ch
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

前往频道在 Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

显示更多
1 107
订阅者
+324 小时
+27
+3230
帖子存档
#ሐሙስ_18_06_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።” — ዮሐንስ 3፥34 “For He whom God has sent speaks the words of God, for God does not give the Spirit by measure.” — John 3:34 (NKJV) @EECMYMC_YM

👫👫👫 ማንን ላግባ? በፓስተር ቸሬ ተከታታይ ... ⏳ክፍል ስውስት⏳ ይቀጥላል.... 👫👫👫 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#song_lyrics🎧🎼🎧 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#song_lyrics🎧🎼🎧 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ረቡዕ_17_06_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ ²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል። John 3 (NKJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ For everyone practicing evil hates the light and does not come to the light, lest his deeds should be exposed. ²¹ But he who does the truth comes to the light, that his deeds may be clearly seen, that they have been done in God." @EECMYMC_YM

👫👫👫 ማንን ላግባ? በፓስተር ቸሬ ተከታታይ ... ⏳ክፍል ሁለት⏳ ይቀጥላል.... 👫👫👫 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

"ሁሉም ሰው አሁን የሚችለውን ነገር ከዚህ በፊት የማይችልበት ጊዜ ነበር፡፡ አንድን ነገር ማሰብ ከቻላችሁ፣ መሞከር ትችላላችሁ! አንድን ነገር መሞከር ከቻላችሁ፣ ማሳደግ ትችላላችሁ! አንድን ነገር ማሳደግ ከቻላችሁ፣ እናንተ ማደግ ትችላላችሁ! እናንተ ማደግ ከቻላችሁ፣ ሌላ የላቀ አዲስን ነገር ማሰብ፣ መሞከር፣ ማሳደግና እናንተም በማደግ ወደሌላኛው ከፍታ መዝለቅ ትችላላችሁ፡፡ ሁሉም ሰው ያደገው እንደዚህ ነው! " #Quote_of_the_day Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ማክሰኞ_16_06_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንዳይሰለችህ እንዳይጠላህም እግርህን ወደ ባልንጀራህ ቤት አታዘውትር።” — ምሳሌ 25፥17 “Seldom set foot in your neighbor's house, Lest he become weary of you and hate you.” — Prov 25:17 (NKJV) @EECMYMC_YM

#በአልበኔ_አብረሃም የጸጋ ስጦታዎችና አጠቃቀማቸው። ክፍል-፩ Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

👫👫👫 ማንን ላግባ? በፓስተር ቸሬ ተከታታይ ... ⏳ክፍል አንድ⏳ ይቀጥላል.... 👫👫👫 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ሰኞ_15_06_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሁልጊዜ የሚፈራ ሰው ምስጉን ነው፤ ልቡን የሚያጸና ግን በክፉ ላይ ይወድቃል።” — ምሳሌ 28፥14 “Happy is the man who is always reverent, But he who hardens his heart will fall into calamity.” — Prov 28:14 (NKJV) @EECMYMC_YM

#እሁድ_14_06_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቀን የሚያመጣውን ምን እንደ ሆነ አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ።” — ምሳሌ 27፥1 “Do not boast about tomorrow, For you do not know what a day may bring forth.” — Prov 27:1 (NKJV) @EECMYMC_YM

#Coming_Sunday #youth_Program Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#Coming_Sunday #youth_Program Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ቅዳሜ_13_06_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አጥብቀህ እንዳትጠግብ እንዳትተፋውም ማር ባገኘህ ጊዜ የሚበቃህን ብላ።” — ምሳሌ 25፥16 “Have you found honey? Eat only as much as you need, Lest you be filled with it and vomit.” — Prov 25:16 (NKJV) @EECMYMC_YM

የእግር ጉዞ(Walk) / የህብረት ጊዜ ቅዳሜ የካቲት 13, 2013 ⏰ አመሻሽ 11:30 📌መነሻ:- መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ግቢ 🧭 6.5 KM 👉 ጫማና ልብሶ ለጉዞ ተስማሚ ይሁን We invite
የእግር ጉዞ(Walk) / የህብረት ጊዜ ቅዳሜ የካቲት 13, 2013 ⏰ አመሻሽ 11:30 📌መነሻ:- መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ግቢ 🧭 6.5 KM 👉 ጫማና ልብሶ ለጉዞ ተስማሚ ይሁን We invite you all to 🚶Stay healthy 🚶have fun 🚶fellowship and 🚶discuss on interesting topics on the way 👌 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#Coming_Sunday #youth_Program Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#Coming_Sunday #youth_Program Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

የእግር ጉዞ(Walk) / የህብረት ጊዜ ቅዳሜ ታህሣሥ 24, 2013 ⏰ አመሻሽ 11:30 📌መነሻ:- መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ግቢ 🧭 6.5 KM 👉 ጫማና ልብሶ ለጉዞ ተስማሚ ይሁን We invite
የእግር ጉዞ(Walk) / የህብረት ጊዜ ቅዳሜ ታህሣሥ 24, 2013 ⏰ አመሻሽ 11:30 📌መነሻ:- መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ግቢ 🧭 6.5 KM 👉 ጫማና ልብሶ ለጉዞ ተስማሚ ይሁን We invite you all to 🚶Stay healthy 🚶have fun 🚶fellowship and 🚶discuss on interesting topics on the way 👌 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#አርብ_12_06_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል፤ የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢሆን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።” — ማቴዎስ 5፥19 “Whoever therefore breaks one of the least of these commandments, and teaches men so, shall be called least in the kingdom of heaven; but whoever does and teaches them, he shall be called great in the kingdom of heaven.” — Mat 5:19 (NKJV) @EECMYMC_YM

#song_lyrics🎧🎼🎧 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM
#song_lyrics🎧🎼🎧 Join us 👇👇👇 @EECMYMC_YM

#ሐሙስ_11_06_2013 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና።” — መዝሙር 34፥15 “The eyes of the Lord are on the righteous, And His ears are open to their cry.” — Ps 34:15 (NKJV) @EECMYMC_YM

Your relationship will fail if you don't know this ...... #part_ten Final_part Good lack then... #wish_you_the_best_relationship🖐