 小时
-507 天
-12130 天
帖子存档
هذا_تواصل_حرام_لا_يجوز_الشيخ_ابو_عبد_الرحمن_المتوكل_سبحان_الله_والحمدلله.mp31.05 MB
Repost from ስለ ቀልባችን
▶️ስለ ቀልቡ ለሚጨነቅ ሁሉ!
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)የ ቀጥታ ስርጭት ኪታብ!👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=5c37c26d18a936e6e8
Repost from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
🎁አስደሳች ዜና
ከነገ ጁሙዓ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በሰመራ እና ሎጊያ ከተማ
☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጡ ዱሩሶች
📚• التمسك بالسنة النبوية وآثارها للشيخ إبراهيم المزروعي
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ
በአቢ አመቲርረሕማን ሑሰይን ዓሊ
👉👉 የኪታቧን ፒዲኤፍ ለማግኘት👇👇
https://t.me/durusuabihizam/3121
📚• الأربعون في منهيّات القبور
በአቢ ሒዛም አብዱርረሕማን ሰዒድ
በሎጊያ አት-ተቅዋ መስጂድ
👉👉 የኪታቧን ፒዲኤፍ ለማግኘት👇👇
https://t.me/durusuabihizam/3120
በተለያዩ መሳጂዶች ላይ የሚደረጉ ነሲሐዎች
በፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ ኡስታዞች
1️⃣ አቡ አመቲርረሕማን ሑሰይን ዓሊ
2️⃣ አቡ ሒዛም አብዱርረሕማን ሰዒድ
3️⃣ አቡ ሠህላ ሙስጠፋ ሰዒድ
ለሴቶችም ቦታ ስላለ መሣተፍ ትችላላቹህ
መልክቱን ለ ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ተደራሽ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም
~ አልወደቅንም እንጅ የፈራነዉ ሁሉ ደርሶብናል
የቀረን «ስኬታችን» ነዉ እሱን ደግሞ እናየዋለን።
=
t.me/https_Asselefya1
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✔️🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
አሰላሙአለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
📶ኮፒ ፖስፖርት 🔵
እጃቹላይ ያላቹ ማሳደስ እና
የጠፋባቹ ቁጥር ማውጣት የምትፈልጉ
✅ በቅናሽ እንወጣለን✅
ከታች ባለው ዩዘርኔም ገብታቹ በውስጥ አናግሩኝ
✔️ኢቃማ ለማሰራት ከፊል ያጣቹ ካላችሁ አናግሩኝ በቅናሽ ታገኛላችሁ✅
😭ማሳሰቢያ አዲስ ፓስፖርት አናወጣም 😢
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
✅ @Bint_Hashim ✈️
እንደ ገበሬ ግን ጠንካራ ሰራተኛ አለ?! ከዚሁ ሁሉ ለይተዉ እኮ ነዉ ጥሩ ምርቱ የሚያወጡ! #ጀግኖች
ለአንዳንድ እኛ ብቻ ነን ጉልበተኛ ባይዎች ጥሩ ትምህርት አለዉ! የቻለ ዝም ያለ ሁሉ ጉልበት የለዉም ማለት አይደለም! የተነሳ ቀን አፈር ደሜ የሚያስግጥ¡
=
"ፍቅር ቀላል የሚባል በሽታ አይደለም ብዙዎቹን አሳብዷል፣ብዙዎቹን ከአላህ አርቋል ፣ ብዙዎቹን ዲናቸዉን አስቀይሯል ፣ብዙዎቹን አስለቅሷል ።
«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» ከክፍል 1 ደርስ የተወሰዴ
"ራስ መመልከት ራስን መዉደድ ከጀመርን ወዲህ የምንኖረዉ ኑሮ በጣም አስደሳች ሆኖ አገኘነዉ🙌
=
