ch
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

前往频道在 Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

显示更多
1 097
订阅者
+224 小时
+27
+4030
帖子存档
🎤 #የግጥም_ጊዜ‼️ 🎤 👇👇👇 #አቅና መጥመም ደጅህን ሲሞላ ትዕቢት ከክፋት ሲብላላ አንተ - ህዝብህን አቅና አማኙ እምነት ሲርቀው ቅዱስ ህዝብ ሃጢያት ሲሞላው አንተ - ህዝብህን ይቅር በለው ቅንነት በተንኮል ሲለወጥ ፍቅር በዓመጻ ሲዋጥ ህዝብህን ለጠላት አትስጥ ቃልህ ወዲያ ተጥሎ ሃሰት ሲነግስ አይሎ አንተ - ታደገን በቶሎ አትስጠን ለክፋት ምኞት አተወን ለሃጢአት ምቾት አስበን ህዝብህን አቅና ፈውሳችን አንተ ነህና ህዝብህን አቅና ========================= Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Poem #litrature #ግጥም #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_23_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፥” — 2ኛ ቆሮ 1፥21 “Now he which stablisheth us with you in Christ, and hath anointed us, is God;” — 2 Corinthians 1፥21 (KJV)

ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ 'የሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ #MekaneYesus #MekanisaYouth #EECMYMC
ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ 'የሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ #MekaneYesus #MekanisaYouth #EECMYMC

#ረቡዕ_22_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኃጢአተኞች ጨዋታን ነገሩኝ፥ አቤቱ፥ እንደ ሕግህ ግን አይደለም።” — መዝሙር 119፥85 “The proud have digged pits for me, which are not after thy law.” — Psalms 119፥85 (KJV)

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት #ደስታ Glory be to The almighty God FEB 26/2023 #God_is_Good Join us👇
+7
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት #ደስታ Glory be to The almighty God FEB 26/2023   #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_21_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ይህ ሁሉ የሆነብሽ እኔን ስለ ተውሽ አይደለምን? ይላል እግዚአብሔር አምላክሽ።” — ኤርምያስ 2፥17 (KJV)“Hast thou not procured this unto thyself, in that thou hast forsaken the LORD thy God, when he led thee by the way?” — Jeremiah 2፥17 (KJV)

#ሰኞ_20_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” — 1 ዜና 16፥34 “O give thanks unto the LORD; for he is good; for his mercy endureth for ever.” — 1 Chronicles 16፥34 (KJV)

#ሰኞ_20_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” — 1 ዜና 16፥34 “O give thanks unto the LORD; for he is good; for his mercy endureth for ever.” — 1 Chronicles 16፥34 (KJV)

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 19 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/E
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 19 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

#ቅዳሜ_18_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥6 “If we say that we have fellowship with him, and walk in darkness, we lie, and do not the truth:” — 1 John 1፥6 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 19 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/E
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 የካቲት 19 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservic

የመጽሃፍ ቅዱስ ስነ-አፈታት ስልጠና ክፍል 5 አዘጋጅ:- ፓ/ር ተመስገን ሽብሩ(ቦንያ) https://youtu.be/-3hPr3S1xyk

#አርብ_17_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤” — ሐዋርያት 2፥41 “Then they that gladly received his word were baptized: and the same day there were added unto them about three thousand souls.” — Acts 2፥41 (KJV)

🎤 #የግጥም_ጊዜ‼️ 🎤 👇👇👇 #ከየት_መጣ? 😂 አብሮ አደጌ ያ ተጥንቱ አሮጌው ሰው የትላንቱ ጌታን ሳገኝ ያባረርኩት እጅ አንስቼ ምዬ የካድኩት ከየት መጣ ተመልሶ? ከሞተበት ጉድጓድ ምሶ። #በተለይ_ለመኪና_አሽከርካሪዎች🚘🙊 #ይዳኘን_መጽሐፉ (የግጥም መድብል) 📚 #ዘማሪ_ደረጄ_ሙላቱ 🖋 ========================= Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #Poem #litrature #ግጥም #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_16_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።” — መዝሙር 34፥16 “The face of the LORD is against them that do evil, to cut off the remembrance of them from the earth.” — Psalms 34፥16 (KJV)

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #ሰላም Glory be to The almighty God FEB 19/2023 Part 2 #God_is_Good Join us�
+8
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #ሰላም Glory be to The almighty God FEB 19/2023   Part 2 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #ሰላም Glory be to The almighty God FEB 19/2023 Part 1 #God_is_Good Join us�
+9
About Sundays youth service የወጣቶች ፕሮግረም #የአምልኮ_ምሽት #ሰላም Glory be to The almighty God FEB 19/2023   Part 1 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_16_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።” — መዝሙር 34፥16 “The face of the LORD is against them that do evil, to cut off the remembrance of them from the earth.” — Psalms 34፥16 (KJV)

#ረቡዕ_15_06_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አምላክ ሆይ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።” — መዝሙር 57፥11 “Be thou exalted, O God, above the heavens: let thy glory be above all the earth.” — Psalms 57፥11 (KJV)

ከወርቅ ከእንቁ በልጦብኝ ነው ከማንም በላይ ተመችቶኝ ነው የቱ ነው ታዲያ ሞኝነቴ ለኔስ ጥበብ ነው ጌታን ማወቄ ---አምላኬን ማወቄ--- #MekanisaYouth #MekaneYesus #EECMY
ከወርቅ ከእንቁ በልጦብኝ ነው ከማንም በላይ ተመችቶኝ ነው የቱ ነው ታዲያ ሞኝነቴ ለኔስ ጥበብ ነው ጌታን ማወቄ ---አምላኬን ማወቄ--- #MekanisaYouth #MekaneYesus #EECMY