ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕
前往频道在 Telegram
ይህ የደዕዋ ቲቪ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። ★★★★★ 📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት ለመከታተል:– 👇 ፍሪኩዌንሲ:- 11636 ሲምቦልሬት:- 27500 ፖላራይዜሽን:- vertical ★★★★★ Youtube https://www.youtube.com/@daewatv1 Facebook https://www.facebook.com/daewatv/ Telegram https://t.me/daewa_tv
显示更多4 866
订阅者
+324 小时
+197 天
+8230 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+130
在0个频道中
八月 '26
+277
在5个频道中
Get PRO
七月 '26
+206
在4个频道中
Get PRO
六月 '26
+180
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+119
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+86
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+45
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+102
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+107
在4个频道中
Get PRO
十二月 '25
+104
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+81
在4个频道中
Get PRO
十月 '25
+78
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+90
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+132
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+110
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+125
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+118
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+150
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+143
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+224
在3个频道中
Get PRO
一月 '25
+369
在8个频道中
Get PRO
十二月 '24
+201
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+309
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+304
在4个频道中
Get PRO
九月 '24
+211
在4个频道中
Get PRO
八月 '24
+118
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+121
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+67
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+253
在4个频道中
Get PRO
三月 '24
+113
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+53
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+116
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+85
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+51
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+72
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+82
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+74
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+107
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+125
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+237
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+68
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+69
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+80
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+135
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+109
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+2 055
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 23 九月 | +4 | |||
| 22 九月 | +4 | |||
| 21 九月 | +7 | |||
| 20 九月 | +2 | |||
| 19 九月 | +8 | |||
| 18 九月 | +6 | |||
| 17 九月 | +4 | |||
| 16 九月 | +5 | |||
| 15 九月 | +6 | |||
| 14 九月 | +19 | |||
| 13 九月 | +7 | |||
| 12 九月 | +2 | |||
| 11 九月 | +8 | |||
| 10 九月 | +3 | |||
| 09 九月 | +8 | |||
| 08 九月 | +8 | |||
| 07 九月 | +6 | |||
| 06 九月 | +2 | |||
| 05 九月 | +4 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | +7 | |||
| 02 九月 | +6 | |||
| 01 九月 | +4 |
频道帖子
ልጆቻችን ማንን አርአያ አድርገው እያደጉ ነው?
በአሁኑ ጊዜ ልጆቻችን ኳስ ተጫዋቾችን፣ አክተሮችን እና የተለያዩ ዘፋኞችን አርአያ እያደረጉ በሚያድጉበት ዘመን፣ እኛ ስለ ምርጥ የዑማው መሪዎች፣ ሰሃባዎች እና ኡለማዎች ምን ያህል እናውቃለን? ምንስ አስተምረናቸዋል?
ዳዕዋ ቲቪ የዑማውን መሪዎች እና ብርሃን የሆኑትን ታላላቅ ዑለማዎች የህይወት ታሪክ የምንዳስስበት "ሹዩኹና" የተሰኘ ፕሮግራም ይዞላችሁ ቀርቧል!
⏰ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ በዩቲዩብ ገፃችን እንዲሁም በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን!
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ
| 2 | "አላውቅም" ማለት ደካማነት ነው ወይስ የትልቅነት መገለጫ? በዲን ጉዳይ ላይ ያለ ዕውቀት ፈትዋ መስጠት (መናገር) የሚያስከትለውን ከባድ አደጋስ ምን ያህል እንረዳለን?
በዚህ ጠቃሚ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርታችን አንድ ሙፍቲ ሊያሟላቸው የሚገቡ መስፈርቶችን፣ የፈትዋ አሰጣጥ ስነ-ምግባርን እና በሽምግልናና በፈትዋ መካከል ያለውን ልዩነት በሰፊው ዳስሰናል።
⏰ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በዩቲዩብ ገፃችን እንዲሁም በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 201 |
| 3 | ✅ ከውዱዑ በኋላ የሚሰገድ ሁለት ረከዓ ያለው ትልቅ ምንዳ!
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن تَوَضَّأَ نَحْوَ وُضُوئِي هذا، ثُمَّ صَلّى رَكْعَتَيْنِ لا يُحَدِّثُ فِيهِما نَفْسَهُ، غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ﴾
“ውዱዑን አሳምሮ ያደረገ፤ ልክ እኔ እደማረገው አይነት ውዱዑ ከዛም በውስጡ ነፍሱን ሳያወራ (ሳይወሰወስ) ሁለት ረከዓ የሰገደ፤ ያለፈው (ጥቃቅን) ወንጀሎቹ ይማርለታል።”
📚 ቡኻሪ (159) ሙስሊም (226) ዘግበውታል
➖➖➖➖➖➖➖
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 274 |
| 4 | MMA፣ ቦክስ እና መሰል ፊትን የሚያስመቱ ስፖርቶች በሸሪዓችን እንዴት ይታያሉ? እራስን ስለመጉዳት እና አሁን ላይ በስፋት እየታየ ስላለው የውርርድ (ቤቲንግ) ወጥመድስ የተሰጠው ከባድ ብይን ምንድነው?
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 457 |
| 5 | ሙፍቲ ሚባለው ማነው?
በእስልምና አስተምህሮ 'ሙፍቲ' መባል ስልጣን ወይንም ሹመት ሳይሆን፣ ጥልቅ የሸሪዓ እውቀትን (የቁርዓን፣ የሱና እና የፊቅህ ግንዛቤን) የሚጠይቅ የዕውቀት ማዕረግ እና ከባድ ሀላፊነት ነው። በዚህ ቪዲዮ እውነተኛ ሙፍቲ ለመባል መሟላት ስላሉባቸው መሰረታዊ መስፈርቶች፣ ከሊቃውንት ስለሚሰጥ እውቅና (ኢጃዛ)፣ እንዲሁም ስለ ቀደምት ሰለፎች የፈትዋ አሰጣጥ ታሪክ በአጭሩ ተዳሷል።
እንዲሁም ይህንን ጠቃሚ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሙሉ ትምህርት ረቡዕ ማታ 2 ሰዓት ላይ በዮቲዩብ ገጻችን እንዲሁም በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 496 |
| 6 | 🌱በመልካም ነገር ላይ ሌሎችን አሳትፍ
1.ምናልባት የሰነፈ ሊሆን ስለሚችል አነቃቃው።
2. ወይም የተዘናጋ ሊሆን ስለሚችል አስታውሰው ።
3. ወይም ከችሎታው የፈዘዘ ሊሆን ስለሚችል ተሰጥኦውን አውጣለት።
4. ወይም በበጎ ነገር ላይ የሚጥር ሆኖ አጋዥ የሚፈልግ ሊሆን ስለሚችል አግዘው።
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 478 |
| 7 | «ነፍስህ በተወቀሰች ጊዜ የምትሰበር (የምታዝን)፣ በተገሰጽክም ጊዜ ዓይንህ እንባ የምታፈስ እስከሆነች ድረስ፤ በልብህ ውስጥ ገና ህይወት አለ።»
📚 ኢብኑል ጀውዚ (ረሒመሁላህ) | አል-ሙድሂሽ (ገጽ 357)
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 501 |
| 8 | ስነ-ፈትዋ
ፈትዋ በህይወታችን ውስጥ ያለው ትልቅ ቦታ ምንድነው? ኡለማዎች እና ማህበረሰቡስ በፈትዋ ዙሪያ ምን ሀላፊነት አለባቸው?
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 488 |
| 9 | ተከታታይ ፈትዋ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ዶ/ር
📌 #ፈትዋ_02
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❓ ጥያቄ፡
የትዳር ሕይወት ሚስጥሮችን አደባባይ ማውጣት እንዴት ይታያል?
✅ መልስ / ማብራሪያ፡
የገንዘብ ትርፍ ለማግኘት ሲባል የትዳር ውስጥ ሚስጥሮችን ሚዲያ(ለኮንቴንትነት) ማቅረብን ሸይኹ አጥብቀው አውግዘዋል። የቤት ውስጥ ሚስጥር አደራ (አማና) እና ጥብቅ ቃል ኪዳን በመሆኑ ሊደበቅና ሊጠበቅ እንደሚገባ አሳስበዋል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💡 ያለፈውን #ፈትዋ_01 ካላነበቡ ወደ ኋላ ተመልሰው ማንበብ ይችላሉ።
📲 ሼር በማድረግ ለሌሎችም ወንድም እህቶች እንዲደርስ ያድርጉ!
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 493 |
| 10 | አነስ ቢን ማሊክ አላህ መልካም ስራውን ይወደድለትና እንዲህ ብሏል ፦
" ነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ለአስር አመታት ያህል አገልግያለሁ። አንድም ቀን ኡፍ፣ ለምን ይህን ሰራህ? ለምን ይህን አልሰራህም? ብለውኝ አያቁም ።"
📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
🔟 አመታት ያህል አነስ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና ከልጅነቱ ጀመሮ ነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) አገልግሏል። የመበሳጨት/ የማጉረምረም ወይም የወቀሳ ቃል ሰምቶባቸው አያውቅም። ለሰራውም ሆነ ላልሰራው ነገር ወቅሰዉት አያቁም።
ርህራሄ፣ ታጋሽነት ፣ ሰዎች ጋር በመልካም መኗኗርና በዙሪያቸው ላሉ ሰዎች አዛኝ መሆናቸው ከታላላቅ ስነምግባሮቻቸው ነበሩ።
በእጃችን ስር ያሉትን ፣ ልጆቻችንን እንዴት እንደምናሳድግ ፣ እንዲሁም የምንወዳቸው ሰዎች ሲያጎድሉ እንዴት መታገስ እንዳለብን ከነብያችን ሱና መማር ምንኛ አስፈለገን !
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 485 |
| 11 | ሙፍቲ ሚባለው ማን ነው.sbv | 1 |
| 12 | እስራኤሊያት (الإسرائيليات) ምንድን ናቸው?
«እስራኤሊያት» ማለት ከመጽሐፍ ባለቤቶች (ከአይሁዶችና ከክርስቲያኖች) ታሪክ ወደ ሙስሊሞች የተላለፉና ከፊሎቹም ወደ ተፍሲርና የታሪክ መጻሕፍት ውስጥ የገቡ ዜናዎችና ትረካዎች (ዘገባዎች) ናቸው።
«እስራኤሊያት» ተብለው የተሰየሙት ወደ በኒ እስራኤል በማስጠጋት ነው። ሆኖም ይህ ማለት በውስጣቸው ያሉ ትረካዎች ሁሉ ውሸት ናቸው ወይም ምንጩ የግድ እስራኤላዊ ነው ማለት አይደለም።
ምሳሌ፦
በአንዳንድ የተፍሲር መጻሕፍት ውስጥ ስለ አስሀቡል ከህፍ ስሞች፣ ስለ ብዛታቸው፣ እንዲሁም ስለ ነቢዩ አደም፣ ሱለይማን፣ ወይም ሙሳ (ዐለይሂሙ-ሰላም) ታሪኮች ዝርዝር የሆኑ ረዣዥም ታሪኮች ይገኛሉ። ቁርኣን ያልጠቀሳቸው ሆነው ሳለ፣ ከእነዚህ ዝርዝር ጉዳዮች ውስጥ ከፊሎቹ ከእስራኤሊያት የተገኙ ሊሆኑ ይችላሉ።
ከእስራኢሊያት ጋር ሊኖር የሚገባ አያያዝ፦
ስለ ቀደምት ታሪኮች የሚወሩት ነገሮች በሦስት ይከፈላሉ፦
① ከእውነት (ከእስልምና አስተምህሮ) ጋር የገጠመው ይቀበላል።
② ውሸት መሆኑ የታወቀው ውድቅ ይደረጋል።
③ እንዲሁም ሸሪዓው ዝም ያለው (እውነትም ውሸትም ያላለው) ነገር ላይጊዜ አይጠፋበትም ይተዋል።
💡ማሳሰቢያ፦ እስራኤሊያትን ለዐቂዳ ወይም ለሸሪዓዊ ብያን ማጽደቂያ ምንጭ አድርጎ መጠቀም፣ እንዲሁም በአንድ የተፍሲር መጽሐፍ ውስጥ ስለተገኙ ብቻ የቁርኣን አካል ናቸው ብሎ ወደ ቁርዓን ማስጠጋት ትክክል አይሆንም።
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 525 |
| 13 | የ«ዕውቀት ቅርስ» የምዕራፍ 2 ሙሉ ክፍሎች
በቁርዓን የተፍሲር ዓለም እና በታላላቅ ሊቃውንት ድርሳናት ዙሪያ የሚያጠነጥነውን የ«ዕውቀት ቅርስ» ምዕራፍ 2 ሙሉ ዝግጅት በአንድ ቦታ ያግኙ!
ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን ጋር ያደረግናቸውን ጥልቅ ውይይቶች፣ የታላላቅ ሙፈሲሮችን ታሪክ እና የኪታቦቻቸውን ልዩ ባህሪያት በተከታታይና በምቾት ለመከታተል ይረዳዎ ዘንድ ሁሉንም ክፍሎች በአንድ ፕሌይሊስት አዘጋጅተንልዎታል።
ሁሉንም ክፍሎች በተከታታይ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ፦
🔗 https://www.youtube.com/playlist?list=PLrgl7AjWrymEnvxq6T_KCFz3PISqBBufu
ይከታተሉ፤ እውቀትዎን ያዳብሩ፤ ለሌሎችም ሼር በማድረግ የኸይር ምክንያት ይሁኑ!
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 530 |
| 14 | ከሰዎች ጋራ መጨቃጨቅ አደጋ አለው
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 535 |
| 15 | ምነኛ ያማረ ስራ!
ሸሪዓዊ ትምህርት ልዩ ከሚያደርገው ነገር አንዱ ባለቤቱ ስራ ባያገኝበት እንኳ በእርግጥ የአላህን ዲን የተማረ በመሆኑ በእለት ተዕለት ህይወቱ ላይ ይተገብረዋል፣ ለሰዎች ያስተምረዋል፣ እንዲሁም አላህን ይገዛበታል።
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 566 |
| 16 | ⚠️⚠️በተናጠል (ለብቻ) የሚደረግ የሌሊትም ሆነ የቀን ጉዞ አደጋ አለው!
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَوْ يَعْلَمُ النَّاسُ مَا فِي الْوَحْدَةِ مَا أَعْلَمُ، مَا سَارَ رَاكِبٌ بِلَيْلٍ وَحْدَهُ﴾
“ሰዎች በብቸኝነት (ለብቻቸው ከሌሎች ተለይተው) በጉዞ ላይ የሚደርሰውን አደጋና ጉዳት እኔ የማውቀውን ያህል ቢያውቁ ኖሮ፣ ከእነሱ አንዱም በሌሊት ለብቻው ፈጽሞ አይጓዝም ነበር።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2998
➖➖➖➖➖➖ | 564 |
| 17 | ለእያንዳንዱ አዕምሯዊና ሃይማኖታዊ ጥያቄ መልስ ከመስጠት በፊት ያለው አደራ ምን ያህል ግዙፍ እንደሆነ ያውቃሉ?
ፈትዋ መስጠት የአላህን ድንበር ማሳዋወቅ እና ትልቅ የዲን አደራን መሸከም ነው።"ፈትዋ በአደራ እና በእውነታ መካከል" ልዩ የ አል ፈታዋ አዲስ ምዕራፍ መክፈቻ የሆነውን ፕሮግራማችንን፣ ስለ ፈትዋ አሰጣጥ ጥንቃቄዎች፣ ስለ ሙፍቲ መስፈርቶች እና ወቅታዊ የፈትዋ ችግሮች በሰፊው ከ ታላቁ ሸይኻችን ዶ/ር ሸይኽ ሙሃመድ ሃሚዲን ጋር እንወያያለን።
አዘጋጅ እና አቅራቢ: ዶ/ር ኢብራሂም ሐሰን
⏰ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ በዩቲዩብ ገፃችን እንዲሁም በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 607 |
| 18 | በቢላል ኢስላሚክ ፋውንዴሽን ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ የመልሶ ግንባታ አስተባባሪ ኮሚቴ ተቋቋመ!
ባለፈው መስከረም 6/2019 ዓ.ል በከላላ ወረዳ በሚገኘው የቢላል ኢስላሚክ ፋውንዴሽን ቅርንጫፍ ቢላል ቁጥር 2 ግቢ ውስጥ በተከሰተው የእሳት አደጋ የሱና ፋውንዴሽን አመራሮች፣ የሱና ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የዳዕዋ ቲቪ ሰራተኞች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻሉ።አላህ ሱ.ወ ከዚህ የተሻለውን እንዲተካላቸውም ዱዓ እናደርጋለን።
ይህንኑ አሳዛኝ ክስተት አስመልክቶ፣ የሀገራችን ታላላቅ መሻይኾች፣ ምሁራንና ዱዓቶች ትላንት መስከረም 8/2019 ዓ.ል በአዲስ አበባ በሚገኘው የፋውንዴሽኑ ዋና ቢሮ ተገኝተው ስለ አደጋው እና ስለ ተቋሙ ወቅታዊ ሁኔታ ሰፊ ውይይት አድርገዋል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የሃይማኖት አባቶች፤ በቅርቡ በዚሁ ማዕከል በመገኘት የቁርዓን ሒፍዝ ተማሪዎችን በማስመረቅ የተጋሩትን ደስታ በማስታወስ፣ አሁን የደረሰው አደጋ እጅግ ልብ ሰባሪ መሆኑን ገልጸዋል። ሆኖም ይህንን ከባድ ፈተና በጋራ በመወጣት፣ የወደሙትን ክፍሎች በአስቸኳይ ጠግኖ ተማሪዎቹን ወደ መደበኛ ትምህርታቸው መመለስ ቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ አሳስበዋል።
በዚህም መሠረት የደረሰውን የንብረት ውድመት እና የሞራል ስብራት ጠግኖ የተቋሙን መልሶ ግንባታ በበላይነት የሚያስተባብር አብይ ኮሚቴ የተዋቀረ ሲሆን ኮሚቴው የቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ስራውን በይፋ ጀምሯል።
ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ከዚህ ኮሚቴ ጎን በመቆም የተቋሙን መልሶ ግንባታ እንዲያግዝ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በመልሶ ግንባታው ዙሪያ እና ቀጣይ ስለሚኖሩ አዳዲስ ክንውኖች በየጊዜው የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 635 |
| 19 | ስኬት ሲመጣ የኔ...፣ ሽንፈት ሲመጣ ግን የማን ነው?
በቤተሰባችን፣ በማህበረሰባችን ወይም በስራ ቦታችን የሆነ ነገር ሲበላሽ ጥፋቱን ማንም ሊሸከም አይፈልግም። ነገር ግን ስኬት ሲመጣ ሁሉም "እኔ ነኝ ያሳካሁት" ለማለት ይሽቀዳደማል።
እስልምና ስለ ተጠያቂነት (መስዑሊያ) እና ኃላፊነትን ስለመሸከም ምን ይላል? የአማና (አደራ) ጽንሰ-ሀሳብስ እንዴት ይገለጻል?
በዳዕዋ ቲቪ «እሴቶቻችን» ፕሮግራም ላይ ከሼክ መሐመድ ዘኪ ጋር ያደረግነውን ወቅታዊና እጅግ አስተማሪ ውይይት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል!
⏰ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ በዩቲዩብ ገፃችን እንዲሁም በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 636 |
| 20 | የሚያጨቃጭቅ ነገር የለም
በሶሻል ሚዲያ ማለቂያ በሌለው ክርክር ጊዜ ከማባከን፣ የነቢዩን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ታሪክና አኽላቅ ለቤተሰቦቻችን እናስተምር። እውነተኛው ስኬት ስሜትን አሸንፎ የሳቸውን ስነ-ምግባር በራሳችን ህይወት ላይ በተግባር ማሳየት ነው።
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን
📱Facebook 📱Youtube
📱Telegram 📱TikTok
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ | 671 |
