Linklayer UTOPIA
welcome to our channel in this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips,airdrop - Technology - crypto news - airdrop information - Forex trading - crypto hub Buy ads: https://telega.io/c/Digitallayer
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Linklayer UTOPIA
تُعد قناة Linklayer UTOPIA (@linklayerutopia) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 964 مشتركاً، محتلاً المرتبة 10 951 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 3 067 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 964 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -334، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.93%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.50% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 091 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 275 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 4.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“welcome to our channel in this channel you will get best online works ,websites ,make money online tips,airdrop
- Technology
- crypto news
- airdrop information
- Forex trading
- crypto hub
Buy ads: https://telega.io/c/Digitallayer”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.
አንድ ነገር ለማለት ያክል 👇አሁን ላይ free internet ተዘግቷል ምክንያቱን ደግሞ ልንገራችሁ Free internet በመጣ ቁጥር ሁሉም ሰው ያወሩበታል በተለይ የhttp injector file post የሚያደርጉ ቻናሎች ።ይህ ደግሞ የሁሉንም ሰው ቀልብ ይስባል
። አንድ ምርጥ ምሳሌ የምትሆን ሀገር ልንገራችሁ Egypt 🇾🇪 ትባላለች ። ይኸው 6 ወር አለፍቸው free internet መጠቀም ከጀመሩ ግን አንድም ሰው የየትኛውንም VPN file post አያደርግም እንደውም Free internet channel የላቸውም ። ዝም ብለው VPN ላይ ባለ server Free internet ይጠቀማሉ ።በተጠቃሚ እነሱ ይበልጣሉ ግን በየtelegram channel የሚዘዋወሩት ኢትዬጽያን ናቸው ። ከዚህ ትልቅ ትምህርት መማር ይስፈልጋል ። አንድ ጊዜ Free internet ሲገኝ VPN ላይ ይካተታል በቃ ዝም ብሎ መጠቀም ። ሁሉም ሰው http injector file መስራት ስለቻለ ብቻ channel ይከፍታል ይህ ለወደፊት ጥሩ አይሆንም ። ቆይ Free internet channel ለምን አስፈለገ? እነሱ በፍይል ስም እናንተ ላይ ይነግዳሉ ። ፍይሉ ፍጥነት ኖሮት አይደለም ሁሉም አንድ አይነት host ነው ምን አልባት የቪፔኑ server ልዩነት ካልሆነ ። ማጠቃላያ Free internet መመለሱ አይቀርም እኛ ሁሌም ከእናንተ ጋር ነን ። ግን እባካቹህ free internet channel ያላቹሁ ቻናል ለማሳደግ ብላቹሁ ትኩረት በመሳብ free internet host አታዘጉ ። Silent users እንሁን🥰
