ch
Feedback
Jucs Grade 9

Jucs Grade 9

前往频道在 Telegram
411
订阅者
无数据24 小时
+37 天
+1230 天
帖子存档
Grade 9th HPE note 1.pdf

photo content

Afan Oromo Grade TB Grade 10.pdf3.25 MB

Afan Oromo TB Grade 9 body text.pdf1.85 MB

photo content

+1
Amharic Grade 10 Students textbook final version (2) (1).pdf3.34 MB

ሠርቪስ.docx0.14 KB

G9-Physics-STB-2023-web.pdf7.98 MB

+9
G9-Biology-STB-2023-web.pdf10.94 MB

photo content

photo content
+1

በ 2015 የ ት/ት ዘመን የክልል አቀፍ 8 ኛ ክፍል ፈተና ተፈትናችሁ የማለፊያ ዉጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪወች በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የ 2016 የ 9 ኛ ክፍል ምዝገባ የሚካሄደው ከ 23/12/2015 እስከ 25/12/2015 ስለሆነ አስፈላጊውን የ ት/ት ማስረጃ በመያዝ እና የት/ት ክፍያን በማጠናቀቅ በተባለው ቀን ምዝገባችሁን እንድታጠናቁ እናሳስባለን። ት/ት ቤቱ ማሳሰቢያ - በተባለው ቀን ምዝገባችሁን ለማታከናውኑ ተማሪወች ምዝገባ የሚካሄደው በቅጣት መሆኑን እናሳስባለን።

photo content

photo content

Repost from Jucs Grade 12
ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የተማሪወች ሰርቪስ ተጠቃሚወች በሙሉ ከ 08/12/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪወች ባጅ የምናዘጋጅ ስለሆነ አንድ ጉርድ ፎቶ እና የመስከረም ወር 2016 ዓ.ም የትራንስፖርት ክፍያችሁን ደረሰኝ ለፀሀፊ ቢሮ እንድታስገቡ እናሳውቃለን። ት/ት ቤቱ ማሳሰቢያ:- በመስከረም ወር ባጅ ላልወሰደ ተማሪ ት/ት ቤታችን የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የማንችል መሆኑን አናሳስባለን።

SUMMER

summer

photo content

photo content