ch
Feedback
ETHIO ≈ SCHOOL

ETHIO ≈ SCHOOL

前往频道在 Telegram

ይህ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ፈላጊዎች ተብሎ የተዘጋጀ ፈጣን የሆነ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው። እንዲሁም በተጨማሪ መረጃወችን በመሰብሰብ በሁሉም የ ት/ት ደረጃ ተማሪን የሚመለከት መረጃ በፍጥነት እናደርሳለን። ለCross ፦ 👇👇👇 👍 @Gashushu 👍 @Gashtiman25 ❤Join❤ 👇👇👇 @merejamnch

显示更多
5 484
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天

数据加载中...

吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '240
在0个频道中
十一月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+41
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+36
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+73
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+139
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+78
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+113
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+138
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+171
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+252
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+206
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+271
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+354
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+197
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+387
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+400
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+332
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+776
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+955
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+748
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+472
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+606
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+159
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+400
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+1 023
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+429
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+629
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+422
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+33
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+30
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+303
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 十二月0
20 十二月0
19 十二月0
18 十二月0
17 十二月0
16 十二月0
15 十二月0
14 十二月0
13 十二月0
12 十二月0
11 十二月0
10 十二月0
09 十二月0
08 十二月0
07 十二月0
06 十二月0
05 十二月0
04 十二月0
03 十二月0
02 十二月0
01 十二月0
频道帖子
❤ማንበብ ሰው ያድርጋል. አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ??? እንግድያውስ... Join And Forward 👇👇👇 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0

2
ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች👌 ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ+1
ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች👌 ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች ሲል የዘገበው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነው። 📌Share&forward📌 📌Join📌 👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
829
3
❤ማንበብ ሰው ያድርጋል. አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ??? እንግድያውስ... Join And Forward 👇👇👇 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0
13
4
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርግ ገልጿል። በክልሉ በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ውል የወሰዱ የምግብ አቅራቢዎች (በተለይ የጤፍ) ማቅረብ ባለመቻላቸ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ እንደሚያደርግ ገልጿል። በክልሉ በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ውል የወሰዱ የምግብ አቅራቢዎች (በተለይ የጤፍ) ማቅረብ ባለመቻላቸው ለተማሪዎች ጥሪ ሳይደረግ መቆየቱን ዩኒቨርሲቲው አመላክቷል፡፡ አማራጭ የተማሪ ምግብ ግብዓት አቅራቢዎችን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ለተማሪዎች ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል። በማስታወቂያ ጥሪ እስከሚደረግ ተማሪዎች በያሉበት በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
637
5
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከገና በዓል በኋላ ባሉት ቀናት ለተማሪዎቹ ጥሪ ያደርጋል፡፡ - የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በአማራ ክልል የሚገኙ አሥር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1/2016 ዓ.ም
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከገና በዓል በኋላ ባሉት ቀናት ለተማሪዎቹ ጥሪ ያደርጋል፡፡ - የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በአማራ ክልል የሚገኙ አሥር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መግለፁ ይታወቃል። በአማራ ክልል ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የዘንድሮውን የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት ተማሪዎቻቸውን መጥራትና መደበኛ ትምህርት መስጠት አልቻሉም። ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ለመቀበል ተዘጋጅቶ የነበረ ቢሆንም በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይሳካ መቅረቱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከክልሉ ኮማንድ ፖስት፣ የፀጥታ አደረጃጀቶች፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአሥሩ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የክልሉ ፀጥታ አካላት ተከታታይ ውይይቶችን ሲያደርግ መቆየቱ ታውቋል። ሐሙስ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም በተደረገ ውይይት በክልሉ ባለው አንፃራዊ ሰላም ዩኒቨርሲቲዎቹ ለመደበኛ ትምህርት ክፍት እንዲሆኑ መወሰኑ ተገልጿል፡፡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ተጠርተው ሲመጡ ታሳቢ ማድረግ ያለባቸውን ጉዳዮች ያብራሩት ፕሬዝዳንቱ ፤ "ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ሊያጋጥሙ የሚችሉ ዕክሎችን ከግምት በማስገባት ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው" ብለዋል፡፡ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከገና በዓል በኋላ ባሉት ቀናት ለተማሪዎቹ ጥሪ እንደሚያደርግም ገልፀዋል። #ሪፖርተር 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
610
6
❤ማንበብ ሰው ያድርጋል. አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ??? እንግድያውስ... Join And Forward 👇👇👇 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0
331
7
+1
没有文字...
96
8
በ2016 ዓ/ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ የስነ ልቦና (Psychology) ትምህርት ክፍል መምህራን የህይወት ክ
በ2016 ዓ/ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ራያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ የስነ ልቦና (Psychology) ትምህርት ክፍል መምህራን የህይወት ክህሎት (Life Skill)፣ ስሜትን የመቋቋም ክህሎት (Emotional Resilience) እና የትምህርት አጠናን ክህሎት (Academic Skill) ስልጠና ዛሬ ታህሳስ 20/2016 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ግቢ ተሰጠ። ስልጠናው ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ለሚገጥሟቸው የተለያዩ ችግሮች እንዴት መፍታት እንዳለባቸው እና በራስ የመተማመን መንፈስ ለማጠናከር ያለመ ነበር። ስልጠናው የሰጡት በዩኒቨርሲቲው የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ የስነ ልቦና ትምህርት ክፍል መምህራን የሆኑት መ/ር ካሕሳይ መሓሪ፣ መ/ር እሸቴ መልካሙ፣ መ/ር ዝናቡ ተበጀ እና መ/ር ረድኤት በየነ ናቸው። በስልጠናው ከተማሪዎች የተነሱ የለያዩ ሀሳቦች፣ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች በአሰልጣኝ መምህራኖች ማብራርያ ተሰጥቶበታል። በመጨረሻም ስልጠናው የተከታተሉት ተማሪዎች እንደገለፁት የህይወት ክህሎት ስልጠናው ትምህርታችንን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመከታተል እና በራስ የመተማመን መንፈስ ለማጠናከር ስለሚያግዘን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል። 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
666
9
❤ማንበብ ሰው ያድርጋል. አንዳንድ ድንቃ ድንቅ አባባሎች እና የ ዓለም ክስተቶችን ወይም ተፈጥሮዎችን መጎብኘት ይፈልጋሉ??? እንግድያውስ... Join And Forward 👇👇👇 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0
104
10
#for_fresh_students ✔ For 1st year students, let's tell you a little about #Grade and Grade procedure. A+ 👉🏾100-90👉🏾4 A 👉🏾89-85 👉🏾4 A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75 B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5 B 👉🏾74-70 👉🏾3 B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75 C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5 C 👉🏾59-50 👉🏾2 C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75 D 👉🏾44-40 👉🏾1 Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam can be retaken. But if it comes back Fx then Fx will change to F. F 👉🏾 35-0 👉🏾 In the coming year (Nex Year), the course will be taken again as a new one. Grade procedure All Grades are multiplied by Credit Hours, then added together and divided by the Credit Hours the student has taken in the semester. Example If "A" is the Grade and the Course Credit Hour is 5 4×5=20 If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 So the Grade of this student will be 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75÷13=3.67 or (B+) So this student is said to have earned a 3.67 or (B+) in the semester. 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
475
11
📚Pathology Exam for jimma university (JU) 📌Share&forward📌 📌Join📌 👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯+9
📚Pathology Exam for jimma university (JU) 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
500
12
Arsi University Civics mid exam 2016 EC 📌Share&forward📌 📌Join📌 👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯+1
Arsi University Civics mid exam 2016 EC 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
386
13
📚 Anthropology mid exam 2014. 📚 Hawassa University. 📌Share&forward📌 📌Join📌 👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯+1
📚 Anthropology mid exam 2014. 📚 Hawassa University. 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
464
14
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች፣ በአባይ ተፋሰስ እና በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረ የምርምር ማዕከል ሊከፍት ነው። ዩኒቨርሲቲው ማዕከሉን ለመክፈት የሚያስችል የባለድርሻ አካላት ግም
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች፣ በአባይ ተፋሰስ እና በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረ የምርምር ማዕከል ሊከፍት ነው። ዩኒቨርሲቲው ማዕከሉን ለመክፈት የሚያስችል የባለድርሻ አካላት ግምገማዊ ውይይት አካሒዷል፡፡ 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
462
15
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምክትል ፕሬዝዳንቶች ሹመት ሰጥቷል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ የአገልግሎት ዘመናቸውን ባጠናቀቁ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬ+1
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምክትል ፕሬዝዳንቶች ሹመት ሰጥቷል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ የአገልግሎት ዘመናቸውን ባጠናቀቁ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንቶች ለመሾም ሲያወዳድር ቆይቶ የመጨረሻ ተሿሚዎችን አሳውቋል። በዚህም ዶ/ር ሀዋ ወሌ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ፤ ዶ/ር ታረቀኝ ትንታጉ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ከታህሳስ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ መሾማቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። (የሹመት ደብዳቤያቸው ከላይ ተያይዟል።) 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
598
16
#ፈተናው_ተጠናቋል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው እና በዛሬው እለት ለከተማ አስተዳደሩ ሰራተኞች የተሰጠው ፈተና ተጠናቋል። የከተማ አስተዳደሩ የቴክኒክና ባህ+3
#ፈተናው_ተጠናቋል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው እና በዛሬው እለት ለከተማ አስተዳደሩ ሰራተኞች የተሰጠው ፈተና ተጠናቋል። የከተማ አስተዳደሩ የቴክኒክና ባህሪ ብቃት ፈተና ለአመራሮች፣ ለባለሙያዎች እና ለሰራተኞች እንዲሰጡ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በሰጠው ኃላፊነት ዛሬ ማለትም ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት 15ሺህ 592 ሰራተኞች ፈተናቸውን በአግባቡ ወስደው አጠናቀዋል። በተያያዘም የተቋማት ሪፎርም ዋና ዓላማ በተቋማት የሚስተዋሉ የአሰራር ማነቆ፣ ሌብነት እና ብልሹ አሰራሮችን ለመዋጋት የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማስጠበቅ ፣ ተለማጭ የሆነ አደረጃጀት ለመፍጠር ፣አሰራሮችን ለማሻሻል፣ የስራ ተነሳሽነት እና ትጋት ያለው የሰው ኃይል ማፍራት ናቸው። ቴክኖሎጂ መር አገልግሎቶችን ለመስጠትና አገልግሎቶችን ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ ቀልጣፋ እና ተደራሽ ግልጋሎትን በመስጠት የተገልጋዩን ጊዜ፣ ገንዘብ፣ እንግልት እና መሰል ተግዳሮቶችን መቅረፍ የሚሉት ከሞላ ጎደል ተጠቃሾች ናቸው። (ከንቲባ ፅ/ቤት) 📌Share&forward📌 📌Join📌 👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
543
17
#MCQ on Matrices 1. What is the order of a matrix with 3 rows and 4 columns?    a) 3x4    b) 4x3    c) 7x5    d) 2x2    Answer: a) 3x4 2. What is the additive identity element in matrix addition?    a) 0    b) 1    c) -1    d) None of the above    Answer: a) 0 3. What is the determinant of a 2x2 identity matrix?    a) 1    b) 0    c) -1    d) 2    Answer: a) 1 4. Which operation is not defined for matrices?    a) Matrix multiplication    b) Matrix division    c) Scalar multiplication    d) Matrix addition    Answer: b) Matrix division 5. What is the result of multiplying a matrix by the identity matrix?    a) The original matrix    b) A zero matrix    c) A matrix with each element squared    d) A matrix with negative elements    Answer: a) The original matrix 6. What is the trace of a square matrix?    a) The sum of its diagonal elements    b) The product of its diagonal elements    c) The difference of its diagonal elements    d) The quotient of its diagonal elements    Answer: a) The sum of its diagonal elements 7. When is a matrix considered to be invertible?    a) When its determinant is zero    b) When it has no zero elements    c) When it is a square matrix    d) When it has a non-zero determinant    Answer: d) When it has a non-zero determinant 8. What is the result of multiplying a matrix by its transpose?    a) A zero matrix    b) A square matrix    c) A symmetric matrix    d) A diagonal matrix    Answer: c) A symmetric matrix 📌Share&forward📌 📌Join📌 👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
483
18
+5
Course Name: Applied Math I Contains: 📚 Text Book 📖 Lecture Notes 🤯 Tests, Mid and Final Exams 👨‍🏫 Tutorials 🖇 Assignments https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
618
19
+4
chemistry.zip
2
20
Course Name: Applied Math I Contains: 📚 Text Book 📖 Lecture Notes 🤯 Tests, Mid and Final Exams 👨‍🏫 Tutorials 🖇 Assignments https://t.me/+Jj9zCCe-pnoyYmY0 📌Share&forward📌          📌Join📌           👇👇👇 💯 @merejamnch 💯 💯 @merejamnch 💯
511