EECMYMC-YM
الذهاب إلى القناة على Telegram
በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
إظهار المزيد1 104
المشتركون
-324 ساعات
+47 أيام
+3930 أيام
أرشيف المشاركات
1 105
#ሐሙስ_23_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፥”
— 2ኛ ቆሮ 1፥21
“Now he which stablisheth us with you in Christ, and hath anointed us, is God;”
— 2 Corinthians 1፥21 (KJV)
1 105
ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ
እንዴት ብዬ 'የሱስ ልያዝህ
ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ
አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ
#MekaneYesus
#MekanisaYouth
#EECMYMC
1 105
#ረቡዕ_22_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ኃጢአተኞች ጨዋታን ነገሩኝ፥ አቤቱ፥ እንደ ሕግህ ግን አይደለም።”
— መዝሙር 119፥85
“The proud have digged pits for me, which are not after thy law.”
— Psalms 119፥85 (KJV)
1 105
About Sundays youth service
የወጣቶች ፕሮግረም
#የአምልኮ_ትምህርት_ምሽት
#ደስታ
Glory be to The almighty God
FEB 26/2023
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 105
#ማክሰኞ_21_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ይህ ሁሉ የሆነብሽ እኔን ስለ ተውሽ አይደለምን? ይላል እግዚአብሔር አምላክሽ።”
— ኤርምያስ 2፥17
(KJV)“Hast thou not procured this unto thyself, in that thou hast forsaken the LORD thy God, when he led thee by the way?”
— Jeremiah 2፥17 (KJV)
1 105
#ሰኞ_20_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።”
— 1 ዜና 16፥34
“O give thanks unto the LORD; for he is good; for his mercy endureth for ever.”
— 1 Chronicles 16፥34 (KJV)
1 105
#ሰኞ_20_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።”
— 1 ዜና 16፥34
“O give thanks unto the LORD; for he is good; for his mercy endureth for ever.”
— 1 Chronicles 16፥34 (KJV)
1 105
Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
⏰ 10፡30
🗓 የካቲት 19 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservic
1 105
#ቅዳሜ_18_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥6
“If we say that we have fellowship with him, and walk in darkness, we lie, and do not the truth:”
— 1 John 1፥6 (KJV)
1 105
⚠️ማስታውቅያ⚠️
#ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ
#የትምህረት_ጊዜ
⏰ 10፡30
🗓 የካቲት 19 2015
Join us👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#MekanisaYouth
#sundayservic
1 105
#አርብ_17_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤”
— ሐዋርያት 2፥41
“Then they that gladly received his word were baptized: and the same day there were added unto them about three thousand souls.”
— Acts 2፥41 (KJV)
1 105
🎤 #የግጥም_ጊዜ‼️ 🎤
👇👇👇
#ከየት_መጣ? 😂
አብሮ አደጌ ያ ተጥንቱ
አሮጌው ሰው የትላንቱ
ጌታን ሳገኝ ያባረርኩት
እጅ አንስቼ ምዬ የካድኩት
ከየት መጣ ተመልሶ?
ከሞተበት ጉድጓድ ምሶ።
#በተለይ_ለመኪና_አሽከርካሪዎች🚘🙊
#ይዳኘን_መጽሐፉ (የግጥም መድብል) 📚
#ዘማሪ_ደረጄ_ሙላቱ 🖋
=========================
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#Poem #litrature #ግጥም #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 105
#ሐሙስ_16_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።”
— መዝሙር 34፥16
“The face of the LORD is against them that do evil, to cut off the remembrance of them from the earth.”
— Psalms 34፥16 (KJV)
1 105
About Sundays youth service
የወጣቶች ፕሮግረም
#የአምልኮ_ምሽት
#ሰላም
Glory be to The almighty God
FEB 19/2023
Part 2
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 105
About Sundays youth service
የወጣቶች ፕሮግረም
#የአምልኮ_ምሽት
#ሰላም
Glory be to The almighty God
FEB 19/2023
Part 1
#God_is_Good
Join us👇👇👇
Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym
Tm - https://t.me/EECMYMC_YM
Fb - https://fb.me/EECMYMCY
IG - https://ig.me/EECMYMCY
Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY
#christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus
1 105
#ሐሙስ_16_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።”
— መዝሙር 34፥16
“The face of the LORD is against them that do evil, to cut off the remembrance of them from the earth.”
— Psalms 34፥16 (KJV)
1 105
#ረቡዕ_15_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“አምላክ ሆይ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።”
— መዝሙር 57፥11
“Be thou exalted, O God, above the heavens: let thy glory be above all the earth.”
— Psalms 57፥11 (KJV)
1 105
ከወርቅ ከእንቁ በልጦብኝ ነው
ከማንም በላይ ተመችቶኝ ነው
የቱ ነው ታዲያ ሞኝነቴ
ለኔስ ጥበብ ነው ጌታን ማወቄ
---አምላኬን ማወቄ---
#MekanisaYouth
#MekaneYesus
#EECMY
1 105
#ማክሰኞ_14_06_2015
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም
“እግዚአብሔር ለሚታገሡት ቸር ነው። ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ነው።”
— መዝሙር 145፥9
“The LORD is good to all: and his tender mercies are over all his works.”
— Psalms 145፥9 (KJV)
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
