ch
Feedback
Tomi

Tomi

前往频道在 Telegram

Thise will contain all file and videos

显示更多
2 324
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
Tomi
2 324
+5
EAMO2023.pdf4.62 KB

Tomi
2 324
Maths Grade 11 unit 2 practice.pdf8.41 KB

Tomi
2 324
BNB First Mid Elementary.docx0.15 KB

Tomi
2 324
2016 mid exam schedule.docx0.14 KB

Tomi
2 324
Repost from YeneTube
"የሬሜዲያል ፕሮግራም ተመዝጋቢዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን እስከ ህዳር 12 ድረስ ማስተካከል ይችላሉ" - የትምህርት ሚኒስቴር በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወ
"የሬሜዲያል ፕሮግራም ተመዝጋቢዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን እስከ ህዳር 12 ድረስ ማስተካከል ይችላሉ" - የትምህርት ሚኒስቴር በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የሬሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤቱ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ህዳር 12 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዚህ ዓመት የሬሜዲያል ፕሮግራም አዲስ አበባ፣ ሀዋሳ፣ አርሲ፣ ኮተቤ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሮግራሙን የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ @YeneTube @FikerAssefa

Tomi
2 324
chem Worksheet G.10.docx0.18 KB

Tomi
2 324
ለ2015ዓም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ምርጫችሁን ማስተካከል ከፈለጋችሁ እስከ ነገ ጥቅምት 13ብቻ መጥታችሁ እንድታስተካክሉ።

Tomi
2 324
Grade 8 Social Studies handout.docx2.56 MB

Tomi
2 324
G11-Physics-STB-2023-web.pdf10.66 MB

Tomi
2 324
ለ2015ዓም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ ፎርም ነገ ጠዋት ወስዳችሁ በመሙላት ሐሙስ ዕለት እንድትመልሱ።

Tomi
2 324
ማስታወቂያ የ2016 የት/ት ዘመን ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 7 እንደሆነ ተገልጾ የነበረ ቢሆንም ክልል ት/ት ቢሮ ባስተላለፈው መሰረት የ2016 የት/ት ዘመን ት/ት የሚጀመረው መስከረም 14 መሆኑን አውቃችሁ ላልሰሙትም በማሰማት የመማሪያ ቁሳቁሶችንና የደንብ ልብሳችሁን በአግባቡ በመልበስ በተባለው ቀን በት/ት ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

Tomi
2 324
የ9ኛ_ክፍል_ነባርና_አዲስ_ተመዝጋቢ_ተማሪዎች_በሙሉ.docx0.26 KB

Tomi
2 324
ለመላው የBNB ት/ት ማዕከል ቤተሰቦች በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ባገኘነው ውጤት እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ከሲዳማ ክልል 10 ክፍተኛ ውጤቶች መካከል አንደኛ የሆነውን ውጤት ጨምሮ አራቱ የት/ት ቤታችን ተማሪዎች ሆነዋል፡፡ ይህንን ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ ባጠቃላይ የት/ት ቤታችን ማህበረሰብ የሁላችን የድካም ውጤት ነውና በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡

Tomi
2 324
የ2ኛ_እና_የ6ኛ_አዲስ_ተመዝጋቢዎች_ማስታወቂያ.docx0.19 KB

Tomi
2 324
የ2016 ምዝገባ ማስታወቂያ.docx0.17 KB

Tomi
2 324
ማስታወቂያ ለBNB የትምህርት ማዕከል አዲስ ለምትመዘገቡ ተማሪዎች በሙሉ፡- የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የሚካሄደዉ ነሐሴ 1 እና 2 ሆኖ ፈተናዉ የሚሰጠዉ ነሐሴ 4/2015 ዓ.ም ይሆናል፡፡ ፈተናዉን ያለፉ ተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 5/12/2015 ብቻ ይፈጸማል፡፡

Tomi
2 324
ማስታወቂያ ለBNB የትምህርት ማዕከል ነባር ተማሪዎች በሙሉ፡- የ2016 የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደዉ ከሐምሌ 24 እስከ 28 ብቻ መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሱት ቀናት በማይመዘገብ ነባር ተማሪ ቦታ በነሐሴ 1 እና 2 በአዲስ ተማሪ ተክተን ምዝገባዉን የምንዘጋ መሆኑን በጥብቅ እናሳዉቃለን፡፡

Tomi
2 324
BNB_የክረምት_ማጠናከሪያ_ትመህርት_ፕሮግራም.doc0.44 KB

Tomi
2 324
የክረምት_የማጠናከሪያ_ትመህርት_ፕሮግራም.doc0.60 KB

Tomi
2 324
የ8ኛ ክፍል ኦሬንቴሽን.doc0.41 KB