ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 050 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 101,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 439 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 050 名订阅者。

根据 23 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -115,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.77%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.10% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 482 次浏览,首日通常累积 1 138 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 24 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 050
订阅者
-724 小时
-187 天
-11530 天
帖子存档
• ደስ የሚል ቦታ.....ተጋበዙ🌺

• ክብር ለሹፌሮች ይሄን ሁሉ መንገድ ታግለዉ ወደ ፈለግንበት አቅጣጫ ለሚያደርሱን ! =

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች፦ ምን አልባች ሰሞኑን ቻናላችን ጭር ልትል ትችላለች... ሸበካ የሌለበት አካባቢ ስለምሆን ስመለስ ካቆምንበት እንቀጥላለን...... መልካም ቆይታ🫠 =

تلاوة عفوية بصوت قارئ مجهول.m4a12.05 MB

🔖 ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፦ «ታገሺ፣ ምንዳሽንም ከአላህ ተስፋ አድርጊ፤ በሸሪዓ በተደነገገው ሒጃብሽ ላይ ጽኑ ሁኚ። ሰዎች ‘አንቺ ጽንፈኛ ነሽ’፣ ‘በጣም ጥብቅ ነሽ’ ወይም ተመሳሳይ ንግግር ቢናገሩሽ አይረብሽሽ። ሀቅን እንድናውቅና እርሱንም እንድንከተል አላህን ለሁላችን እንለምነዋለን።»
[📚 فَتَاوَى نُورٌ عَلَى الدَّرْبِ (١١/١٢٢)].
= t.me/https_Asselefya1

اللهم لا تجعلني من الغافلين، ولا من المحرومين من لذّة القرب منك، واغفر لي إن قصّرت، وأكرمني إن ضعفت، وأمسِك بيدي إن تعثّرت، فلا ملجأ لي إلا رحمتك يا الله. =

ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "
ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "አትስጉ፣ ደህና ነኝ" ማለት ልናሳጣቸው አይገባም። ሰርቶ ማገዝ፣ ከጎን መቆም ካቃተ፣ ፊትን ከመከስከስ፣ የሻከረ ቃል ከመናገር መቆጠብ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

"ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ከባድ ነው" ይላሉ ኢማሙ አሕመድ። ይሄ ንግግር 1. የሱናን ጥብቅ እና ታላቅ ደረጃ ይጠቁማል። የሱናን ትልቅ ዋጋ (ቂማ) የተገነዘበ ሰው ሑክም ማስተላለፍ ላይ ይጠነቀቃል።
"ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ከባድ ነው" ይላሉ ኢማሙ አሕመድ። ይሄ ንግግር 1. የሱናን ጥብቅ እና ታላቅ ደረጃ ይጠቁማል። የሱናን ትልቅ ዋጋ (ቂማ) የተገነዘበ ሰው ሑክም ማስተላለፍ ላይ ይጠነቀቃል። 2. ሰውን ያላግባብ ከሱና ማስወጣት ምን ያህል ከባድ አደጋ እንደሆነ እንወስዳለን። ጉዳዩ ከግለሰብ አልፎ ደዕዋን ወይም ህዝብን የሚጎዳ አያያዝ ካለው ደግሞ መዘዙ ይበልጥ የከፋ ይሆናል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

" አንዲት ሴት ለልጆቿ የምታበረክተው የመጀመሪያውና ታላቁ ስኬታማ ስጦታ፣ ጥሩ አባት መምረጥ ነው።" = t.me/https_Asselefya1

« ገንዘብ ደስታን አይገዛም ያለህ ሰውዬ እራሱ ልጁን ለደሀ አይድርም‼️ ​ወጥተህ ስራ Bro💪 =

«ልብህ ሁሉንም ነገር ለመያዝ አይችልም፤ ስለዚህ ለሚያስፈልገው እና አስፈላጊው ነገር ብቻ ቦታ እንዲኖረው አድርግ። » =

የህይወት እንቅፋቶችን አትጥላቸው።  እነርሱ ላንተ ብለው የተፈጠሩ ናቸው። የህይወትን ጥፍጥና የምትገነዘበው በነርሱ ውስጥ ነው። እንቅፋቶች ባይኖሩ የህይወትን ምንነት መረዳት ይከብድህ ነበር። አስተውል! ጨለማ ሳይኖር የብርሃንን ጥቅም መረዳት ይርቅሃል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman