ch
Feedback
QDED 2012 Entry

QDED 2012 Entry

前往频道在 Telegram
1 056
订阅者
无数据24 小时
-47
-1730
帖子存档
Document from Yonas

REC_20260224_160618.m4a7.08 KB

ጤና ይስጠልኝ ክቡራን የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ታውቆ ለሁሉም ተፈታኞች መረጃው እንዲደርሳቸው እንዲደረግ እያሳሰብን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ ማስተወሻ፡- ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam)  በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና የሚፈተኑ ይሆናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

+2
Day 2_Session 3_Management_Yekatit 18-1.xlsx0.26 KB

Day Two For  Management students only👇👇👇 18/06/2018 E.c      Session 1 Morning 2:00 -4:30       Session 2 Morning 5:00 - 7:30        Session 3 Afternoon 8:30 - 11:00

+2
Day1_Session1_Accounting_and_Finance_Yekatit17_Tuesday_1_1.xlsx0.27 KB

To All Accounting and Finance Student

Day one For  Accounting students only👇👇👇 17/06/2018 E.c      Session 1 Morning 2:00 -4:30       Session 2 Morning 5:00 - 7:30        Session 3 Afternoon 8:30 - 11:00

photo content

የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት ደግሞ በራሳቸው እንደሆነ ተገልጿል። ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ምዝገባቸውን https://exam.ethernet.edu.et ላይ ማከናወን ይችላሉ። የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇 https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o

#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ
#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

REC_20251215_152545 (1).m4a4.35 KB

Repost from ሪፖርተር ET
#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ
#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

REC_20251205_160110.m4a9.08 KB

የስልጠና ጊዜ ከ4 ሳምንት እሰከ 6ሳምንት ልሆን ይችላል ።አስገባ እስከ 30/3/2018

REC_20251203_124144.m4a1.43 MB

Repost from QDED 2013 ENTRY
በድጋሜ ወይም በቀጣይ ጥሪ ወር exit exam መፈተን ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ስልጠና ስለተዘጋጀ በፍጥነት እስከ 30/3/2018 ድረስ ኬኬር ካምፖስ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።