ch
Feedback
ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

前往频道在 Telegram
963
订阅者
+224 小时
+67 天
+930 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '24
九月 '24
+10
在0个频道中
八月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+38
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+48
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+91
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+97
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+830
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 九月0
23 九月0
22 九月0
21 九月0
20 九月0
19 九月+1
18 九月+1
17 九月0
16 九月0
15 九月0
14 九月+1
13 九月0
12 九月0
11 九月0
10 九月0
09 九月0
08 九月+2
07 九月+1
06 九月+1
05 九月+1
04 九月+2
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
የነገን ተፈታኞች ጨምሮ ከ24/4/16 ጀምሮ የተፈተናችሁ በቀጣይ ሳምንት ወደ ክልል ለመንጃ ፍቃድ ሕትመት የሚላክ መሆኑን እንገልፃለን።

2
ከነገ 28/5/16 ጀምሮ ሁሌ ማክሰኞ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መልካም የስራ ዘመን እንመኝላችዋለን። 27/5/16
0
3
ከላይ ስማችሁ የተገለጸ በሙሉ የምትወስዱበትን ቀን በዚሁ ፔጅ የምናሳውቃችው መሆኑን እንገልፃለን ።                  ቀን 27/05/16 ዓ/ም
0
4
+3
没有文字...
0
5
ውድ ደንበኞቻችን ክልሉ እትመት የጀመረ መሆኑን እየገለፅን የእኛም ክልል ገብቶ ለሕትመት ወረፉ እየጠበቀ መሆኑን እያሳወቅን ሲመጣ የምትወስዱበት ቀንና ስም ዝርዝራችሁን በዚሁ ፔጅ ላይ እንገልፃለን።
0
6
ዛሬ ማለትም 10/5/16 ዓ/ም የህዝብና የአውቶሞቢል ቅድመ ገለፃ /ኦረንቴሽን ጠዋት የሚሰጥ ሲሆን ሰኞ በ13/5/16 ስልጠናው የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁም ሆነ መመዝገብና መሰልጠን የምትፈልጉ ከወዲሁ በመገኘት መረጃዎቻችሁ በማምጣት መጀመር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
0
7
ቀጣይ ሳምንት ማለትም በ9/5/16 የህዝብ አንድ አዲስ ዙር ስልጠና የሚጀመር በመሆኑ መሰልጠን ለሚፈልግ ክፍት ቦታዎች ሰላሉ በመመዝገብ ስልጠና መጀመር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የተመዘገባችሁ በእለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን። 3/5/16
0
8
ከ14/3/16 እስከ 23/4/16 ጨርሳችሁ እኛ አስመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ክልል የመንጃ ፍቃዱ ማሽን ብልሽት ምክንያት መሠራት ስላቆመ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንላለን።
0
9
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ መልካም በዓል !!!
0
10
没有文字...
0
11
በአንደኛ ማርሽ ከ 1 - 20 ኪሌ ሜትር ፐር ሐወር ባለው 2ተኛ ማርሽ መለወጥ በ 2ተኛ ደግሞ ከ 20- 35 ከሄድን 3ተኛ ማርሽ መለወጥ ቀጣይ ከ 25- 50 ከሄድን 4ተኛ ማርሽ መለወጥ 5 ተኛ ማርሽ ለማስገባት ከ 50-80
0
12
没有文字...
0
13
በዋናነት ቆመን ስንነሳ ፍጥነት ለመጨመር የማርሽ አለዋወጣችን ምን መምሰል እንዳለበት ይመልከቱ።
0
14
没有文字...
0
15
没有文字...
0
16
በዚህ ቻናል አስተማሪ ቪድዮችን እየመረጥን የምናስተላልፍ ሲሆን በቀጣይም በራሳችን የተዘጋጁ ቪድዮችን በቲክ ቶክ ላይና በዚህ ቴሌግራም ላይ የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።
0
17
没有文字...
0
18
በመሰናክል ሜዳ ላይ ስትሰለጥኑ ገራዥ እየተባለ የምትሰለጥኑት በሁለት ተሽከርካሪዎች መካከል እንዴት መቆም እንዳለባችሁ እንድታውቁ ነው።
0
19
ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ የቀጠሮ ወረቀትና የትምህርት ቤቱን መታወቂያና 680 ብር በመያዝ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ እንላለን። 26/3/2016
0
20
ከላይ ስማችሁ የተገለጸ በሙሉ የምትወስዱበትን ቀን በዚሁ ፔጅ የምናሳውቃችው መሆኑን እንገልፃለን ።                  ቀን 24/03/16 ዓ/ም
0