ch
Feedback
Abel Demelash - አቤል ደመላሽ

Abel Demelash - አቤል ደመላሽ

前往频道在 Telegram
2 446
订阅者
无数据24 小时
-67 天
-3430 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '25
九月 '250
在0个频道中
八月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+10
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+54
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+136
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+53
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+259
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+170
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+221
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+160
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+293
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+590
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+556
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+264
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+310
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+129
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+61
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+20
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+60
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+209
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+128
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+94
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+65
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+49
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+93
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+18
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+53
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+269
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 851
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
22 九月0
21 九月0
20 九月0
19 九月0
18 九月0
17 九月0
16 九月0
15 九月0
14 九月0
13 九月0
12 九月0
11 九月0
10 九月0
09 九月0
08 九月0
07 九月0
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
#ኤልዱ_እና_ሜሎስ_እንኳን_ደስ_አላችሁ 🙏🥰 ሽማግሌ ተልኳል...ሰርጉም ሊደገስ ነው 😉☺️
+2
#ኤልዱ_እና_ሜሎስ_እንኳን_ደስ_አላችሁ 🙏🥰 ሽማግሌ ተልኳል...ሰርጉም ሊደገስ ነው 😉☺️

2
#ኃያላን_ኃይላቸውን_አድሰዋል 🙏🥰 🔥 ተማክረዋል
#ኃያላን_ኃይላቸውን_አድሰዋል 🙏🥰 🔥 ተማክረዋል
1 052
3
#ክብርት_ከንቲባ_አዳነች_አቤቤ 🙏🥰 አሁን በፓስተር ፃድቁ አብዶ የመፅሀፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው መንፈሳዊውን መፅሀፍ ትውልድ ሁሉ እንዲያነበው ጥሪ እናቀረቡ ይገኛል ።+1
#ክብርት_ከንቲባ_አዳነች_አቤቤ 🙏🥰 አሁን በፓስተር ፃድቁ አብዶ የመፅሀፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው መንፈሳዊውን መፅሀፍ ትውልድ ሁሉ እንዲያነበው ጥሪ እናቀረቡ ይገኛል ።
1 091
4
#አስቸኳይ_የፀሎት_ጥሪ😭🙏 ሌላ ካንሰር ተገኘባት😭 ( ✍️ አቤል ደመላሽ ) በጣም አ ሳ ዛ ኝ ነገር ተሰምቷል። እህታችን የምስራች ጨጓራዋ አከባቢ ከነበረው 4ኛ ደረጃ ካ ን ሰ ር በተዓምራት ተ
#አስቸኳይ_የፀሎት_ጥሪ😭🙏 ሌላ ካንሰር ተገኘባት😭 ( ✍️ አቤል ደመላሽ ) በጣም አ ሳ ዛ ኝ ነገር ተሰምቷል። እህታችን የምስራች ጨጓራዋ አከባቢ ከነበረው 4ኛ ደረጃ ካ ን ሰ ር በተዓምራት ተፈውሳ እግዚአብሔርን እያመሰገንን መቆየታችን ይታወሳል ከጊዜያት በኋላ ቼካፕ ስታደርግ ጀርባዋ አከባቢ ሶስተኛው አጥንት ላይ እና ሳንባዋ ላይ ካ ን ሰ ር ተገኝቶባታል። ከባድ ሳል ታክሎበት በፍጥነት ፅኑ ሕሙማን ክፍል እንድትገባ ተደርጓል። አሁንም ተስፋዋ እግዚአብሔር ነውና ጣልቃ እንዲገባላት ሁላችሁም እንድትፀልዩላት ጥሪ አናቀርባለን። ( ሁላችሁም ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ 🥺 )
1 395
5
#ዘማሪዋ_የታምራት_ደስታ_ልጅ_የልጅ_እናት_ሆነች 🧒❤️🙏 የድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ ዘማሪት ዕድላዊት ታምራት ደስታ ዛሬ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች:: #እንኳን_እግዚአብሔር_ረዳችሁ 🙏🥰+3
#ዘማሪዋ_የታምራት_ደስታ_ልጅ_የልጅ_እናት_ሆነች 🧒❤️🙏 የድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ ዘማሪት ዕድላዊት ታምራት ደስታ ዛሬ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች:: #እንኳን_እግዚአብሔር_ረዳችሁ 🙏🥰
1 710
6
#ማፅናናትህ... በመንፈስ ቅዱስ ምክንያት ኮባድ የልጇ ሀዘን የተፅናናችዉ እታችን ዘሪቱ ማፅናናትህ በተሰኘ አዲስ የዝማሬ አልበም እየመጣች ነው። New Live album Coming soon!! "አቤቱ
#ማፅናናትህ... በመንፈስ ቅዱስ ምክንያት ኮባድ የልጇ ሀዘን የተፅናናችዉ እታችን ዘሪቱ ማፅናናትህ በተሰኘ አዲስ የዝማሬ አልበም እየመጣች ነው። New Live album Coming soon!! "አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19 #ማጽናናትህ #Matsnanatih
1 643
7
ቀለል ያለውን አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን !! 🙏🙏 በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እመለሳለሁ ! ( #ሰይፉ_ፋንታሁን )
ቀለል ያለውን አድርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን !! 🙏🙏 በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እመለሳለሁ ! ( #ሰይፉ_ፋንታሁን )
1 465
8
🛑 #ሰበር_ዜና 🛑 #ነብይ_ኢዩ_ጩፋ_ከዛሬ_ጀምሮ_በካውንስሉ_ታገደ+1
🛑 #ሰበር_ዜና 🛑 #ነብይ_ኢዩ_ጩፋ_ከዛሬ_ጀምሮ_በካውንስሉ_ታገደ
1 904
9
🔴ቢሊየነሩ ነብይ | ሙስሊሞች በብር አንበሻበሹት | የሆነውን ተመልከቱ | 22 March 2025 https://youtu.be/8CbmWETCJQg
1 483
10
https://youtu.be/fn-jndZihj0
1
11
#ዛሬ_በአዲስ_አበባ 🔥 🔥 🔥 በመጋቢት 6 በሚሊኒየም አዳራሽ ሊደረግ የታቀደው የዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬ በአዘጋጆቹ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ሙሉ መግለጫውን ተከታዩን+4
#ዛሬ_በአዲስ_አበባ 🔥 🔥 🔥 በመጋቢት 6 በሚሊኒየም አዳራሽ ሊደረግ የታቀደው የዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን የአምልኮ ፕሮግራም ዛሬ በአዘጋጆቹ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ሙሉ መግለጫውን ተከታዩን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👉https://youtu.be/fn-jndZihj0
2 080
12
https://youtu.be/fn-jndZihj0
1 289
13
https://youtu.be/ns_9X8MWp2I
1 156
14
https://youtu.be/5YhWMW23yPY
1 186
15
https://youtu.be/yu6vqRifKh8
1 148
16
#ሰርጀሪው_በድል_ተጠናቆ_ቤቱ_ገብቷል 🙏🥰 አጣርቼ ወደናንተ አደርሳለሁ ባልኩት መሰረት ሰርጀሪው በድል ተጠናቆ ትላንት ቤት መግባቱን አረጋግጫለሁ ። ( አቤል ደመላሽ )
#ሰርጀሪው_በድል_ተጠናቆ_ቤቱ_ገብቷል 🙏🥰 አጣርቼ ወደናንተ አደርሳለሁ ባልኩት መሰረት ሰርጀሪው በድል ተጠናቆ ትላንት ቤት መግባቱን አረጋግጫለሁ ። ( አቤል ደመላሽ )
1 367
17
#ለዘማሪ_ዮሴፍ_በቀለ_ፀልዩለት 🙏🥰 በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።+4
#ለዘማሪ_ዮሴፍ_በቀለ_ፀልዩለት 🙏🥰 በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም። እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ኢሳያስ 40 : 2,3 እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 28 ሐሙስ 26ተኛ አመት Anniversary ያችንን ነበር :: በእለቱ በእንዲህ ሁኔታ ውስጥ ነበርኩ :: በብዙ ፈተና ውስጥ እንኳ ብንሆንም እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን:: ስለእኔ ሰምታችሁ በፀሎት ያገዛችሁን የቤተክርስቲያኔ ሽማግሌዎች ፓስተሮች ወንጌላዊያን የሙሉ ጊዜ አገልጋዬች እንዲሁ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትኖሩ ቅዱሳን : በህክምናው ሙያ በብዙ ፍቅርና ትህትና ያገለገላችሁኝ ዶክተሮች ነርሶች ሌሎችም ውድ ቤተሰቦቼ ባለቤቴና ልጆቼ እንዲሁም ውድ እህቴ ረድሻ ሁላችሁንም ሌላ ቃል ስለሌለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁ ቀዶ ጥገናው በሰላም ተጠናቋል :: አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ እገኛለሁ :: ተባረኩልኝ እውዳችኃለሁ :: 🙏🙏❤️❤️
1 423
18
#እንኳን_ደስ_አላችሁ 🎉🎉🎉 ECRC ቤተክርስቲያን በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቃለች...ነብይ ጥሌ , መላው የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና ምዕመናን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ+9
#እንኳን_ደስ_አላችሁ 🎉🎉🎉 ECRC ቤተክርስቲያን በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቃለች...ነብይ ጥሌ , መላው የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና ምዕመናን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ።
1 766
19
#የወንድም_ዮሴፍ_ሰቆቃ_ቀጥሏል..😭 የዚህ ዮሴፍ ተካ የተባለ ወጣት በሊብያ ስደት ላይ እያለ መታገቱን ከቤተሰቦቹ ሰምተን ወደ እናንተ ካደረስን በኋላ ነገሩን የሰሙ ብዙ ሰዎች አዝነዋል። ዮሴፍ አሁ+3
#የወንድም_ዮሴፍ_ሰቆቃ_ቀጥሏል..😭 የዚህ ዮሴፍ ተካ የተባለ ወጣት በሊብያ ስደት ላይ እያለ መታገቱን ከቤተሰቦቹ ሰምተን ወደ እናንተ ካደረስን በኋላ ነገሩን የሰሙ ብዙ ሰዎች አዝነዋል። ዮሴፍ አሁን በሊብያ እጅግ አስጨናቂ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ በቀናት ውስጥ ገንዘቡ (1,200,000 ብር) ካልተከፈለ ሊገድሉት እንደሆነ አጋቾቹ በየቀኑ ለቤተሰቡ እየተደወሉ እየዛቱባቸው ይገኛሉ። ልጁ የተያዘበት ሁኔታም በጣም አስጨናቂ ነው። እናም ይሄን የምትመለከቱ ቅዱሳን የአቅማችሁን በዮሴፍ ታላቅ ወንድም በተከፈተ አካውንት CBE,1000131261218 Desalagn Teka Tufa እንድትለግሷቸው በታላቅ የልብ ሀዘን ይማፀናሉ። ስለነገሩ በማንኛውም መንገድ ማጣራት የምትፈልጉ፣ በሊብያም ሰው የምታውቁ ልናግዘው እንችላለን የምትሉ ሰዎች በውስጥ መስመር የቤተሰቦቹን ስልክ እንሰጣችኋለን... እባክዎ መልዕክቱን ሼር ያድርጉ
2 023
20
#23_ዝማሬዎች_በአንድ_አልበም 🙏🥰 ዘማሪ ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ ይዞ እየመጣ ነው ። #ሕዳር_21 ይመረቃል ብሏችኃል !
#23_ዝማሬዎች_በአንድ_አልበም 🙏🥰 ዘማሪ ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ ይዞ እየመጣ ነው ። #ሕዳር_21 ይመረቃል ብሏችኃል !
1 751