Linklayer UTOPIA
前往频道在 Telegram
welcome to our channel in this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips,airdrop - Technology - crypto news - airdrop information - Forex trading - crypto hub
显示更多📈 Telegram 频道 Linklayer UTOPIA 的分析概览
频道 Linklayer UTOPIA (@linklayerutopia) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 717 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 11 450,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 198 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 717 名订阅者。
根据 31 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -369,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.41% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 946 次浏览,首日通常累积 473 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 8。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“welcome to our channel in this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips,airdrop
- Technology
- crypto news
- airdrop information
- Forex trading
- crypto hub”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
10 717
订阅者
-924 小时
-587 天
-36930 天
帖子存档
10 717
ሀገራቶች ለአደጋ ጊዜ ተዘጋጁ እያሉ ነው !
እንግሊዝ (UK): መንግስት የ "Be Ready" (ተዘጋጁ) የተሰኘ ዘመቻ በመጀመር፣ እያንዳንዱ አውሮፓዊ/ብሪታንያዊ ዜጋ ቢያንስ ለ72 ሰአታት (ለ3 ቀናት) የሚሆን የታሸገ ውሃ፣ ምግብ፣ ባትሪ፣ የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ እና የብር ኖቶችን በቤቱ እንዲያከማች አሳስቧል። ይህ የተደረገው በከባድ የአየር ንብረት ለውጥ (ጎርፍ)፣ የሳይበር ጥቃት ወይም የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ቢከሰት መደበኛ አገልግሎቶች እስከሚመለሱ ዜጎች እራሳቸውን እንዲጠብቁ ነው።
ጃፓን: አዲስ ያቋቋመችውን የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲን ተከትሎ፣ ዜጎቿ በተለይ ለመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች ዝግጁ እንዲሆኑ እና ለ3 ቀናት (ከተቻለ ለአንድ ሳምንት) የሚሆን የምግብ እና የውሃ ክምችት እንዲኖራቸው ጥሪ አቅርባለች።
ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት (ጀርመን፣ ስዊድን፣ ኖርዌይ፣ ፈረንሳይ): ፈረንሳይ እና ኔዘርላንድስ ለ72 ሰአታት የሚሆን ክምችት እንዲኖር ሲመክሩ፣ ስዊድን እና ኖርዌይ ለአንድ ሳምንት፣ ጀርመን ደግሞ እስከ 10 ቀናት የሚሆን የአደጋ ጊዜ ስንቅ በቤት ውስጥ መያዝ ተገቢ መሆኑን ገልጸዋል።
10 717
+2
ሳይገባለት ገብቶልኛል ብሎኝ ነበር የለቀኩት 😅 እና አልገባም Success ብሎ ሚገባ አይመስለኝም ከዚ በኋላ
Sorry 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
10 717
🚨 ሰበር ዜና፡ በባይናንስ (Binance) ላይ ታላቅ የሃኪንግ ጥቃት ተፈጸመ!
ትልቁ የክሪፕቶፕ ኤክስቼንጅ ባይናንስ በታሪኩ ከፍተኛ የተባለለትን የሳይበር ጥቃት አስተናግዷል። ስለ ሁኔታው ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
💰 የጉዳቱ መጠን፡ ወደ 6.3 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የክሪፕቶ ገንዘብ ላይ ጉዳት ደርሷል። ጥቃቱ የተፈጸመው በአንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ላፕቶፕ በኩል ነው።
🔒 የተጠቃሚዎች ገንዘብ፡ ባይናንስ "የተጠቃሚዎች ገንዘብ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው" (SAFU) ያለ ሲሆን፣ የደረሰውን ኪሳራ በሙሉ ራሱ እንደሚሸፍን አስታውቋል።
🛑 ጊዜያዊ እገዳ፡ ጉዳዩን ለማጣራት ሲባል በአሁኑ ወቅት ክሪፕቶ የመቀበል (Deposit) እና የማውጣት (Withdrawal) አገልግሎቶች በጊዜያዊነት ተቋርጠዋል።
🛡️ የተወሰደ እርምጃ፡ ከሌሎች የክሪፕቶ ተቋማት ጋር በመተባበር ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚሆነው የተሰረቀ ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ ማገድ (Freeze ማድረግ) ተችሏል።
👤 ጥቃቱን ያደረሰው፡ የብሎክቼይን መርማሪዎች እንደሚሉት ጥቃቱን የሰነዘረው የሰሜን ኮሪያው ታዋቂው የሃከሮች ቡድን "Lazarus" (TraderTraitor) ሳይሆን አይቀርም ተብሏል።
📉 የገበያ ሁኔታ፡ ይህንን ዜና ተከትሎ የቢትኮይን እና የሌሎች ክሪፕቶዎች ዋጋ መጠነኛ ቅናሽ አሳይቷል።
🔔 ለማንኛውም ጥንቃቄ፡ በባይናንስ አካውንታችሁ ላይ የባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (2FA) ማብራታችሁን እና ሚስጥራዊ ቁልፎቻችሁን በአግባቡ መያዛችሁን አረጋግጡ!
10 717
እዚ ቻናል ላይ አዲስ ያልሆናቹ ከዚ በፊት ብዙ አሪፍ የቴሌግራም ስራዎችን አብረን ሞክረን መክፈሉንና አለመክፈሉን ለይተን ሰርተናል እና ይሄንንም withdrew እንዳረኩ ወዲያው መግባቱን አለመግባቱን እነግራቹሀለው(እናያለን) እስከዛ እየሰራቹ ጠብቁ
10 717
ቴሌግራም ስራ አቁሜ ነበር ብዙም ስለማይከፍሉ ግን ይሄንን ሳየው withdraw ያረገ ሰው ልኮልኝ ነው እና ጀምሩት ቀላል ስራ ነው 15 second ማስታወቂያ ማየት task መስራት ነው በደቂቃ 1-2 usd ትሰራላቹ Link 👇👇👇👇👇 Multiple Account አይቻልም 👇👇👇
https://t.me/PayneeX_bot?startapp=1317162067
10 717
ጀለስ አውስትራሊያዊ ሌባ ነው ሌሊት ላይ የአንድ ሰው ቤት ሰብሮ ይገባል። እቃዎችን እየሰበሰበ ባለበት ሰዓት መድሃኒያለም አጋለጠውና በድንገት የቤቱ ባለቤት ከእንቅልፉ ይነቃል ሌባው በድንጋጤ እቃዎቹን ወርውሮ ጥሎ በመስኮት ዘሎ እየፀለዬ በሩጫ አቀጠነው
ከቤት ወጥቶ በጨለማው በኩል በፅምዶ ፍጥነት እየሮጠ ሳለ፣ ከኋላው የቤቱ ባለቤት የሚከተለው መስሎት ወደ ፊትለፊት ወዳየው ትልቅ ህንፃ ግቢ ዘሎ ይገባል። እዚያ ግቢ ውስጥ ካሉት ክፍሎች ወደ አንዱ ገብቶ በሩን ዘግቶ ይደበቃል። በጥልቀት እየተነፈሰ “አሁን አመለጠኩ!” ብሎ ብቻውን በደስታ እያወራ እሱ የላያቸው በክፍሉ ውስጥ የነበሩት ሰዎች በሙሉ ገርሟቸው ያዩታል ጀለስ ለካ በድንጋጤ ሮጦ የገባው ቀጥታ ወደ ዋናው የፖሊስ ጣቢያ ማረፊያ ክፍል ነበር
10 717
Free Internet Import Fixed 😄
❗️Import ዳታ ባለው ሲም ካልሆነ አይገባላቹም
❗️ወይም TG Package በሌላ http Injector Or TLS tunnel connect አርጋቹ Import አርጉ ✅
እስቲ ከዚህ በፊት እንደተጠቀምነው ከ ወር በላይ ለማቆየት እንሞክር Pleaseየሚሰራበት App link ችግር ካለ Comment ላይ👇
10 717
Repost from Free Data Zone 🇪🇹
FlexNet v2.4 🚀
build 46 Fix
Update አርጉ
What's New 🤷♂️
Server Update Problem in some Devices FixedFile ከስር ይመጣል የትም እንዳቴዱ 👍
10 717
Repost from Free Data Zone 🇪🇹
Free Internet is Back 🔥
⚪️ Import ዳታ ባለው ሲም ካልሆነ አይገባላቹም
⚪️ወይም TG Package በሌላ http Injector Or TLS tunnel connect አርጋቹ Import አርጉ ✅
እስቲ ከዚህ በፊት እንደተጠቀምነው ከ ወር በላይ ለማቆየት እንሞክር Pleaseፋይሉ በአዲሱ Update FlexNet ብቻ ነው የሚሰራው App FlexNet https://t.me/FasteFile/2246 በጣም ስለተለፋበት 50 በላይ react ግድ ነው
10 717
+1
አንዳንድ ስልኮች ላይ import ለማረግ ስንሞክር እነሰደዚ የሚለዉ በዚ መንገድ ሞክሩ ካለሸሰራ ከአፑ ሰለሆነ እሰከሚሰተካከል መታገስ ነዉ ✌️
