የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን
前往频道在 Telegram
1 411
订阅者
+224 小时
+257 天
+8530 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '2412月 '24
十二月 '24
+55
在0个频道中
十一月 '24
+61
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+75
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+126
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+154
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+83
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+110
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+114
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+165
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+137
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+117
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+553
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 十二月 | +6 | |||
| 20 十二月 | 0 | |||
| 19 十二月 | +3 | |||
| 18 十二月 | +7 | |||
| 17 十二月 | +15 | |||
| 16 十二月 | 0 | |||
| 15 十二月 | 0 | |||
| 14 十二月 | 0 | |||
| 13 十二月 | 0 | |||
| 12 十二月 | 0 | |||
| 11 十二月 | 0 | |||
| 10 十二月 | 0 | |||
| 09 十二月 | 0 | |||
| 08 十二月 | +3 | |||
| 07 十二月 | +2 | |||
| 06 十二月 | +4 | |||
| 05 十二月 | +2 | |||
| 04 十二月 | +4 | |||
| 03 十二月 | +4 | |||
| 02 十二月 | +1 | |||
| 01 十二月 | +4 |
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 0 |
| 3 | የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ለማዕከላዊ ማእከል አመራሮችና ሰራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፤
አዳማ ግንቦት 30/2016
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን በአዋጅ የተሰጠውን ሰልጣንና ተግባር በብቃት በመፈጸም በግብርናው ዘርፍ የተጠናከረ ሬጉላቶሪ ሥርዓት በመዘርጋትና በመተግበር እየሰራ ሲሆን በሰራዎቹ በዓለም አቀፍ እና በአገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነቱን ለማሳደግ የባለሙያዎችን አቅም በተለያዩ መንገዶች መገንባት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን በመገንዘብ በስሩ ላሉ አመራሮችና ባለሙያዎች በአዳማ ከተማ ኤፍታህ ሆቴል የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡
የስልጠና መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አምባሳደር ድሪባ ኩማ ሲሆኑ የስልጠናው ዋና አላማ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በአዲስ የተደራጀ እና እየተገነባ ያለ ተቋም እንደመሆኑ መጠን በየደረጃው ያሉ አመራሮችንና ሰራተኞችን አቅም በመገንባት በተመደቡበት የስራ መደብ ላይ ውጤታማ በመሆን በአዲስ መንፈስ እና ተነሳሽነት የባለስልጣኑን ተልዕኮ በብቃት ይወጡ ዘንድ አቅምን የሚገነባ ስልጠና መሰጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኝቱ ከዚህ በፊት ለባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች ስልጠና መሰጠቱን አስታውሰው አሁን እየተሰጠ ያለው ስልጠና ይህንኑ ዓላማ ያደረገ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡
አምባሳደር ድሪባ አክለውም በበጀት ዓመቱ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያቀዳቸውን ተግባራት በውጤታማነት ለመፈፀም በተጠያቂነት መንፈስ በመደጋገፍና በመተባበር ተግባራትን በብቃት መፈፀም ተገቢ ስለሆነ ስልጠናውን በንቃት መከታተልና የስራ መመሪያ በማድረግ በቀጣይ ለስራ ዝግጁ መሆን እንዳለባቸው ገልፀዋል፡፡
በመቀጠልም ቲም ቢውልድንግ በሚል ርዕስ ላይ ስልጠናውን የሰጡት የባለስልጣን መ/ቤታችን የእንሰሳት ሪጉላቶሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሀሚድ ጀማል ሲሆኑ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አሰፈጻሚ ወ/ሮ መሰረት አበባው ደግሞ ስለ ስትራቴጅክ ምንነት እና የባለስልጣኑን የአስር አመት ስትራቴጂክ እቅድን ለስልጠና ተሳታፊዎች አቅርበዋል::
በመጨረሻም በቀረቡ የስልጠና ርዕሶች ላይ ከተሳታፊዎች የተለያዩ የግልፅነት ጥያቄዎችና አስተያየቶች የቀረቡ ሲሆን በአሰልጣኞች ተጨማሪ ማብራሪያ እንዲሰጥባቸው ከተደረገ በኋላ በስራ ሂደት አጋጠሙን ላሏቸው ችግሮች ደግሞ በሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ማብራሪያ እንዲሰጥበት ተደርጓል፡፡
በመጨረሻም የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አምባሳደር ድሪባ ኩማ የተዘጋጀው ስልጠና የእርስ በእርስ መማማሪያና የተግባቦት መድረክ እንደመሆኑ መጠን ባለሙያዎች ያገኙትን እውቀት መሬት ማስነካት እንዳለባቸው ገልፀው የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችንም በመጠቀም የራሳቸውን አቅም በመገንባት ስራዎቻችንን በብቃት መፈጸምና ተቋማችንን የማዘመን ስራ መስራት እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠው ስልጠናው ተጠናቋል፡፡ | 0 |
| 4 | https://www.youtube.com/watch?v=XrNCrKkNv-Q | 0 |
| 5 | 没有文字... | 0 |
| 6 | ጥራቱ፤ ደህንነቱ እና ፍቱንነቱ የተረጋገጠ ፀረ ተባይና ማዳበሪያ ለተጠቃሚው በማቅረብ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግና የኢኮኖሚ እድገታችንን ለማፋጠን ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ፡
ኢግባ/አዳማ/ ግንቦት13/2016
በስልጠና የሚገኘው እውቀትና ክህሎት ጥራቱ፤ ደህንነቱ እና ፍቱንነቱ የተረጋገጠ ፀረ ተባይና ማዳበሪያ ለተጠቃሚው በማቅረብ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግና የኢኮኖሚ እድገታችንን ለማፋጠን ወሳኝ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መሰሉ ዋጋው ገለፁ፡፡
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መሰሉ ዋጋው ይህን ያሉት ለፀረ ተባይና ማዳበሪያ ኢንስፔክሽን ባለሙያዎች እና ለጣቢያ ኢንስፔክተሮች በአዳማ ከተማ ኢፍታህ ሆቴል በተሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ነው::
አቶ መሰሉ አያይዘውም የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት የአገር ውስጥ እና የዓለም አቀፍ ገበያ ተደራሽነትና ተወዳዳሪነትን በማሳደግ ለላቀ አገራዊ ጥቅምና ለኢኮኖሚያዊ እድገት የግብርና ምርት፤ ግብዓት፤ ቴክኖሎጂና አገልግሎት ጥራት፤ ደህንነት፤ ፍቱንነት እና ውጤታማነትን በማረጋገጥ የሚጠበቅባችሁን አስተዋፅዖ ለማበርከት ተከታታይ ስልጠናዎችን በመውሰድ የባለሙያዎችን አቅም ማጎልበት አስፈላጊ በመሆኑ ይህ የስልጠና መድረክ እንደተዘጋጀ አብራርተዋል፡፡
የፀረ ተባይና ማዳበሪያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር በየነ ንጋቱ በበኩላቸው ለግብርና ምርት እድገት ግብዓት ከሆኑት መካከል ፀረ ተባይና ማዳበሪያ በከፍተኛ ሁኔታ ጥቅም ላይ የሚውሉ በመሆኑ ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባና በዚሁ ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጡ የዘመነ ባለመሆኑ ከተገልጋዮች ቅሬታ የሚቀርብበት እንደነበር አስታውሰው በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ አመራሮች በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት የፀረ ተባይና ማዳበሪያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ከኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚ/ር፤ ከፔራጎ ኢንፎርሜሽን ሲስተም እና ከክሮፕ ላይፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የፀረ ተባይና ማዳበሪያ የበየነ መረብ የምዝገባ ዘዴ እውን በመሆኑ አገልግሎት አሰጣጣችን ግልፅ ቀልጣፋና ተዓማኒነት እንዲኖር እንዳደረገ ገልፀዋል፡፡ በመቀጠል የፀረ ተባይ ምዝገባ፤ የማዳበሪያ ምዝገባ፤የፀረ ተባይና ማባበሪያ ኢንስፔክሽን እና የፀረ ተባይና ማባበሪያ ኢንስፔክሽን ሪፖርት አደራረግን በተመለከተ ገለፃ ከቀረበ በኋላ ከቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በገለፃ አቅራቢዎችና በመድረክ መሪው ማብራሪያ ከተሰጠ በኋላ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሶ የስልጠና መድረኩ ተጠናቋል፡፡ | 0 |
| 7 | በዘጠኝ ወራት የፀረ-ተባይ እና የአፈር ማዳበሪያ ቁጥጥር የተከናወኑ ተግባራት | 0 |
| 8 | በዘጠኝ ወራት የፀረ-ተባይ እና የአፈር ማዳበሪያ ቁጥጥር የተከናወኑ ተግባራት | 0 |
| 9 | WPS Office: Complete office suite with PDF editor
Here's the link to the file:
https://eu.docworkspace.com/d/sIDbZq4O4Ae7RrLIG?sa=07&st=0
Get WPS Office for PC:
https://www.wps.com/d/?from=t | 0 |
| 10 | 没有文字... | 0 |
| 11 | 没有文字... | 0 |
| 12 | 没有文字... | 0 |
| 13 | በኢትዮጵያ የግብርና የውጭ ንግድ ምርቶች የጥራትና የጤንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት /ፋይቶሳኒተሪ/ በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 21/2016(ኢግባ)፡- የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ትሬድ ማርክ አፍሪካ ከተሰኘ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት እና ብሪክስ ሶሉዩሽን ካምፓኒ ሊሚትድ ከተሰኘ ድርጅት ጋር በኢትዮጵያ የግብርና የውጭ ንግድ ምርቶች የጥራትና የጤንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት /ፋይቶሳኒተሪ/ በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት ለማዘመን የሚያስችል በስካይ ላይት ሆቴል ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱ በወረቀት ሲሰጥ የነበረውን የጥራትና የጤንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት /ፋይቶ ሳኒተሪ / ወደ ኤሌክትሮኒክ / ኢ-ፋይቶሳኒተሪ/ ለመቀየር የሚያስችል ነው።
የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን የእፅዋት ሬጉላቶሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንዳለ ሐብታሙ፣ ከኢትዮጵያ ትሬድ ማርክ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ከአቶ እውነቱ ታዬ እና የብሪስክ ሶሉዩሽን ኩባንያ ተወካይ ከፒተር ኪርዋ ጋር ተፈራርመዋል፡፡
የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አምባሳደር ድሪባ ኩማ በዚሁ ወቅት እንደገለፁት፤ ስምምነቱ ወደ ውጭ የሚላኩ የግብርና ምርቶች የጥራትና የጤንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማዘመንን ታሳቢ ያደረገ ነው።
አያይዘውም ባለሥልጣኑ “ኢ-ፋይቶሳኒተሪ” የተባለውን የግብርና ምርቶች የጥራትና የጤንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ሥርዓት ዝርጋታን እውን ለማድረግ ትሬድ ማርክ አፍሪካ ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር እየሰሩ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኢ- ፊያቶ ሳኒተሪ የጥራትና የጤንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ሥርዓት ግንባታን ብሪስክ ሶሉዩሽን ኩባንያ በአጭር ጊዜ ያከናውነዋል ብለዋል፡፡
ግንባታው ተጠናቆ ወደ ሥራ በሚገባበት ወቅትም የሀገሪቱን የኤክስፖርት ምርቶች ግብይት ፈጣን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ እንደሚያደርገው ተናግረዋል፡፡
በኢትዮጵያ ትሬድ ማርክ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር እውነቱ ታዬ በበኩላቸው፤ ከአውሮፓ ህብረት በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ መሰረት የግብርና ምርት የጥራትና የጤንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት የአሰጣጥ ሥርዓትን ከወረቀት ወደ ዲጂታል በስድስት ወር ውስጥ ለማጠናቀቅ መታቀዱን ገልፀዋል፡፡
ኢትዮጵያ ምርቶችን የምትልክባቸው ሀገራት የኢ-ፊያቶ ሳኒተሪ ሰርተፊኬት ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልጸው፤ ወደ እዚህ ሥርዓት መገባቱ ለውጭ ንግድ ዕድገት ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለዋል፡፡
ኢ-ፊያቶ ሳኒተሪ ሰርተፊኬት ሥርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ57 በላይ ሃገራት ተጠቃሚ ሲሆኑ፤ በአፍሪካ ደግሞ አሥር ሃገራት የኢ- ፊያቶሳኒተሪ ሥርዓት እየተጠቀሙ እንደሚገኝ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል። | 0 |
| 14 | 没有文字... | 0 |
| 15 | 没有文字... | 0 |
| 16 | 没有文字... | 0 |
| 17 | 没有文字... | 0 |
| 18 | የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ባዘጋጀው ረቂቅ የዜጎች ቻርተር ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደየኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን እንደ ተቋም ባዘጋጀው ረቂቅ የዜጎች ቻርተር ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት አካሄደ፡፡የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አምባሳደር ድሪባ ኩማ ሲሆኑ እሳቸውም ይህ የተቋማችን ረቂቅ የተገልጋዮች ቻርተር ሰነድ መዘጋጀቱ አሰራራችን ግልፅነትና ተጠያቂነት ያለው እንዲሆንና መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን ለማድረግ ቁልፍ ሚና የሚጫወት መሳሪያ በመሆኑ ፀድቆ ወደ ስራ ከመገባቱ በፊት በቅድሚያ በየደረጃው ከሚገኙ የተቋማችን አመራሮች ጋር ሰፊ ውይይት በማድረግ ግብዓት የተሰጠበት መሆኑን በመጥቀስ አሁን ደግሞ ከእናንተ ጋር በሚደረግ ውይይት የተሻለ ግብዓት ሊገኝበት እንደሚችል በማሰብ ይህ መድረክ መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡ አያይዘውም ተቋማችን ወደ ውስጥ ብቻ የሚያዳምጥ ከሆነ ውጤታማ አይሆንም ከውስጥም ከውጭም የሚማር በመሆኑ በደንብ ቁጥር 509/2014 በተሰጠን ስልጣንና ተግባር መሰረት ለተገልጋዮቻችንና ለህብረተሰቡ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ምን ምን እንደሆኑ፣ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች፣ አገልግሎቱ ለመስጠት ተገልጋዮቻችን ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶችና አገልግሎቱ ለመስጠት የሚፈጀው ጊዜ እንዲሁም በገባነው ቃል መሰረት ለተገልጋዮቻችን አገልግሎቱ ሳንሰጥ ስንቀር ቅሬታ የሚያቀርቡበትና የግብረ መልስ አሰጣጥ ስርዓት እና ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን እንዲይዝ ተደርጎ የተዘጋጀ ቻርተር ቢሆንም ባለድርሻ አካላት በዚህ ሰነድ ላይ ግብዓት ሊሆኑ የሚያስችሉ አስተያየቶችን በመስጠት ሰነዱን እንደምታዳብሩት እምነቴ የጸኛ ነው ብለዋል፡፡በመጨረሻም ከቤቱ ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል ተብለው ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ከተሰጠ በኋላ ሌሎች ጠቃሚ ሃሳቦችን እንደ ግብዓት በመውሰድ ኮሚቴው የቻርተሩ አካል ለማድረግ እንደሚሰራ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሶ የውይይት መድረኩ ተጠናቋል፡፡ | 0 |
| 19 | 没有文字... | 0 |
| 20 | 没有文字... | 0 |
